cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሚራስ - ميراث - Miras

🌟 አስገራሚ ቁርአናዊ ምክሮች 🌟 ጣፋጭ የነቢዩ ﷺ ሐዲሶች 🌟 የሰለፎች ጥበባዊ ንግግሮች 🌟 ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች 🌟 ጥዑም ቲላዋዎች 🌟ወሳኝ ዱሩሶች፣ፈታዋዎች፣በሱና መሻይኾች በድምጽ፣ በጹሁፍ.. በሚራስ የቴሌግራም ቻናል በየእለቱ እንደ ጅረት ይፈሳሉ። ኢንሻ አላህ !! ከዚህ ማዕድ ለመቋደስ 👉 @mirasss55 ለወንድማዊ ሀሳብ አስተያየት @Ibnu_Ayishah ይጠቀሙ

Show more
Advertising posts
718
Subscribers
-324 hours
+107 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
300Loading...
02
ያረብ!!
10Loading...
03
قال العلامة الإتيوبي رحمه الله:- عش في الدنيا بعقل شيخ، وقلب طفل، وهمة شاب.
1010Loading...
04
ለጠፋ ነገር ቅያሬ፣ ለራቀ ነገር ምትክ፣የማንንም ሰው ክፍተት ሟሟያ አትሁን። ግማሹን ለማይሰጥህ ሰው ሙሉህን አትስጥ። ~ ለራስህ ቦታ ስጥ። https://t.me/mirasss55
1661Loading...
05
"ከመሄድህ በፊት የሆነ ፋና ጥለህ ሂድ" ዱንያ ላይ ለቁጥር ማባዢያ ብቻ ሆነህ አትለፍ። ካለፍክ በኋላ ሰዎች አንተን በመልካም የሚያወሱበትን አንድ ነገር ጥለህ እለፍ። https://t.me/mirasss55
1751Loading...
06
اللهم بارك لنا في وقتنا وعلمنا وعملنا ربنا عليك توكلنا واليك انبنا فاكتب لنا الخير حيثما كان ثم رضنا به يا ارحم الراحمين =
1851Loading...
07
Media files
1820Loading...
08
ፈገግታ እና ቁም ነገር ~~~~ አንዱ አደበ-ቢስ ወጣት ለአንድ በከዘራ ተደግፈው ለሚራመዱ የእድሜ ባለጸጋ በእርጅናቸው መሳለቅ ፈልጎ እንዲህ አላቸው:- እሱ:- «ከዘራው ስንት ይሸጣል?» ሽማግሌው:- «አይ አትደርስበት እንደሆነ እንጂ በነጻ ነው አብሽር!!» © ከሸይኽ ሙሀመድ ዘይን አደም ደርስ የሰማሁት
1960Loading...
09
አልሃምዱሊላህ ተገኝቷል!
1850Loading...
10
وَقَدْ رَوَى مُسْلِمٌ مِنْ حَدِيثِ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرِو مَرْفُوعًا أَنَّ اللَّهَ قَدَّرَ مَقَادِيرَ الْخَلَائِقِ قَبْلَ أَنْ يَخْلُقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ بِخَمْسِينَ أَلْفَ سَنَةٍ وَكَانَ عَرْشُهُ عَلَى الْمَاءِ وَهَذَا الْحَدِيثُ يُؤَيِّدُ رِوَايَةَ مَنْ رَوَى ثُمَّ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ بِاللَّفْظِ الدَّالِّ عَلَى التَّرْتِيبِ تَنْبِيهٌ وَقَعَ فِي بَعْضِ الْكُتُبِ فِي هَذَا الْحَدِيثِ كَانَ اللَّهُ وَلَا شَيْءَ مَعَهُ وَهُوَ الْآنَ عَلَى مَا عَلَيْهِ كَانَ وَهِيَ زِيَادَةٌ لَيْسَتْ فِي شَيْءٍ مِنْ كُتُبِ الْحَدِيثِ نَبَّهَ عَلَى ذَلِكَ الْعَلَّامَةُ تَقِيُّ الدِّينِ بْنُ تَيْمِيَةَ وَهُوَ مُسَلَّمٌ [ابن حجر العسقلاني، فتح الباري لابن حجر، ٢٨٩/٦]
2220Loading...
11
Media files
2161Loading...
12
ይህንን ድምፅ የሰማ ሰው ግር ሊለው ይችላል። ድምፁ የኢብኑ ባዝ ድምፅ አይደለም ወይ? ሊል ይችላል። የያዘው መልእክት ግን የሳቸው እንዳልሆነ ይገልፃል። ምናልባት የተነሳው ጉዳይ በኢብኑ ባዝ ዘመን ስለነበረ ጉዳይ ቢሆን ኖሮ ሰው ሳያቅማማ የሳቸው ድምፅ እንደሆነ ይደመድም ነበር። ለማንኛውም ድምፁ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ በመጠቀም በኢብኑ ባዝ ድምፅ ቅላፄ የተዘጋጀ ማሳሰቢያ ነው። ያለንበት ጊዜ በጣም ከባድ ነው። የሃይማኖት አስተማሪዎችን፣ ፖለቲከኞችን፣ ሌሎችም ታዋቂ ሰዎችን ድምፃቸውን በመጠቀም በስማቸው አደገኛ መልእክቶች ሊሰራጩ እንደሚችሉ መረዳት እንችላለን። ከዚህ በኋላ በቀረበው ድምፅ ላይ እንደተገለፀው በታማኝነታቸው ከሚታወቁ ምንጮች የተወሰደ ካልሆነ በስተቀር ድምፅ ስለገጠመልን ብቻ "እከሌ እንዲህ እያሉ ነው" በማለት ድምፅ ማቅረብ በቂ አይደለም። እንዲያውም ተፅእኖው ስለሚያይል ስለ ታዋቂዎች አነሳን እንጂ በግለሰቦች ላይ ጭምር ፈጠራ መሆናቸውን ለመለየት በሚከብድ መልኩ የድምፅ፣ የምስልና የቪዲዮ ቅንብር በማዘጋጀት ከባባድ ፈተናዎች ሊፈጠሩ እንደሚችሉ መገንዘብ ይቻላል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
1740Loading...
13
በተለያዩ ነገሮች በስራ፣በጉዞ በሁኔታዎች አለመመቻቸት ምክንያት ሱነኖችን፣ተፋሲር፣እና ሌሎችም ወሳኝ ወሳኝ የሆነ አንድ የሸሪዓ እውቀት ፈላጊ ሊያዝቃቸው የሚገቡ ነገሮችን ቁጭ ብሎ ለመማር እድል ያላገኛችሁ እህት ወንድሞቼ ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ ታግዛችሁ ክፍተታችሁን መሙላት ትችላላችሁ። ከነዛ ውጤቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ከስድስቱ የሀዲስ መዛግብት የሆነው ሱነን አቢ-ዳዉድ በሸይኽ ሙሀሐድ ዘይን አደም-ሀፊዘሁሏህ- ተቀርቶ ሙሉ ደርስ በአፕሊኬሽን ተሰርቶ ቀርቧል። ይህንን እድል እንድተጠቀሙ ጋበዝኳችሁ! መልካም የቂራኣት ጊዜ!
1680Loading...
14
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሱነኑ አቢ ዳውድ سنن أبي داود │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰─────────────────╯ 🏷በ5 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከሐዲስ 01-1268 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/509 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 2 ከሐዲስ 1269-2184 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/510 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 3 ከሐዲስ 2185-3203 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/511 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 4 ከሐዲስ 3204-4354 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/512 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 5 ከሐዲስ 4355-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/513 ╰𑁍────────────── ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
1684Loading...
15
ሱብሀነሏሀ!! በቃ አሏህ የዱንያ ቆይታህ ይበቃሃል እስካላለ ድረስ ምንም ቢያጊጥምህ ትተርፋለህ!!
2182Loading...
16
ቲክቶከሯ እህቴ...
2241Loading...
17
Media files
2221Loading...
18
ቄሱ ፦ አንድ ሰው ከአንድ በላይ ሚስት ሊኖረው ይችላል የሚለውን እንዴት ጭንቅላታቸው እንደተቀበለው አላውቅም። ሙስሊሙ፦ አንተ ይሄ ይገርምሃል'ንዴ? የአንዳንዶቹ ጭንቅላትኮ ሶስት አምላኮችን ተቀብሏል!
2563Loading...
19
"فإنّ المعاصي تزيل النّعم"
2120Loading...
20
🔖መህር ማስወደድ ብልጠት ሳይሆን ሞኝነት ነው። 🛑👉ወርቅ ካልተገዛልኝ፣ ሻንጣ ልብስ ካልመጣልኝ፣ ከፍተኛ መህር ካልተከፈለኝ አላገባም አትበይ። በሀላል መሰተርሽ ላንቺ ትልቅ ክብር ነው። 🛑👉መህር የተገደበ ባይሆንም ቀለል ማድረግ ግን የተወደደና ሱና ነው። መህርን ማስወደድ የሱናው ተቃራኒ ነው። 🛑👉መህርን ዝቅ ማድረግ የነብዩን ሱና መግጠም አለበት። በውስጡ ብዙ መስለሀና እርስ በርስ መተዛዘንም አለበት። ኒካህ እንዲበዛ በቀላሉ ለመጋባት መንገድ ይከፍታል። የዝሙትና የሀራም በር በእጅጉ ይዘጋል። በዚህ ላይ የነብዩን ሀዲስ እንመልከት፡ قال النبي صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (خير النكاح أيسره) رواه ابن حبان . وصححه الألباني في صحيح الجامع (3300) . وقال صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (خير الصداق أيسره ) رواه الحاكم والبيهقي . وصححه الألباني في صحيح الجامع (3279) . 🛑👉መህር ማስወደድ መልካም ቢሆን ኖሮ የጀነት ሴቶች አለቃ የሆነችው የውዱ ነብይ ልጅ ፋጢማ መህር አንድ ልብስ ብቻ ባልሆነ ነበር። روى أبو داود (2125) والنسائي (3375) – واللفظ له - عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ أَنَّ عَلِيًّا قَالَ : تَزَوَّجْتُ فَاطِمَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا ، فَقُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، ابْنِ بِي – وهو الدخول بالزوجة - . قَالَ : أَعْطِهَا شَيْئًا . قُلْتُ : مَا عِنْدِي مِنْ شَيْءٍ . قَالَ : فَأَيْنَ دِرْعُكَ الْحُطَمِيَّةُ ؟ قُلْتُ : هِيَ عِنْدِي . قَالَ : فَأَعْطِهَا إِيَّاهُ . صححه الألباني في صحيح النسائي (3160) . 🛑👉የታላቁ ሶሀብይ የኡመር ምክር ይህንን ይጠቁማል። መህርን አታስወድዱ ልጆቻችሁ ከነብዩ ልጆች አይበልጡም። እሳቸው እንዳቀለሉት ቀለል አድርጉ እያለ ነው። وروى ابن ماجه (1887) أن عُمَرَ بْنُ الْخَطَّابِ قال : لا تُغَالُوا صَدَاقَ النِّسَاءِ فَإِنَّهَا لَوْ كَانَتْ مَكْرُمَةً فِي الدُّنْيَا أَوْ تَقْوًى عِنْدَ اللَّهِ كَانَ أَوْلاكُمْ وَأَحَقَّكُمْ بِهَا مُحَمَّدٌ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَا أَصْدَقَ امْرَأَةً مِنْ نِسَائِهِ وَلا أُصْدِقَتْ امْرَأَةٌ مِنْ بَنَاتِهِ أَكْثَرَ مِنْ اثْنَتَيْ عَشْرَةَ أُوقِيَّةً وَإِنَّ الرَّجُلَ لَيُثَقِّلُ صَدَقَةَ امْرَأَتِهِ حَتَّى يَكُونَ لَهَا عَدَاوَةٌ فِي نَفْسِهِ وَيَقُولُ قَدْ كَلِفْتُ إِلَيْكِ عَلَقَ الْقِرْبَةِ. صححه الألباني في "صحيح ابن ماجه" (1532) . 🛑👉የምንጊዜም ውዱ የኢስላም መህር ብዙ ገንዘብ የተከፈለበት ወላ ሌላ ሳይሆን የእሙ ሱለይም መህር ነው። ነገሩ ወዲህ ነው፦ አቡ ጠልሀ እሙ ሱለይምን ለትዳር አጨ። አቡ ጦልሀ ሆይ! ያንተ አምሳያ ጥሩ ሰው ለትዳር መቶ አይመለስም። ነገር ግን አንተ ካፊር ነህ እኔ ደግሞ ሙስሊም ሴት ነኝ። ስለዚህ ላገባህ አልችልም። ከሰለምክ ግን "አገባሀለሁ" እሱ ነው መህሬ ሌላ አልጠይቅህም አለችው። ወዲያው ሰለመ መህሯም መስለሙ ሆነ። በኢስላም እጅግ ውዱ መህር ይህ ሆነ። منقول = https://t.me/mirasss55
6689Loading...
21
🤲🤲
1910Loading...
22
ነፍስህን ከራስህ በላይ ማንም አያውቃትም!
2321Loading...
23
ኢብኑ ዑሰይሚን -ረሂመሁሏህ-በሆነ ደረሳቸው ላይ:- ከተጋቡ በኋላ ኒካህን ለማፈረስ በቂ የሆኑ በሴቶች ላይ ስለሚገኙ ነውሮች እየተናገሩ ሳለ አንዱ ብድግ አለና እንዲህ ሲል ጠየቃቸው:- ጠያቂው:- "ሚስት ካገባሁ በኋላ በጥርሷ ላይ ሸራፋ ባገኝባት ይህ ኒካህ ለማፍረስ በቂ የሆነ ነውር ነው?" እሳቸው:- «ኧረ ይህቺማ ስለማትነክስህ ጥሩ ናት!! » ያው ፈገግ በሉልኝ ማለቴ ነውስ¡
2262Loading...
24
ሴት ልጅን መውለድ የምትፈሩ ሰዎች ግን በጤናችሁ ነው??
2393Loading...
25
የአደም ልጅ ሆይ.... – ለክብርህ ሲባል መላኢኮች እንደሰገዱልህ አስታውስ! – ለአላህ በመስገድ ውለታህን መልስ! – ከአላህ ውጭ ለማንም አትስገድ!
2200Loading...
26
ያረብ በራህመትህ… 👉እስቲ ከልብ አድምጡት የታላቁ አሊም የኢብኑ ቁዳማ ወስያ ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
2271Loading...
27
يا نفس! لا تتكبري..
2230Loading...
28
ፈገግ በሉ እስኪ! ‏شايب سألوه: ما شاء الله عليك يا عم عمرك ٨٠ سنة ، لكنك ما زلت تنادي زوجتك: ياعمري ، ياحياتي ، ياحبي !!!! علمنا ماهو السر ؟ قال: ناسي إسمها وخايف أسألها. አንድ በእድሜው 80 ዓመት ላይ ላለ ሰው «ማሻአሏህ እድሜህ ገፍቷል ግን ዛሬም ቢሆን ሚስትህን "ያ ዑምሪ፣ ያ ሀያቲ፣ ያሁቢ" ብለህ ትጠራታለህ ምንድነው ሚስጥሩ?» ብለው ጠየቁት። እሱ:- «ስሟን ረስቼው'ኮ ልጠይቃት ፈርቻት ነው» አለ አሉ! አሉ ነው እንግዲህ! ስሟ እንዳይጠፋባችሁ አንዳንዴ በስሟ ጥሯት ማለቴ ነውስ!! https://t.me/mirasss55
5817Loading...
29
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 "ارغبْ إلى الله في ذِكـرٍ تردِّدُهُ إنَّ القلوبَ بِذكرِ اللهِ ترتـاحُ "🪞🌸                               ˓٭˛✿🌹🍃
2210Loading...
30
መስጂድ'ኮ አይመለክም ~ ለጭንቅ ለችግራችሁ የምትጠሩት ዶሪሕ እንኳን ለናንተ ሊደርስ ራሱንም ጎርፍ ወሰደው ስል "ከሰሞኑ ሳውዲ ላይ አንድ ትልቅ መስጊድ በዝናብ ምክንያት ተደርምሷል አንተ እንደምትለው ከሆነ እሱም የሱፍዮች ይሆን እንዴ?" ይለኛል። እኛ በእምነታችን መስጂድ ለጭንቅ ለችግር ይደርሳል ብለን የምናመልክ አይደለንም'ኮ ያ ሱፊ! እናንተ መስጂድ ታመልካላችሁ እንዴ? "አቅም አለው፤ አገር አቆራርጦ የተቸገረን ይረዳል፤ በቀብሩ ዙሪያ የሚሰበሰቡ ተማፃኞችን ጩኸት ይሰማል ይረዳል፣ ..." እያልክ የምታመልከው ሙታን ቀብር ላንተ ሊደርስ ቀርቶ ራሱንም ማዳን አልቻለም ስትባል "ሳውዲ ላይ አንድ ትልቅ መስጊድ በዝናብ ምክንያት ተደርምሷል" ትላለህ? ሳዑዲ ውስጥ መስጂድ ይመለካል ብለህ ነው እንዴ የምታስበው? ሳዑዲ ውስጥ የስንት አኢማ ቀብር አለ። ግን አይመለክም። የነብዩ ﷺ ቀብር አለ። ግን አይመለክም። እንዲያውም ፖሊስ አቁመው፣ አስተማሪ መድበው ነው የሚከላከሉት። ደግሞ እወቅ! እንኳን ሌላ መስጂድ ከዕባም በጎርፍ ተጠቅቶ እንደገና የተሰራበት ጊዜ አለ'ኮ። የከዕባ መጋረጃ የተቃጠለበት ጊዜ አለ። ከዕባ ለጭንቅ ለችግር ሊደርስ ቀርቶ ራሱን ማዳን ይችላል ብለንም አናምንም። ባጭሩ እኛ ከዕባን አናመልክም። እንዲያውም የተከበረው ሐጀረል አስወድንም አናመልክም። ይህንን ድንቅ ታሪክ ተመልከት። ታላቁ ሶሐቢይ ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ ወደ ሐጀረል አስወድ (ጥቁሩ ድንጋይ) በመቅረብ ከሳሙት በኋላ እንዲህ አሉ:- إِنِّي أَعْلَمُ أَنَّكَ حَجَرٌ لَا تَضُرُّ وَلَا تَنْفَعُ، وَلَوْلَا أَنِّي رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يُقَبِّلُكَ مَا قَبَّلْتُكَ. “እኔ አንተን የማትጎዳ የማትጠቅም ድንጋይ እንደሆንክ አውቃለሁ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ ሲስሙህ ባላይ ኖሮ ባልሳምኩህ ነበር፡፡” [ቡኻሪ፡ 1597] [ሙስሊም፡ 1270] ቁልፉ ነገር ሙታን አታምልኩ ነው። "አናመልክም" እያሉ መዋሸት ራስን ማታለል ነው። በደንብ ነው ሙታን የምታመልኩት። ለጭንቅ ለችግር ሙታንን መማፀን አምልኮት አይደለም? የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ، قَالَ رَبُّكُمُ : {ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ}" "ተማፅኖ አምልኮት ነው። ጌታችሁ፡ {ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና} ብሏል።" [አቡ ዳውድ፡ 1479] ከዚህም አልፈው መቃብር ዘንድ በመሄድ ስለት የሚፈፅሙ፣ እርድ የሚያርዱ፣ ሱጁድ የሚወርዱ፣ ... ብዙ ናቸው። ስለዚህ "ሙታን አናመልክም" እያሉ በገሃድ የሚታየውን ነገር መሸምጥጥ ራስን መሸወድ ነው። የመካ ሙሽ ሪኮች እንኳ ማመሀኛ ይደረድራሉ እንጂ ማምለካቸውን አልካዱም። ቁርኣን ምስክሬ ነው። 1.  {وَٱلَّذِينَ ٱتَّخَذُواْ مِن دُونِهِۦٓ أَوۡلِيَآءَ مَا نَعۡبُدُهُمۡ إِلَّا لِيُقَرِّبُونَآ إِلَى ٱللَّهِ زُلۡفَىٰٓ} "እነዚያም ከርሱ ሌላ ረዳቶችን የያዙት 'ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጂ ለሌላ አንገዛቸውም' (ይላሉ።)" [አዙመር፡ 3] 2.  {وَيَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمۡ وَلَا يَنفَعُهُمۡ وَيَقُولُونَ هَٰٓؤُلَآءِ شُفَعَٰٓؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ} "ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን እና የማይጠቅማቸውን ያመልካሉ። 'እነዚህ አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸው' ይላሉም።" [ዩኑስ፡ 18] ይሄ የአጋሪዎቹ ማመሀኛ ዛሬም የሙታን አምላኪዎች ማመሀኛ ነው። እንጂ ጣኦቶቻቸው ከአላህ በታች እንደሆኑ ያምኑ ነበር። ኢብኑ ዐባስ ረዲየላሁ ዐንሁማ እንዲህ ይላሉ፡- كَانَ الْمُشْرِكُونَ يَقُولُونَ: لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، قَالَ: فَيَقُولُ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَيْلَكُمْ، قَدْ قَدْ» فَيَقُولُونَ: إِلَّا شَرِيكًا هُوَ لَكَ، تَمْلِكُهُ وَمَا مَلَكَ، يَقُولُونَ هَذَا وَهُمْ يَطُوفُونَ بِالْبَيْتِ “አጋሪዎቹ 'አቤት ለአንተ ተጋሪ የለህም' ይሉ ነበር። ይህን ሲሉ የአላህ መልእክተኛ ﷺ 'ወዮላችሁ በቃ በቃ!' ይሏቸው ነበር። እነሱ ግን 'የምትቆጣጠረው የማይቆጣጠርህ ላንተ የሆነ ተጋሪ ቢሆን እንጂ' ይላሉ። ይህን የሚሉት ከዕባን እየዞሩ (ጠዋፍ ሲያደርጉ) ነው።” [ሙስሊም፡ 1185] በሱፊያ ማደንዘዣ የተሸወድክ ወገኔ ሆይ! ንቃ! ©IbnuMunewor https://t.me/mirasss55
2271Loading...
31
Media files
2200Loading...
32

33
ሰናይ አዳር ተመኘሁ!
2481Loading...
34
ጣረ ሞት ላይ ላለ ሰው የመጨረሻ ንግግሩ ላኢላሀ ኢለሏህ እንዲሆን በዝግታ ማስረዳት እና ማስታወስ እንጂ ደጋግሞ እየጨቀጨቁ እና ድምጽ ከፍ ተደርጎ በል እያሉ ማስጨነቅ ተገቢ አይደለም። አንተ እንደዛ እያስጨነቅከው አልህ ይዞት "እንደውም አልልም በቃ" ብሎህ በዛው እስትንፋሱ ቢቋረጥ አስበሀዋል?!
2612Loading...
35
ፈገግታ የባል ስም በረከት የሚስት ስም ላምሮት ሲጠራሩ እሷ በሬ ትላለች እሱ ላሜ ይላታል። ጎረቤቶቻቸው ከብቶች ይሏቸዋል ። ክፉ አታናግሩኝ በቃ ተውኝ
2534Loading...
36
በሱፊያው ዓለም በርካታ የሚመለኩ ቀብሮች አሉ። ቀብሮቹ ዘንድ በመሄድ ልጅ፣ ዝናብ እና የተለያዩ ሐጃዎችን ይማፀናሉ። የሞተ ሰው እንኳን የነሱን ጉዳይ ሊፈፅም ከራሱ፣ ከተሰራለት ዶሪሕ እንኳ መከላከል አይችልም። ይሄው ይሄ "ወሃቢ" የሆነ ጎርፍ ዶሪሑን ነቅሎ እየወሰደው ነው። { أَیُشۡرِكُونَ مَا لَا یَخۡلُقُ شَیۡـࣰٔا وَهُمۡ یُخۡلَقُونَ (191) وَلَا یَسۡتَطِیعُونَ لَهُمۡ نَصۡرࣰا وَلَاۤ أَنفُسَهُمۡ یَنصُرُونَ (192) } "ምንንም የማይፈጥሩትንና እነርሱም የሚፈጠሩትን (በአላህ) ያጋራሉን? ለእነርሱም መርዳትን የማይችሉትን ነፍሶቻቸውንም የማይረዱትን (ያጋራሉን)?" [አልአዕራፍ፡ 191-192] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
2650Loading...
37
ያሰላም!! ጭፈራና ዳንስማ ይችሉበታል'ኮ! ኧሯሯ!
2340Loading...
38
በቃ ይህ ነው!
2451Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ያረብ!!
Show all...
قال العلامة الإتيوبي رحمه الله:- عش في الدنيا بعقل شيخ، وقلب طفل، وهمة شاب.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለጠፋ ነገር ቅያሬ፣ ለራቀ ነገር ምትክ፣የማንንም ሰው ክፍተት ሟሟያ አትሁን። ግማሹን ለማይሰጥህ ሰው ሙሉህን አትስጥ። ~ ለራስህ ቦታ ስጥhttps://t.me/mirasss55
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"ከመሄድህ በፊት የሆነ ፋና ጥለህ ሂድ" ዱንያ ላይ ለቁጥር ማባዢያ ብቻ ሆነህ አትለፍ። ካለፍክ በኋላ ሰዎች አንተን በመልካም የሚያወሱበትን አንድ ነገር ጥለህ እለፍ። https://t.me/mirasss55
Show all...
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
اللهم بارك لنا في وقتنا وعلمنا وعملنا ربنا عليك توكلنا واليك انبنا فاكتب لنا الخير حيثما كان ثم رضنا به يا ارحم الراحمين =
Show all...
👍 1 1
ፈገግታ እና ቁም ነገር ~~~~ አንዱ አደበ-ቢስ ወጣት ለአንድ በከዘራ ተደግፈው ለሚራመዱ የእድሜ ባለጸጋ በእርጅናቸው መሳለቅ ፈልጎ እንዲህ አላቸው:- እሱ:- «ከዘራው ስንት ይሸጣል?» ሽማግሌው:- «አይ አትደርስበት እንደሆነ እንጂ በነጻ ነው አብሽር!!» © ከሸይኽ ሙሀመድ ዘይን አደም ደርስ የሰማሁት
Show all...
👍 2
አልሃምዱሊላህ ተገኝቷል!
Show all...
1