3 563
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-197 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
3 563
add ያርጉ አንድ ሰው ይቀራል ቀድሞ ለሚያረግ ሰው private channel በነፃ ያገኛል Minimum 100 peoples to add
3 563
#Test_Answer
😎በቅድሚያ መልሶቹን እንመልከታለን ወደሚቀጥለው ከመሄዳች በፊት፡ ስለሙከራችሁ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው።
1. He _ some new shoes last month.
A) bought
B) buying
C) buy
D) buys
✍1 ፡ 🌻1ኛ፡ እይታ፡He .. singular ነው
✨2ኛ እይታ ፡ last month ስለዚህ last ደግሞ past tense ነው ምታሳየው
So! ምርጫችን ውስጥ past verb(V2) የሆነውን መመልከት ነው።
መልሱ፡ A
2. Where _ you _ on holiday last year?
A) did / went
B) go / did
C) did / go
D) do / go
✍2: 🪴1ኛ ፡ እይታ ፡ last year ስትመለከቱ past ነው ሚያሳየን
ግን ምርጫችን ውስጥ 2_2 ነው የተሰጣችሁ፡ እሄ ማለት፡ ለመጀመርያው_ እና ለሚቀጥለው_ ለማለት ነው።
ስለዚህ ወደ መልሱ ስንሄድ፡ የdo እና የgo ዝርያዎች ነው ያሉት፡
ታዲያ 1ኛ፡ እይታችን ላይ past ብለን ነበር፡ form ደግሞ መከተል የሚችለው
☘ለ questions form
Wh + Did /Didn't + Subject+ V1 ነው ብለን ነበር።
ስለዚህ ህጉን የተከተለውን እንመርጣለን።
So! The answer is: C
3. A: _ you _ Jane last month?
B: No, I _ .
A) * / saw / didn’t
B) Did / see / didn’t
C) Did / saw / didn’t
D) Did / see / did
✍3: 🍂A. 1ኛ ፡ እይታ ፡ Last month ሚለውን እሱም past tense ነው ሚያሳየው።
🌺2ኛ ፡ እይታ ፡ questions forms
.....Did /Didn't + Subject+ V1
🌾B. 1ኛ፡ እይታ ፡ No ህግን ማወቅ ብቻ በቂ ነው። No , Subject + Negative Verb.
የዚህ ያህል ካልኩኝ እናንተ እይታችሁን አስፉ፡ መልሱ፡ B ነው።
4. A: _ did she _ a job?
B: In the car factory.
A) When / get
B) Where / got
C) Who / get
D) Where / get
✍4: 🌷1ኛ ፡ እይታ ፡ አሁንም በድጋሚ
🌹Questions form:
.....Did /Didn't + Subject+ V1
🍁2ኛ ፡ እይታ ፡ In the factory. እሄ place(ቦታ ነው ሚያሳየው)። ለ ቦታ ደግሞ where ነው ምንጠቀመው።
So! Answer is "D"
5. Max didn’t _ yesterday afternoon; he _ at home.
A) go out / stayed
B) go out / stay
C) went out / stayed
D) went out / stay
✍5: 🌳1ኛ ፡ እይታ ፡ ቀድም ብዬ የለቀኩትን ትምህርት ማስታወስ፡
Don't/ does/ doesn't/ Did Didn't + V1
🌿2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ (past) ነው ሚይሳየው፡ ለሱ ሚስማማውን past form መምረጥ።
ስለዚህ መልሱ "A" ነው።
6. Geoffrey _ French before, but he _ at university now.
A) study didn’t / studies
B) didn’t study / study
C) did not study / studies
D) didn’t studied / studies
✍6 :🌽 1ኛ ፡ እይታ ፡ He ን መመልከት or Geoffrey: He (third person singular) form ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ፡
He /she/ it/ + "s" form of Verb
🌽2ኛ ፡ እይታ ፡ ምርጫውን መመልከት፡
Did /Didn't + Subject እሄንን ተከትሎ የተቀመጠውን ማወቅ፡
ከዛን፡ ነገሮችን ማገናኘን፡ ማለቴ፡ He form ጋር አብሮ መሄደውን መለየት።
መልሱ "C" ነው።
7. A: _ did they have _ lunch?
B: Soup & fish.
A) What / on
B) What / for
C) Where / in
D) Who / for
✍7፡ 🍇1ኛ፡ እይታ ፡ B፡ ላይ soup and fish ምትለዋን መመልከት ምንድነው ሚያመለክተው? Soap & fish ነገሮች(things) ናቸው። thing ደግሞ what ነው ምንጠቀምበት።
ስለዚህ ወደ ጥያቄያችን ስንመለስ፡
What did they have.... lunch ይሆንልናል።
ታዲያ የሚቀጥለው Blunkett ለመምሏት ደግሞ .... lunch? Lunch ደግሞ (ምሳ) ነው፡ on , in , for ነው ምርጫዎቻችን ስለዝህ for(መውሰድ),
In(መግባት) , on(ከላይ) ።
ምሳ ይወሰዳል/ ይባላል(for) ነው ሚባለው።
👉Note፡ ስለ In/ On/ For / በስፋት እንመለከታቸዋለን ለዛሬ ለምልክት ያህል ነው።
So! Answer is "B"
8. A: Where _ you last week?
B: I _ in Alabama.
A) were / were
B) was / is
C) were / was
D) was / were
✍8 ፡ 🌹1ኛ ፡ እይታ፡ last week ያለፈ ግዜ
🌹2ኛ ፡ እይታ ፡ You ደግሞ proular subject ነው ነው ስለዚህ were ነው ሚወስደው።
🍓Questions form
.... They/ we/ you/ + were .....
3ኛ ፡ እይታ ፡ "I" ደግሞ special Subject ነው past ላይ እሱም was ነው ሚወስደው።
🍓Affermative form
I + was...
9. I usually _ for 6 hours a day, but I _ for 8 hours yesterday.
A) work / worked
B) works / worked
C) worked / worked
D) work / work
✍9 : 🍒1ኛ ፡ እይታ ፡ Adverb of frequency (Always , usually , sometimes) በsimple present ላይ እንደምንጠቀም ተነጋግረን ነበር። ታዲያ እነኝህ adverbኦች እንደመሸጋገርያ ነው ሚያገለግሉት።
ስለዚህ I + Usually + V1(V1 ያልነው በ "I" ምክንያት ነው) {she he it ቢሆን ኖሮ "S" Form ነበር ምናስገባው።
🍒2ኛ ፡ እይታ ፡ yesterday ያለፈ ግዜ ስለዚህ V2 ነው ምንጠቀመው።
So! Answer is "A"
10. Rosemary often _ to work by bus, but she _ to work by taxi
yesterday.
A) got / get
B) gets / got
C) get / got
D) got / got
✍10 : 🍓1ኛ ፡ እይታ ፡ Resomary፡ third person singular (እንደ she ማለት ነው ) ስለዚህ often መሸጋገርያ ነው ብለናል she + Adverb of frequency + "s" Form.
🍓2ኛ፡ እይታ ፡ yesterday፡ past ነው ብለናል፡ ስለዚህ V2 እንቀበላለን።
So! መልሱ "B" ነው።
✍አመሰግናለው🙏🙏 በኔ በኩል ጨርሻለው ። አስታየታችሁን ጻህፉሉኝ ቸው።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇
Join:🔑@ElevateTutoriall
👆👆👆👆👆👆👆
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
3 563
🔺ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች
⭐️ ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!
✅ የተመጠነ የንባብ ጊዜ
መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!
✅የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ!
✅በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!
✅ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ!
✅ ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!
✅ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ!
✅አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!
✅በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!
✅ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከጓደኞቻቹ ጋር መወያየት!
✅ መልካም የጥናት ጊዜ!😊
3 563
What is the meaning of "Validate"?
- A) To deny
- B) To prove (Correct Answer) - C) To overlook - D) To modify
