3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
3 563
"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
------------------//-----------------------------------
(ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል።
በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ።
"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም" ሲሉም ተደምጠዋል ።
3 563
🅱ILILLEE 🅰CADEMY
🌏Welcome to our channel.🌏
This channel is created to help our students at various levels.
When you join this you can get the following:
📖Short note 9 _12
✅exam model
✔️last year OTB final exam
📚New Curriculum and Old Curriculum Text Book
🔐Teachers guide
And many others
So please join,share for your friends
https://t.me/BililleAcadamy
https://t.me/BililleAcadamy
3 563
+7
📕 For All Grade 9- 12 students 📚
Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ
በውስጡ :-
New Curriculum Short note
2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf
9-12ኛ ክፍል አጫጭር note
9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer✅
Quiz with video✅
Flashcards ✅
Questions with answer answer ✅
Entrance Tricks
Study tips
ለመቀላቀል
100birr
@elevadmin አናግሩን
ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot
3 563
Conversation between radian and degree
1revolution=360°
1revolution=2π rad
360°=2π rad
π rad=180°
How to convert 90° into radian
90°× (π rad /180°)🤔 why we multiply by "π rad /180°"? Because of multiplicative identity of 1 since π rad =180° so we are multiplying by 1
90°× (π rad /180°) = 90° (1) are equivalent
90°× (π rad /180°) = π/2 rad
Convert 3π/2 rad in degrees
To do that multiply by "180°/π rad
"
(3π/2 rad)(180°/π rad)
270°
3 563
ሰላም ተማሪዎች
በ hand out ፣ በ short note ፣በ video እጥረት የምትቸገሩ ከሆነ Ethiopia School ን ይቀላቀሉ ።
🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹
በዚህም channel ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ለ Entrance እንድትዘጋጁ የሚረዱ የተለያዩ መረጃዎች በየጊዜው ይለቀቃል ስለዚህ ጊዜው ሳይርቅባችሁ በቶሎ ተቀላቀሉ ።
ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+qsetmkxoOKxiZjc0
3 563
Which of the following electromagnetic waves has the shortest wavelength?
3 563
Idiom: Break the ice
Meaning: To start a conversation in a social setting, especially to ease tension or make people feel more comfortable.
Example:
• “At the party, John told a funny story to break the ice.”
Usage:
• You can use “break the ice” when someone is trying to start a conversation or make people feel more relaxed in a social situation.
• It’s often used when meeting new people or in awkward situations where no one is talking.
Other Examples:
• “To break the ice at the meeting, the manager shared an interesting fact about himself.”
• “She always knows how to break the ice with new clients.”
Why Use It?
• This idiom is a great way to describe the act of initiating conversation and making social interactions smoother.
Try using “break the ice” in your conversations to describe situations where someone starts talking to make everyone feel more comfortable!
3 563
ለ2017 ተፈታኞች አንዳንድ ነገር ልበላቹ ክፍል (1)
እኔ የተፈተንኩት በ2016 ነበር እናም በዛ ጊዜ ፈተናው በጣም ይከብዳል ብዬ ነበር ያሰብኩት ግን አልነበረም ። ፈተናው ባጠናቹት ልክ ይሆናል ብላቹም አጠብቁ ። እኔ ያጠናሁት ጊዜ ትንሽ ነው። አንድ ያደረኩት #trick ቢኖር ከ9-12 Connect link አድርጌ በsystem concept በመያዝ እናም exercise በማረግ የcalculation subject ላይ እናም Flashcard በማዘጋጀት ለምሳሌ ለBiology እናም active recall ማለትም አንድን ነገር ለመያዝ ወይም ለመሸምደድ ሁል ጊዜ ያንን ነገር ማየት ወይም ማንበብ ከዛም ለሰው በማስረዳት ነበር Entranceን በደንብ ዘና ብዬ ያለፍኩት
እናንተም ይሄን በማድረግ ማለፍ ትችላላችሁ
በተጨማሪ እኔ ያዘጋጀሁትን
1,tricks
2, flashcards
3. Notes
ለማገኘት በ 100 ብር በአመት ማግኘት ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ
@ElevateTutor_bot
1,start የበሉት
2, Register የሚለውን ይጫኑ በፈለጉት አማራጭ ይክፈሉ
3, የከፈላቹበትን ደረሰኝ እና የምትማሩበት ክፍል ስንተኛ እንደሆነ ይላኩ
4, ወድያው Link ይላካል Join ያደርጋሉ።
📚You can pass Entrance Examination 🙏
