3 563
Підписники
Немає даних24 години
-197 днів
-7630 днів
Архів дописів
3 563
A man accepts a position with an initial salary of Birr 14,400 per year.If it's known that his salary will increase at the end of every year by 1440,what will be his annual salary at the beginning of 11th year?
3 563
አልበት አንስታይን የቀጠለ
እናቱ አባቱና አንስታይን ለእራት ቀርበው ሳለ ሁሉንም ያስደነገጠና ያስደሰተ ነገር ተፈጠረ፣አንስታይን ተናገረ!!"ኦው!...ሾርባው ይፋጃል"ሲል ሁሉም ጆሮአቸውን ማመን ተሳናቸው።ሁሉንም ደንግጠው ለምን እስካሁን እንዳላወራ ሲጠየቅ መልሱ የነበረው "እስካሁን ነገሮች መልካም ነበሩ"
ከዛ በኋላ አንስታይን እንደ መደበኛ ልጆች ማውራት ሲጠይቁት መመለስ ጀመረ፣ከዛ አልፎ መጠየቅ ልማዱ ሆነ።ግን አሁንም አንስታይን አካኋኑ ሁሉ የትልቅ ሰው አይነት ነበር፣ልጆች ጋር ከመቅረብ በላይ ብቻውን ማሰብና ማሰላለስ ይመርጣል።ሽጉጥ፣ፖሊስ፣ወታደርና መሰሎቹን አጥብቆ ይጠላና ይፈራ ነበር አይ አንስታይን የወደፊት የፈጠራውን ውጤት ሳያውቅ ቀርቶ እዚህ ሽጉጥ ይፈራል!
ብቻ አንስታይን በልጅነቱ ብቸኛ፣ዝምታ የሚያበዛና እሱ ብቻ ሚያስደስተው ነገር የሚያደርግ ልጅ ነበር፣በአሁን አጠራር ኦውቲዝም በተባለው የአእምሮ ህመም የተጠቃ ነበር።በእርግጥ በአለማችን ላይ ታዋቂ የሆኑ ግን የኦውቲዝም ተጠቂ የነበረው አንስታይን ብቻ ሳይሆን በጣም ታዋቂው የእግርኳስ ተጫዋች ሊዩኔል ሜሲም ይጠቀሳል።
በስራ ምክንያት ቤተሰቡ ከአልም ሙኒክ ወደ ምትባለው የጀርመን ሌላኛዋ ከተማ ሄደው አንስታይንም አምስት አመት ሲሞላው St. Peter Catholic elementary school ገባ።ቀጥሎ ደግሞ Luitpold Gymnasium በተባለ ትምህርት ቤት ደግሞ advanced አንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ጨረሰ።ግን በዚህ መሀል ቤተሰቡ እዛ ኑሮ ስላልሰመረ እሱን ዘመድ ጋር ጥለው ወደ ጣልያን ሚላን ከተማ ከዛ ፓቪያ ገቡ፣አንስታይን እዛው ሙኒክ ትምህርቱን ቀጠለ።
3 563
Private class ላይ ማስተማር የሚችል የምትችል
natural 2
Social 2 ሰው እንፈልጋለን
ደሞዝ በስምምነት
@elevadmin Tlak to me and say Private class
3 563
The shop doesn't sell new books. It only sells old ____.
👍.of them
❤️.ones
🫡.some
😎.them
✅React to right Answer ✅
3 563
Admin ለመሆን ነው የተፈለጋቹት በአካውንቱ ላይ ያውሩኝ አሳማኝ ምክንያት ያቀረበ admin ይሆናል ለምን admin መሆን ፈለጋቹ?
