en
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Open in Telegram
3 563
Subscribers
No data24 hours
-197 days
-7630 days
Posts Archive
How many chromosome have human being ?
Anonymous voting

The power house of cell is _____ ?
Anonymous voting

What is the general formula of Alkyne?
Anonymous voting

+1
Mathematics.pdf1.05 MB

+9
2016 ONLINE BIOLOGY MODEL EXAMINATION - @ENTRANCE_TRICKS.pdf4.61 MB

What is the General formula of Cycloalkyne?
Anonymous voting

Eski ehen xyaqe srulgn
Eski ehen xyaqe srulgn

A man accepts a position with an initial salary of Birr 14,400 per year.If it's known that his salary will increase at the end of every year by 1440,what will be his annual salary at the beginning of 11th year?
Anonymous voting

አልበት አንስታይን የቀጠለ እናቱ አባቱና አንስታይን ለእራት ቀርበው ሳለ ሁሉንም ያስደነገጠና ያስደሰተ ነገር ተፈጠረ፣አንስታይን ተናገረ!!"ኦው!...ሾርባው ይፋጃል"ሲል ሁሉም ጆሮአቸውን ማመን ተሳናቸው።ሁሉንም ደንግጠው ለምን እስካሁን እንዳላወራ ሲጠየቅ መልሱ የነበረው "እስካሁን ነገሮች መልካም ነበሩ" ከዛ በኋላ አንስታይን እንደ መደበኛ ልጆች ማውራት ሲጠይቁት መመለስ ጀመረ፣ከዛ አልፎ መጠየቅ ልማዱ ሆነ።ግን አሁንም አንስታይን አካኋኑ ሁሉ የትልቅ ሰው አይነት ነበር፣ልጆች ጋር ከመቅረብ በላይ ብቻውን ማሰብና ማሰላለስ ይመርጣል።ሽጉጥ፣ፖሊስ፣ወታደርና መሰሎቹን አጥብቆ ይጠላና ይፈራ ነበር አይ አንስታይን የወደፊት የፈጠራውን ውጤት ሳያውቅ ቀርቶ እዚህ ሽጉጥ ይፈራል! ብቻ አንስታይን በልጅነቱ ብቸኛ፣ዝምታ የሚያበዛና እሱ ብቻ ሚያስደስተው ነገር የሚያደርግ ልጅ ነበር፣በአሁን አጠራር ኦውቲዝም በተባለው የአእምሮ ህመም የተጠቃ ነበር።በእርግጥ በአለማችን ላይ ታዋቂ የሆኑ ግን የኦውቲዝም ተጠቂ የነበረው አንስታይን ብቻ ሳይሆን በጣም ታዋቂው የእግርኳስ ተጫዋች ሊዩኔል ሜሲም ይጠቀሳል። በስራ ምክንያት ቤተሰቡ ከአልም ሙኒክ ወደ ምትባለው የጀርመን ሌላኛዋ ከተማ ሄደው አንስታይንም አምስት አመት ሲሞላው St. Peter Catholic elementary school ገባ።ቀጥሎ ደግሞ Luitpold Gymnasium በተባለ ትምህርት ቤት ደግሞ advanced አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ጨረሰ።ግን በዚህ መሀል ቤተሰቡ እዛ ኑሮ ስላልሰመረ እሱን ዘመድ ጋር ጥለው ወደ ጣልያን ሚላን ከተማ ከዛ ፓቪያ ገቡ፣አንስታይን እዛው ሙኒክ ትምህርቱን ቀጠለ።

Private class English እና Sat መማር ለምትፈልጉ በ100ብር ብቻ @elevadmin አናግሩኝ

Private class ላይ ማስተማር የሚችል የምትችል natural 2 Social 2 ሰው እንፈልጋለን ደሞዝ በስምምነት @elevadmin Tlak to me and say Private class

photo content

The shop doesn't sell  new books. It only  sells old ____. 👍.of them ❤️.ones 🫡.some 😎.them ✅React to right Answer ✅

Q32 ➣Only 2% can solve this question . ➣2% የሚሆኑት ሚመልሱት ጥያቄ። 🏁 @elevate_group
Q32 ➣Only 2% can solve this question . ➣2% የሚሆኑት ሚመልሱት ጥያቄ። 🏁 @elevate_group

Admin ለመሆን ነው የተፈለጋቹት በአካውንቱ ላይ ያውሩኝ አሳማኝ ምክንያት ያቀረበ admin ይሆናል ለምን admin መሆን ፈለጋቹ?

Social science የምትማሩ 2 ሰው እንፈልጋለን @elevadmin say hi

Quiz poll ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል እዚ channel ላይ በታማኝነት መስራት የሚፈል @elevadmin say Hi

Elevate Academy 📚 - Statistics & analytics of Telegram channel @elevatetutorial