en
Feedback
Sitota center for mental health care and Rehab

Sitota center for mental health care and Rehab

Open in Telegram
343
Subscribers
+124 hours
+37 days
+39830 days
Posts Archive
ጤና ይስጥልን የ Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation አገልግሎት ተጠቃሚ ወይም ቤተሰብ ከሆኑ ከዚህ የእርስ በእርስ መደጋፊያ ቤተሰብ ብዙ ይጠቀማሉ፡፡ ይቀላቀሉን፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0

እንዃን አደረሳችሁ
+4
እንዃን አደረሳችሁ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣እንኳን 1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣እንኳን 1498ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ስጦታ! ✅ ቃል ሳይሆን ተግባር! ✅ fb.me/sitotapsy
+2
ስጦታ! ✅ ቃል ሳይሆን ተግባር! ✅ fb.me/sitotapsy

#መልካም_ዜና! 🛎 ስጦታ የአእምሮ ህክምና እና የሱስ ማገገሚያ ማዕከል በሰውነት ውስጥ ሱስ አምጪ ንጥረ ነገሮች እና አደንዛዥ እጾችን መመርመሪያ 🧪🧪 በማስገባት የሱስ ምርመራ መጀመሩን በደስታ ሊያበስርዎት ይወዳል! ስጦታ! ✅ ቃል ሳይሆን ተግባር! ✅

Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation, In collaboration with Medochemie, organized CME on management and approach to bipolar disorder. ✴️ ባይፖላር ዲስኦርደር (የሁለት ዋልታ ህመም) የአንድን ሰው ስሜት እና ኃይል እንዲዋዥቁ የሚያደርግ የአእምሮ ጤና ችግር ነው። ✴️ በዚህ ህመም የታመሙ ሰዎች በከፍተኛ ሀዘን እና ደስታ እንዲሁም በከፍተኛ ሀይል እና ድካም መካከል ስሜታቸው እና ሀይላቸው ይገለባበጣል፨ ✴️ ሕክምናው ምልክቶችን መቆጣጠር፣ሰዎች አስተሳሰባቸውን፣ስሜቶቻቸውን እና ድርጊቶቻቸውን እንዲገሩ ማድረግ እና እራሳቸውን የመጉዳት ሀሳቦችንና ሙከራዎችን እንዲያስወግዱ ይረዳል። ✴️ ለባይፖላር ዲስኦርደር የሚደረጉ ሕክምናዎች ምልክቶቹን ለመቆጣጠር፣ የሕመም ምልክቶችን ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው ለመመለስ እና ሕይወቱን በተቻለ መጠን ለመኖር የሚረዱ መድኃኒቶችንና የሥነ ልቦና ሕክምናዎችን ያጠቃልላል። ✴️ የሁለት ዋልታ ህመም (ባይፖላር ዲስኦርደር) ያለባቸው ሰዎች ጭንቀትን ማስወገድ እና መቋቋምን በመማር፣ አጠቃላይ ጤንነታቸውን በመጠበቅ እና የግርሻ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን በመረዳት ለረጅም ጊዜ በጥሩ ሁኔታ ሊቆዩ ይችላሉ። ✴️ የሁለት ዋልታ ህመም (ባይፖላር ዲስኦርደር) ታካሚ የሆነ የቤተሰብ ወይም ጓደኛ ካለዎት፣ ስለ በሽታው ሁኔታ ማወቅ፣ ግለሰቡ ምልክቶችን ሲያሳይ ምን ማድረግ እንዳለቦት በማወቅ፣ እንዴት ሊረዱት እንደሚችሉ በማወቅ እና ድጋፍ በማድረግ ሊረዱት ይችላሉ፨ • Bipolar disorder is a mental health problem that affects a person’s mood and energy levels. • People with bipolar disorder have unusual fluctuation of ups and downs in mood and energy, • Bipolar disorder is a lifelong condition, With treatment, however, most people with this condition live full, normal lives. • The right treatment for bipolar disorder can control symptoms, help people get back in control of their thoughts, feelings and actions and avoid self-harm thoughts. • Treatments for bipolar disorder include medications and psychological treatments to control the symptoms, to prevent the return of symptoms and to live one's life to the fullest level possible . • People with bipolar disorder can stay well for longer by learning to avoid and cope with stress, looking after their general health, and understanding their warning signs. • For family members and friends of someone with bipolar disorder, it can be helpful to learn about the condition, know what to do when the person has symptoms, know how to get help, and get support for themselves. fb.me/sitotapsy

Sitota Center for Mental Health Care is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: CME on approach and management of Bipolar disorder Time: Aug 24, 2023 01:00 PM Nairobi Join Zoom Meeting https://us05web.zoom.us/j/82075799956?pwd=F6iXSB0zFW95uSA6IrGrln30aeTL0J.1 Meeting ID: 820 7579 9956 Passcode: sitota

የስጦታ የህክምና ፍልስፍና በሁለት ምሰሶዎች የቆመ ነው-- ዘመናዊ እውቀት እና ሀገር በቀል እውቀት፡፡ እንደ ሀገር የራሳችን የሆነ የባህል እና የስነ ልቦና ስሪት ስላለን፤ የስነ አእምሮ ህክምናችን በሀገረኛ የተቃኘ፣ ዘመናዊና ሀገር በቀል እውቀት የተዋሃዱበት የመሆኑ አስፈላጊነት አንድና ሁለት የለውም፡፡ ይሄ የምዕራቡን ዕውቀት ከአገራዊ ዕውቀት የማዋሃድ ፍልስፍና እና አስተሳሰብ በሩቅ ምስራቅ አገሮች የታወቀ፣ ተቀባይነትን ያገኘ፣ በተግባር ለአገር ግንባታ እየተጠቀሙበት ያሉት ፍልስፍና ሲሆን በእንግሊዝኛ “Glocalization” ይሉታል፣ Global እና local ሲጣመር ማለት ነው፡፡ ከባህር ማዶ፤ ‹የአሳይለሙ› ሼክስፔር እስከመባል የደረሰው እውቁ የሩሲያያ ፀሐፊ ፍዮዶር ዶስቶዮቪስኪ፤ ስለአእምሮ ሕመም በተለያዩ አጫጭር እና ረጅም ልብወለዶቹ ጽፏል፡፡ ካናዳዊው እውቅ ሳይኮሎጂስት ጆርዳን ፒተርሰን “ስለ ስነ-ማህበረሰብ ማጥናት ከፈለክ የሊዮ ቶሎስቶይን መጽሐፍ አንብብ፣ ስለ ስነ ልቦና ማወቅ ከፈለክ የዶስቶቪስኪን መጽሀፍት አንብብ” እንዲል፡፡ በወደኛው ሀገር ስንለመለስም፤ የኢትዮጵያን የስነ ልቦና ውቅር በአዳም ረታ ውብኛ ተከትቦ እናገኘዋለን፡፡ ደራሲ አውግቸው ተረፈም በራሱ ላይ የደረሰውን ህመም፣ ብዕርን ከወረቀት በማዋሀድ፣ ለ”ኢትዮጵያዊ የስነ አእምሮ ህክምና” አበርክቶውን አስቀምጦልን አልፏል፡፡ ለዚህ ነው በህክምና ማዕከሉ ውስጥ እነዚህ ሰዎች የተለየ ቦታ ያላቸው፡፡ facebook.com/sitotapsy

“We do not live in space, we live in places. To live is to live locally, and to know is first to know the places one is in “(Casey, 1996, p.18). Two aspects make up Sitota's psychiatric philosophy. The first is that Ethiopian customs, beliefs, and culture are acknowledged as knowledge-producing sources, and humility is recognized as knowledge's goal. Examining potential interactions between local customs and global psychiatric epistemologies is the second aspect. In our therapeutic work, we specifically strive to explore how Ethiopian psychiatric knowledge might connect with western psychiatric knowledge, which provides significant psychiatric lessons and expertise. Sitota urges a deliberate shift away from a focus on Western psychiatric fields of knowledge and towards Ethiopian psychiatric knowledge, from the experiences and narratives of the strong to the demands and potentials of Ethiopian cultures and traditions. We think the “Tirguaamme” indigenous approach from Ethiopia offers a crucial understanding that deals with the issue of how to gain knowledge from a worldwide psychiatric epistemology. Our psychiatric practices are grounded on the knowledge generated through creative incorporation, which is the skill of interpreting Western sources of knowledge about psychiatry from an Ethiopian viewpoint and the process of gleaning insights from Western sources to enrich, activate, and alter a psychiatric practice. facebook.com/sitotapsy/