en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Open in Telegram
3 563
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-7630 days
Posts Archive
add ያርጉ አንድ ሰው ይቀራል ቀድሞ ለሚያረግ ሰው private channel በነፃ ያገኛል Minimum 100 peoples to add

add ያርጉ ይወዳደሩ

@ Bright721 አንድ ሰው ተገኝቶአል 2 ሰው ይቀራል

@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot

100 ሰው add ለሚያረግ ሰው በነፃ የኛን የprivate ትምህርት ማግኘት ይችላል ብዛት 3ሰው

ቀጣይ የሚጀምረው 300Members ሲገባ ነውር groupu

Quiz ተጀምሮአል

https://t.me/+OrogosRzXA1lMTJk እዚ group ላይ Quiz መወዳደር ትችላላችሁ በተለያዩ subject

#Test_Answer 😎በቅድሚያ መልሶቹን እንመልከታለን ወደሚቀጥለው ከመሄዳች በፊት፡ ስለሙከራችሁ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው። 1. He _ some new shoes last month. A) bought B) buying C) buy D) buys ✍1 ፡ 🌻1ኛ፡ እይታ፡He .. singular ነው ✨2ኛ እይታ ፡ last month ስለዚህ last ደግሞ past tense ነው ምታሳየው So! ምርጫችን ውስጥ past verb(V2) የሆነውን መመልከት ነው። መልሱ፡  A 2. Where _ you _ on holiday last year? A) did / went B) go / did C) did / go D) do / go ✍2: 🪴1ኛ ፡ እይታ ፡ last year ስትመለከቱ past ነው ሚያሳየን ግን ምርጫችን ውስጥ 2_2 ነው የተሰጣችሁ፡ እሄ ማለት፡ ለመጀመርያው_ እና ለሚቀጥለው_ ለማለት ነው። ስለዚህ ወደ መልሱ ስንሄድ፡ የdo እና የgo ዝርያዎች ነው ያሉት፡ ታዲያ 1ኛ፡ እይታችን ላይ past ብለን ነበር፡ form ደግሞ መከተል የሚችለው ☘ለ questions form Wh + Did /Didn't + Subject+ V1 ነው ብለን ነበር። ስለዚህ ህጉን የተከተለውን እንመርጣለን። So! The answer is: C 3. A: _ you _ Jane last month? B: No, I _ . A) * / saw / didn’t B) Did / see / didn’t C) Did / saw / didn’t D) Did / see / did ✍3: 🍂A. 1ኛ ፡ እይታ ፡ Last month ሚለውን እሱም past tense ነው ሚያሳየው። 🌺2ኛ ፡ እይታ ፡ questions forms .....Did /Didn't + Subject+ V1 🌾B. 1ኛ፡ እይታ ፡ No ህግን ማወቅ ብቻ በቂ ነው። No , Subject + Negative Verb. የዚህ ያህል ካልኩኝ እናንተ እይታችሁን አስፉ፡ መልሱ፡ B ነው። 4. A: _ did she _ a job?      B: In the car factory. A) When / get B) Where / got C) Who / get D) Where / get ✍4: 🌷1ኛ ፡ እይታ ፡  አሁንም በድጋሚ 🌹Questions form: .....Did /Didn't + Subject+ V1 🍁2ኛ ፡ እይታ ፡ In the factory. እሄ place(ቦታ ነው ሚያሳየው)። ለ ቦታ ደግሞ where ነው ምንጠቀመው። So! Answer is "D" 5. Max didn’t _ yesterday afternoon; he _ at home. A) go out / stayed B) go out / stay C) went out / stayed D) went out / stay ✍5: 🌳1ኛ ፡ እይታ ፡ ቀድም ብዬ የለቀኩትን ትምህርት ማስታወስ፡ Don't/ does/ doesn't/ Did Didn't + V1 🌿2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ (past) ነው ሚይሳየው፡ ለሱ ሚስማማውን past form መምረጥ። ስለዚህ መልሱ  "A" ነው። 6. Geoffrey _ French before, but he _ at university now. A) study didn’t / studies B) didn’t study / study C) did not study / studies  D) didn’t studied / studies ✍6 :🌽 1ኛ ፡ እይታ ፡ He ን መመልከት or Geoffrey: He (third person singular) form ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ፡ He /she/ it/ + "s" form of Verb 🌽2ኛ ፡ እይታ ፡ ምርጫውን መመልከት፡ Did /Didn't + Subject እሄንን ተከትሎ የተቀመጠውን ማወቅ፡ ከዛን፡ ነገሮችን ማገናኘን፡ ማለቴ፡ He form ጋር አብሮ መሄደውን መለየት። መልሱ "C" ነው። 7. A: _ did they have _ lunch? B: Soup & fish. A) What / on B) What / for C) Where / in D) Who / for ✍7፡ 🍇1ኛ፡ እይታ ፡ B፡ ላይ soup and fish ምትለዋን መመልከት ምንድነው ሚያመለክተው? Soap & fish ነገሮች(things) ናቸው። thing ደግሞ what ነው ምንጠቀምበት። ስለዚህ ወደ ጥያቄያችን ስንመለስ፡ What did they have.... lunch ይሆንልናል። ታዲያ የሚቀጥለው Blunkett ለመምሏት ደግሞ .... lunch? Lunch ደግሞ (ምሳ) ነው፡ on , in , for ነው ምርጫዎቻችን ስለዝህ for(መውሰድ), In(መግባት) , on(ከላይ) ። ምሳ ይወሰዳል/ ይባላል(for) ነው ሚባለው። 👉Note፡ ስለ In/ On/ For / በስፋት እንመለከታቸዋለን ለዛሬ ለምልክት ያህል ነው። So! Answer is "B" 8. A: Where _ you last week? B: I _ in Alabama. A) were / were B) was / is C) were / was D) was / were ✍8 ፡ 🌹1ኛ ፡ እይታ፡ last week ያለፈ ግዜ 🌹2ኛ ፡ እይታ ፡ You ደግሞ proular subject ነው ነው ስለዚህ were ነው ሚወስደው። 🍓Questions form .... They/ we/ you/ + were ..... 3ኛ ፡ እይታ ፡ "I" ደግሞ special Subject ነው past ላይ እሱም was ነው ሚወስደው። 🍓Affermative form I + was... 9. I usually _ for 6 hours a day, but I _ for 8 hours yesterday. A) work / worked B) works / worked C) worked / worked D) work / work ✍9 : 🍒1ኛ ፡ እይታ ፡ Adverb of frequency (Always , usually ,  sometimes) በsimple present ላይ እንደምንጠቀም ተነጋግረን ነበር። ታዲያ እነኝህ adverbኦች እንደመሸጋገርያ ነው ሚያገለግሉት። ስለዚህ I + Usually + V1(V1 ያልነው በ "I" ምክንያት ነው) {she he it ቢሆን ኖሮ "S" Form ነበር ምናስገባው። 🍒2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ ግዜ ስለዚህ V2 ነው ምንጠቀመው። So! Answer is "A" 10. Rosemary often _ to work by bus, but she _ to work by taxi yesterday. A) got / get B) gets / got C) get / got D) got / got ✍10 : 🍓1ኛ ፡ እይታ ፡ Resomary፡ third person singular (እንደ she ማለት ነው ) ስለዚህ often መሸጋገርያ ነው ብለናል she + Adverb of frequency + "s" Form. 🍓2ኛ፡ እይታ ፡ yesterday፡ past ነው ብለናል፡ ስለዚህ V2 እንቀበላለን። So! መልሱ "B"  ነው። ✍አመሰግናለው🙏🙏 በኔ በኩል ጨርሻለው ። አስታየታችሁን ጻህፉሉኝ ቸው። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇 Join:🔑@ElevateTutoriall 👆👆👆👆👆👆👆 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🔺ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች  ⭐️ ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ✅ የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ✅የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! ✅በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ✅ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ! ✅ ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ✅ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ! ✅አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ✅በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ✅ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከጓደኞቻቹ  ጋር መወያየት! ✅ መልካም የጥናት ጊዜ!😊

Don't click it አትንኩኝ

Which word means "to be in agreement or harmony"?
Anonymous voting

What does "Abate" mean?  
Anonymous voting

Which word means "suitable or proper in the circumstances"?  
Anonymous voting

What does "Sustain" mean?  
Anonymous voting

https://t.me/+twFEBWeQLgQxZGZk 100mb for top 2 adders አድ በማረግ ይሸለሙ ብዙ አድ ያረገ ይሸለማል

If someone is "capable," they are:  
Anonymous voting

What is the meaning of "Validate"?  
Anonymous voting

What is the meaning of "Validate"?   - A) To deny   - B) To prove (Correct Answer)   - C) To overlook   - D) To modify
Anonymous voting