en
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Open in Telegram
3 563
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-7630 days
Posts Archive
"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። ------------------//----------------------------------- (ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል። በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል  ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ  9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum  እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ። "እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም" ሲሉም ተደምጠዋል ።

+1
20 common sentence errors.pdf3.89 KB

Repost from N/a
+1
20 common sentence errors.pdf3.89 KB

🅱ILILLEE 🅰CADEMY 🌏Welcome to our channel.🌏 This channel is created to help our students at various levels. When you join this you can get the following: 📖Short note 9 _12 ✅exam model ✔️last year OTB final exam 📚New Curriculum and Old Curriculum Text Book 🔐Teachers guide And many others So please join,share for your friends https://t.me/BililleAcadamy https://t.me/BililleAcadamy

+4
G11 Bio WS Unit 3 - Enzymes.pdf1.50 KB

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer✅ Quiz with video✅ Flashcards ✅ Questions with answer answer ✅ Entrance Tricks Study tips ለመቀላቀል  100birr @elevadmin አናግሩን ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

The ___ of the painting was breathtaking.
Anonymous voting

By the time we arrived, the movie ___ already started.
Anonymous voting

Conversation between radian and degree 1revolution=360° 1revolution=2π rad   360°=2π rad    π rad=180° How to convert 90° into radian     90°× (π rad /180°)🤔 why we multiply by "π rad /180°"? Because of multiplicative identity of 1 since π rad =180° so we are multiplying by 1 90°× (π rad /180°) = 90° (1) are equivalent 90°× (π rad /180°) = π/2 rad Convert 3π/2 rad in degrees To do that multiply by "180°/π rad " (3π/2 rad)(180°/π rad)              270°

ሰላም ተማሪዎች በ hand out ፣ በ short note ፣በ video እጥረት የምትቸገሩ ከሆነ Ethiopia School ን ይቀላቀሉ ። 🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹 በዚህም channel ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ለ Entrance እንድትዘጋጁ የሚረዱ የተለያዩ መረጃዎች በየጊዜው ይለቀቃል ስለዚህ ጊዜው ሳይርቅባችሁ በቶሎ ተቀላቀሉ ። ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይንኩ       👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+qsetmkxoOKxiZjc0

Which of the following electromagnetic waves has the shortest wavelength?
Anonymous voting

Idiom: Break the ice Meaning: To start a conversation in a social setting, especially to ease tension or make people feel more comfortable. Example: • “At the party, John told a funny story to break the ice.” Usage: • You can use “break the ice” when someone is trying to start a conversation or make people feel more relaxed in a social situation. • It’s often used when meeting new people or in awkward situations where no one is talking. Other Examples: • “To break the ice at the meeting, the manager shared an interesting fact about himself.” • “She always knows how to break the ice with new clients.” Why Use It? • This idiom is a great way to describe the act of initiating conversation and making social interactions smoother. Try using “break the ice” in your conversations to describe situations where someone starts talking to make everyone feel more comfortable!

What is your class?
Anonymous voting

New YouTube video, check it out and don’t forget to support us by sharing it.

ለ2017 ተፈታኞች አንዳንድ ነገር ልበላቹ ክፍል (1) እኔ የተፈተንኩት በ2016 ነበር እናም በዛ ጊዜ ፈተናው በጣም ይከብዳል ብዬ ነበር ያሰብኩት ግን አልነበረም ። ፈተናው ባጠናቹት ልክ ይሆናል ብላቹም አጠብቁ ። እኔ ያጠናሁት ጊዜ ትንሽ ነው። አንድ ያደረኩት #trick ቢኖር ከ9-12 Connect link አድርጌ በsystem concept በመያዝ እናም exercise በማረግ የcalculation subject ላይ እናም Flashcard በማዘጋጀት ለምሳሌ ለBiology እናም active recall ማለትም አንድን ነገር ለመያዝ ወይም ለመሸምደድ ሁል ጊዜ ያንን ነገር ማየት ወይም ማንበብ ከዛም ለሰው በማስረዳት ነበር Entranceን በደንብ ዘና ብዬ ያለፍኩት እናንተም ይሄን በማድረግ ማለፍ ትችላላችሁ በተጨማሪ እኔ ያዘጋጀሁትን 1,tricks 2, flashcards 3. Notes ለማገኘት በ 100 ብር በአመት ማግኘት ትችላላችሁ። ለመመዝገብ @ElevateTutor_bot 1,start የበሉት 2, Register የሚለውን ይጫኑ በፈለጉት አማራጭ ይክፈሉ 3, የከፈላቹበትን ደረሰኝ እና የምትማሩበት ክፍል ስንተኛ እንደሆነ ይላኩ 4, ወድያው Link ይላካል Join ያደርጋሉ። 📚You can pass Entrance Examination 🙏