en
Feedback
Sitota center for mental health care and Rehab

Sitota center for mental health care and Rehab

Open in Telegram
343
Subscribers
+124 hours
+37 days
+39830 days
Posts Archive
Substance abuse has become a pressing concern in Ethiopia, posing significant challenges to the nation's health, social fabri
+9
Substance abuse has become a pressing concern in Ethiopia, posing significant challenges to the nation's health, social fabric, and economic development. By integrating psychological interventions with a comprehensive approach psychologists contribute a lot at intervention of such problems. Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation has successfully completed two days of training on substance abuse intervention skills for psychologists from Nataniyem charitable organization that work on special need, mental health and substance abuse of the youth, at Elgel hotel. For any training regarding mental health contact us via sitota.psych.info@gmail.com Follow Us! Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!

https://youtu.be/LylmMVCFko8 በእዚህ የምክክር መድረክ ላይ አራት ታሪኮች ቀርበው ተሳታፊዎቹ የየራሳቸውን እይታ አቅርውበታል፡፡ ከአራቱ ታሪኮች የመጀመሪያውን እነሆ! ከከባድ የአእምሮ ህመሞች አንዱ የሆነው ስኪዞፍሬኒያ የተለያዩ ምልክቶችን የሚያሳይ ህመም ነው፡፡ የህመሙ ምልክቶች የሀይማኖት ይዘት ሊይዙ የሚችሉ ቢሆንም ከሀይማኖቱ አስትምህሮ ጋር አብሮ የማይሄዱ ናቸው፡፡ ይህ የምክክር መድረክ ከሙስሊም የሀይማኖት አባቶች እና መድሀኒት አዋቂዎች ጋር የተደረገ ሁለተኛው የምክክር መድረክ ነው፡፡ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሀይማኖት አባቶች እና የጥምቀት አገልግሎት ሰጪዎች ጋር የተደረገውን የምክክር መድረክ ለማግኘት በእዚህ ይከተሉን https://www.youtube.com/@sitotapsy FOLLOW US ON: https://www.facebook.com/sitotapsy

ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ: Part 01 ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ https://youtu.be/tPoQ0gdZcaw
ከሙስሊም መንፈሳዊ እና የባህል ህክምና አዋቂዎች ጋር የተደረገ የምክክር መድረክ: Part 01 ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ https://youtu.be/tPoQ0gdZcaw

የአእምሮ ጤና ችግሮች ጠቃሚ በሆኑ የህይወት እንቅስቃሴዎች፤ ትዳርና ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤት እና ስራ ላይ ጣልቃ በመግባት ግሰለቡን ያሰናክላሉ፡፡ በስጦታ የመደጋገፊያ ቡድን ቤተሰብ ምርጫ መሰረት፤ በ
የአእምሮ ጤና ችግሮች ጠቃሚ በሆኑ የህይወት እንቅስቃሴዎች፤ ትዳርና ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤት እና ስራ ላይ ጣልቃ በመግባት ግሰለቡን ያሰናክላሉ፡፡ በስጦታ የመደጋገፊያ ቡድን ቤተሰብ ምርጫ መሰረት፤ በዚህ ወር ከስር በተጠቀሰው ርዕስ ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ የአእምሮ ጤና ችግር ገጥሟቸው የነበሩ ሰዎች ተሞክሯቸውን ያካፍሉበታል፡፡ በአለማችን ስኬታማ የሆኑ እና በአእምሮ ጤና ችግር ውስጥ አልፈው የነበሩ ግለሰቦች ታሪክ ይዳሰስበታል፡፡ እንዳያመልጠዎ! 🎙 እንግዶች 1️⃣ ሔኖክ አምዴ (የተሞክሮ ታሪክ ያለው እና የ”ወደራስ መመለስ” መጽሐፍ ደራሲ 2️⃣ ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳለማው (የአእምሮ ህክምና ሬዚደንት) 📅 ቀን፡ ዓርብ 5/4/15 ዓ.ም (12/15/23 GC) 🕒 ሰዓት፡ 12፡00-1፡00 ቦታ፡ ቴሌግራም በመስመር ላይ (Online Telegram Discussion) 🔗 የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ አባል ለመሆን ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0 Web: https://sitotapsy.com/ Fb: https://fb.me/sitotapsy/ Ytb: https://www.youtube.com/@sitotapsy Tg: https://t.me/sitotapsy/ Contact link: https://linktr.ee/sitota Deeds, Not words!

We have successfully completed providing training on “Mental health in work environment” for Boortmalt Ethiopia staffs in Add
+4
We have successfully completed providing training on “Mental health in work environment” for Boortmalt Ethiopia staffs in Addis Ababa. call 8187 for any training related to mental wellbeing.

@ Launching program of Sitota support group, a perfect mix of wonderful guests, harmonious choir and amazing sharing of experiences, made it a day to be remembered. if you are our service user and want to join our support group, please click this 👉🏽 https://t.me/+cE1r4hqW94tmYTc0

We have successfully completed providing two rounds of training on “Mental health in work environment” for Boortmalt Ethiopia
+8
We have successfully completed providing two rounds of training on “Mental health in work environment” for Boortmalt Ethiopia staffs in Debrebirhan.

Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation is launching peer support group program for its service users in coll
Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation is launching peer support group program for its service users in collaboration with stake holders. We would like to invite you to attend our program. For we have limited space, please register on the form provided. https://forms.gle/dtpjrwrL4C2gF6P68

ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በጥቁር አንበሳ የአእምሮ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆኑ የህክምና ተማሪዎችን በማስተማር አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ዶ/ር ዮናስ በአእምሮ ህክምናው ዘርፍ
ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በጥቁር አንበሳ የአእምሮ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆኑ የህክምና ተማሪዎችን በማስተማር አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ ዶ/ር ዮናስ በአእምሮ ህክምናው ዘርፍ ለርጅም ጊዜ ያገለገሉ ሲሆን የስጦታ ሴንተር ፎር ሜንታ ኸልዝ ኬር መስራች እና ሜዲካል ዳይሬክተር ናቸው፡፡ ▶️ መቅድም ▶️ መግቢያ ▶️የህመሙ ምልክቶች - የህመሙ ምዕራፎች (ወቅቶች) - የሽቅለት ምዕራፍ (manic episode) - የንዑስ ሽቅለት (hypomanic episode) - ጤናማ ደስታን ከንዑስ ሽቅለት እንዴት መለየት እችላለሁ? - ዐቢይ የድባቴ ምዕራፍ (Major depressive episode) - ጤናማውን “ሀዘን” ከድባቴ እንዴት መለየት እችላለሁ? ▶️ የህመሙ አይነቶች - አንደኛው አይነት - ሁለተኛው አይነት - አውደ ስሜት (cyclothymic disorder) ▶️ መለያዎች 👇🏽👇🏽👇🏽 https://youtu.be/ci5edg4_2FE

It was great, as Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation, to take part in the psychosocial service providers
+6
It was great, as Sitota Center for Mental Health Care and Rehabilitation, to take part in the psychosocial service providers expo on the HINGO forum organized by the Humanitarian International NGO on October 24th at Saro Maria Hotel. Facebook: https://fb.me/sitotapsy/ YouTube: https://www.youtube.com/@sitotapsy Telegram: https://t.me/sitotapsy/

ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ክፍል 01 ዶ/ር ግርማ ማሞ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ የስነ አእምሮ ረዳት ፕሮፌሰር የህክምና መምህር ሲሆኑ ከ16 ዓመታት በላይ በሱስ ህመም ላይ ህክምና
ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ክፍል 01 ዶ/ር ግርማ ማሞ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ የስነ አእምሮ ረዳት ፕሮፌሰር የህክምና መምህር ሲሆኑ ከ16 ዓመታት በላይ በሱስ ህመም ላይ ህክምና እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ▶️ መቅድም ▶️ መግቢያ ▶️ የንጥረ ነገር ሱስ ምን ማለት ነው ▶️ በኢትዮጵያ የተለመዱ ሱስ አምጪ ነገሮች ▶️ ሱስ እንዴት ይጀመራል ▶️ ታዳጊዎች ሱስ አምጪ ነገሮችን መጀመራቸውን ጠቋሚ ምልክቶች ▶️ የንጥረ ነገር ሱስ ምልክቶች ▶️ የሱስ ጉዳት ▶️ የሱስ ህክምና ምን ይመስላል 👇🏽👇🏽👇🏽 https://youtu.be/ThHtR1Tmg6Q

#arttherapy drawn by service users. @sitotapsy
+3
#arttherapy drawn by service users. @sitotapsy

Mental Health is a Universal Human Right. Happy #wmhd23 #arttherapy @sitotapsy
+3
Mental Health is a Universal Human Right. Happy #wmhd23 #arttherapy @sitotapsy