Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
Closed channel
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
Show more1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
በናሳ ሕግ መሰረት ጠፈር ላይ ወይም በሌሎች ፕላኔቶች ላይ "sex" ማድረግ የተከለከለ ነው ይሁን እንጂ አሁን ድረስ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት ተደርጎ የተገኝ አውንታዊ ወይም አሉታዊ ግኝት የለም እንደ አንዳድ ሳይንቲስቶች ግምት ከሆነ ግን ጠፈር ላይ የሰው ልጅ የ"sex" ፍሎጎት በእጅጉን ይወርዳል።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
#Astronomical_event🤩🤩🤩
💥ውበቱን ተመልከቱ🥳🤩🤩
.
.
‼️ ለጓደኞቻችሁ ሼር እያረጋችሁ ቤተሰብ በቅርቡ በአዲስ አቀራረብ እንመጣለን!!!
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
ልክ በዛሬዋ ቀን የዛሬ 45 ዓመት ናሳ የማይቻለው ነገረ ነገረ አደለገ የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የጨረቃን ምድር እረገጥ !!!
ከታሪክ ማህደር
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
#ኒፍሊሞች
ኑፍሊሞች በግሪካውያን አፈታሪክ ውስጥ የሚነገርላቸው ግዙፋን ፍጥረታት ናቸው። ኒፍሊሞች አመጣጣቸውንና አፈጣጠራቸውን ቅዱስ ሔኖክ በመፀሀፉ ላይ አስቀምጦ ሚስጥሩን በ ቅዱስ ሔኖክ መፀሀፍ ላይም አንደተገለፀው(የሰው ልጆች ከበዙ በኀላ እንዲህ ሆነ በእነዚያ ወራት መልከ መልካሞች ልጆች ሴት ልጆች ተወለዱላቸው መላእክትም እነርሱን አይተው ወደዷቸው እርስ በእርሳቸውም ኑ ለእኛ ከሰው ልጆች ሴቶችን እንምረጥ ለእኛም ልጆችን እንውሰድ አሉ ይላል።
ከዛንም ሰአት በሁአላ ልጆችን ወለዱ ለሰው ልጆችም እግዚብሔር እንዲገለጡ ያልፈለጋቸውን ሚስጥራት እና ጥበባት ሁሉ ማስተማር ጀመሩ እነዚህም ፍጥረታት ቁመታቸው 3ሺ ክንድ ሲሆን ማንንም የማይምረውን እና ማንም የማይችለውን ሀያል ፍጡር እንኳን በቀላሉ ይዘው ይመገቡ ነበር ኒፍሊሞች እርስ በራሳቸው ሳይቀር እንደተበላሉ የሚያስረዱ ማስረጃዎች እየተገኙ ይገኛሉ።
እነደተገኙት ማስረጃዎችና እንደ ተመራማሪዎች ገለፃ ኒፍሊሞች ከእኛለም ውጪ ያሉ ፍጥረታት መነሻናት ከምትባለው ኒብሩ(ፕላኔትx) የመጡናቸው ተብሎ ይታሰባል ኒብሩ የተለያዩ የረቀቁ ፍጥረታትና በድንቃድንቅ ነገሮች የተመላች እንደሆነች ይነገርላታል ኒፍሊሞችም ከዚያች ፕላኔት አንደመጡ ይታሰባለል ስለ ኒፍሊሞችን መረጃዎችን ሳሰባስብ ካገኝሁአቸው አስገራሚ ነገሮች መካከል ቁመታቸው ከመርዘሙ የተነሳ በእናቶቻቸው እምብርት በኩል ሰንጥቀው ይወጡ አንደነበርና ዳመናን አየገፉ ይሔዱ እንደነበር አንብቤያለሁ ምናልባትም ኒፍሊሞች በተሰወረችው የሰብአዳት ከተማ ወይም በኒብሩ ሊኖሩ ይችላሉ።
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
መሬት ላይ ሁንን በአይናችን የምናያቸው ፕላኔቶች ይኖሩ ይሆን?
በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ መሬትን ጨምሮ ስምንት ፕላኔቶች ያሉ ሲሆን ከስምንቱ 5ቱን በምሽት መሬት ላይ ሁንን በአይናችን ማየት እንችላለን
መሬት ላይ ሁነን የምናያቸው ፕላኔቶች ሜርኩሪ,ቬኑስ,ማርስ,ጁፒተር እና ሳተርን ናቸው
እንዴት አድርጌ ማየት እችላለው?
ፕላኔቶቹ በማታ ሲታዩ ኮከብ ሰለሚመስሉ መለየት ይከብዳል ነገረ ግን ፕላኔት መሆናቸውን በሁለተ መንገድ መለየት ይቻላል አንደኛው ሲያበሩ እንደክዋክብት አይርገበገቡም በዚህ መሰረት ማታ ላይ የምታዮቸውን ፕላኔቶች ከክዋክብት መለየት ትችላላቹ ሁለተኛው ነገረ ደግሞ አብዛኞቹ ፕላኔቶች የሚገኙት ጨረቃ ወይም ፀሐይ በምትንቀሳቀስበት አቅጣጫ ወይም ቦታ ነው ።
ማየት የምትፈልጉ ካላቹ በማታ ፀሐይ ወታ በምትገባበት ወይም ጨረቃ በምትንቀሳቀስበት አቅጣጫ ቅኝት ብታረጉ ከነዚህ ካላይ ከጠቀስናቸው ፕላኔቶች መካከል አንዳቸውን ለማየት ትችሉ ይሆናል።
የቲኛውን ፕላኔት እያየው እንደሆነ እንዴት ላወቅ እችላለው?
የትኛውን ፕላኔት እያያቹ እንደሆነ ለማወቅ ከፈለገቹ ደግሞ እናተ በምታዩበት ወቅት የሚታዩ ፕላኔቶች የቲኞቹ እንደሆኑ ማጣራት ይኖርባቹዋል
እንዴት ላጣራ?
ጎግል ላይ "What planet is visible today?" ብላቹ ሰርች በማድረግ ማየት ትችላላቹ።
👆👆ከላይ ከትላንት እስከ ዛሬ እየታዩ ያሉ ፕላኔቶችን ዝርዝር አታች አድርገናል።
subscribe🙏🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
🌪በቤርሙዳ ትሪያንግል አካባቢ ገብተው ከመሰወራቸው በፊት ፓይለቶች እና ካፒቴኖች የመጨረሻ ቃላቸውን በዝርዝር እንመልከት
🌪አንዳንዶቹ የተናገሩት በጣም ሚያስደነግጥ ነው። በዛ ሰአት ምንድን ነው ያዩት ?
🌪ታህሳስ 15 1945 ከጠፉት 19 አውሮፕላኖች ውስጥ አብራሪዎቹ ለመጨረሻ ጊዜ ቃላቶቻቸው የሚከተሉት ናቸው። እና እነዚ የመጨረሻ ቃላቶቻቸው record ተደርጎ ተቀምጧል።
🌪የመጀመሪያው ጥሪ
"ሄሎ ይሄ አስቸኳይ ጥሪ ነው። መሬት አይታየንም , ከበረራ መስመራችን የወጣን ይመስለኛል።"
🌪ሁለተኛው ጥሪ
"ያለንበት ቦታ የት እንደሆነ እርግጠኞች አይደለንም። መንገዱ የጠፋን ይመስላል።"
🌪ሶስተኛው ጥሪ
" ምእራብ በየትኛው አቅጣጫ እንደሆነ አናውቅም። ሁሉም ነገር ትክክል አይደለም ይገርማል።" ብሎ ተቋርጧል ጥሪው
🌪አራተኛው ጥሪ
"ውቅያኖሱ የተለመደ መልኩን አልያዘም።" ብሎ የዚኛውም ጥሪ ተቋርጧል።
🌪አምስተኛው ጥሪ
"እኔን ተከትላቹ አትምጡ። ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ። ብሎ የዚኛውም ጥሪ ተቋርጣል።
🌪 ስድስተኛው ጥሪ
"ወደ ነጭ ውሀ እየገባን ነው , መንገድ ስተናል በጣም ሀይለኛ ንፋስ አለ።" ብሎ የዚም ተቋርጧል።
🌪ሰባተኛው ጥሪ
"ነገሮች እየተቀያየሩ ነው አቅጣጫ ጠቋሚው ኮምፓስ በፍጥነት ይሽከረከራል። እንደዚ ሆኖ አይቼው አላቅም። ሞተሩም ፣ electric system ሁሉም ነገር ቀጥ ብሏል። ሰማዩና ውቅያንሱ የተላጠፉ ይመስላሉ። ሰማዩ እና ውቅያንሱ የት እንደሚጀምሩ እና እንደሚያቁ አይታወቅም። ውቅያንስም ሆነ ሰማይ የሌለ አይነት ነገር ሆኖ ነው ሚታየው። ወደ ታች ስመለከት ወተት የመሰለ ጭጋግ ነገር ነው ሚታየኝ። መርከቡ በሁለት አቅጣጫ ሲጎተት አይነት እየተሰማን ነው።
🌪ከላይ የዘረዘርንላቹ የአውሮፕላን ፓይለቶች እና የመርከብ ካፒቴኖች የመጨረሻ ቃላቸው ነው። ከ Record ክፍል የተገኙ ናቸው። በዚ ቤርሙዳ አካባቢ ቁጥር ስፍር የሌላቸው መርከቦች እና ፓይለቶች ገብተው ተሰውረዋል። ሌላው ሳይቀር ተከስክሰው ነው ተብሎ እንኳን ቢታሰብ ስብርባሪያቸው እንኳን አይገኝም። ሳይንቲስቶች በዚህ አካባቢ ሚያልፉትን መርከቦች እና አውሮፕላኖች time traveler እያረጋቸው ነው ሚሰወሩት ይላሉ።
⛈ነገሩን አስደንጋጭ ሚያደርገው ቤርሙዳ ትሪያንግል ገብተው ያመለጡ ሰዎች ምን እንዳጋጠማቸው እና ምን እንዳዩ ተጠይቀው ምንም አናውቅም ማለታቸው ነው። አንዳንድ ያመለጡት ሰዎች ግን አሁን ላይ ትንሽ እየተናገሩ ነው። አንድ አውሮፕላን አብራሪ ከቤርሙዳ ገብቶ የተረፈ ደሞ የተናገረው " ምንም ነገር አይታየኝም ነበር። እጅግ ከፍተኛ ሚንቦገቦግ ብርሀን ነበር። ሁሉም ነገር ነጭ ሆኖ ነበር ሚታየኝ, ሞተሩም ሁሉም ነገር ለአምስት ደቂቃ ቀጥ ብሎ ነበር። ከዛ በሗላ ግን ወደ ቀድሞ ተመለስኩ እና በፍጥነት ከዚህ አካባቢ እያበረርኩ ወጣው" ብሏል።
🌪ሳይንቲስቶች እስካሁን የቤርሙዳ ሚስጥር ምን እንደሆነ ሊገባቸው አልቻለም። በተለይ ከላይ እንደፃፍነው አምስተኛው ጥሪ ላይ አንዱ ፓይለት እንዳለው "እኔን ተከትላቹ አትምጡ ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ" ያለው, ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ይሄ አብራሪ በዛ ሰአት በእርግጠኝነት Aliens ወይም ባእድ ፍጡራን እየተከተሉት እንደነበር እና አግተው ወስደውትም እንደሆነ ደምድመዋል። እና እኛ የሰው ልጆች ከእነዚህ ባእድ ፍጡራን በእጅጉ በ technology ወደ ሗላ የቀረን እንደሆንን ይናገራሉ። እና ሳይንቲስቶች እንደሚሉት እነዚ Aliens ከኛ ከሰው ልጆች በ technology በብዙ እጥፍ የተራቀቁ እንደሉ።
©Mira Zh
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ከኛዋ መሬት ጋር የሚመሳለው ፕላኔት ወይም "kepler-22b" ብለነ እንጠረዋለን
ይሄ ኤክሶ ፕላኔት ወይም በእንግልዘኛው "exoplanet" ወይም "extrasolar
planet" የሚባል አይነት ሲሆን
ይሄ ፕላኔት የሚዞረው ኮከብ "kepler-22" የሚባል ሲሆን ከኛዋ ኮከብ ፀሐይ እጅጉን ይመሳሰላል የኛ ፕላኔት ከኛ ፀሐይ 150ሚልዬን ኪሎ ሜትር የምትርቅ ሲሆን ይሄም እርቀተ ሕይወት ላላቸው ነገሮች ምቹ ያደርጋታል ይሄም "kepler-22b" የተሰኘ ፕላኔት ከራሱ ኮከበ(ፀሐይ) የሚርቀው ልክ እንደኛ ፕላኔት ነው ወይም ተመሳሳይ ነው ይሄም ሕይወት ያላቸው ነገሮች የሚኖሩበተ አከባቢ ነው ወይም በእንግልዘኛው "habitabel zone" ብለን የምንጠራው አከባቢ ነው
ይሄ ፕላኔት የተገኘው በ2011 ሲሆን "habitable zone" የሚባለው አከባቢ የተገኘ የመጀመሪያው ፕላኔት ነው
ውሃ በዚህ ፕላኔት የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው ውሃ ደግሞ ሕይወት ላላቸው ነገሮች መሰረታዊ ነገረ ነው እናም ይሄ አለም ለሰው ልጆች ኦነ ለሌሎች ፍጡሮች ጥሩ መኖሪያ መሆን ይችላል
"kepler-22b" የተሰኘው ፕላኔት ከኛ ምድር የሚርቀው 600 የብርሃን አመተ ነው ወደዚህ ፕላኔት ለመሄድ አውን ላይ እጅግ ፈጣን የሚባለውን "New Horizons" የሚባለውን እስፔስክራፍት ብንጠቀም እንኳን 26 ሚልዬን አመተ ያስፈልገናል ይሄ እስፔስ ክራፍት የሚጓዘው በሰሀተ 59,000km እንደሆነ ይታወቃል
ይሄ ፕላኔት ከኛ ፕላኔት የሚበልጥ ሲሆን የራሱን ኮከብ ዙሮ ለመጨረሰ 290 ቀን ይፈጅበታል አስተውሉ የኛ ምድር የኛን ፀሐይ ዙራ ለመጨረስ 365 ቀነ ነው የሚፈጅባት ይሄ ብቻ ሳይሆን የኛ ኮከበ(ፀሐይ) እና የፕላኔቱ ኮከብ አንድ አይነተ ወይም በእንግልዘኛው "G-type" ብለን የምንጠራቸው የኮከብ ዝርያዎች ውስጥ ይመደባሉ
የመስታወቱ አለም (the glass world)
በዚህ ግዙፍ ዩንቨረስ ውስጥ ብዙ አስደናቂ ፕላኔቶች ተገኝተዋል ከነዚህ ፕላኔቶች መካከል ደግሞ በመስታወት የተሰራው ፕላኔት ወይም ዓለም አንደኛው ነው ይሄ ፕላኔት ሙሉ ለሙሉ መስተዋት ሲሆን ሳይንቲስቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌስኮፕ ሲመለከቱት እጅግ ውብ ነበረ በዋላም በተደረገ ጥናት ፕላኔቱ በኛ አለም ላይ ለአንዳድ ተግባራቶች በሚውለው መስታወት የተሰራ ሁኖ አግኝተውታል።
የፕላኔቱ ስም "HD 189733b" ይባላል እዚህ ዓለም ላይ ያለው ንፍስ የተሰባበሩ ጠርሙሶችን ከቦታ ቦታ የሚያንቀሳቅስ ሲሆን ይሄም የተሰባበር መስታወት በዚህ አለም ላይ በሰአት እሰከ 7000km ይጓዛል እዚህ ዓለም ላይ የሚዘንበው ዝናብ ደግሞ ፈሳሽ መስታወት እንደሆነ ይነገራል ይሄ አይነቱ አለም ሕይወት ላላቸው ፍጡሮች ምቹ ነው ተብሎ አይታሰብም።
በቅርቡ ቶፕ አስር አስደናቂ ፕላኔቶች በሚል ቪድዮ ዩቲዩብ ላይ እንለቃለን እስከዛው "Subscribe" 🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
እኛ ከምንገኝበት ምድር 111 የብርሃን ዓመት ረቀት ላይ 2-18b የሚል ስያሜ የተሰጠው እጅግ አስገራሚ ፕላኔት ይገኛል ፕላኔቱ ፈሳሽ ውሃ እና ተራራማ ስፍራዎች በውስጡ እንደሚገኝ በጥናት የተረጋገጠ ሲሆን ምንአልባትም ይህኛው ፕላኔት ከሰው ልጅ ወጣ ያሉ ፉጥሮች እየኖሩበት ሊሆን እንደሚችል የዘርፉ ባለሞያዎች ይሞግታሉ።
ምንጭ - ከአለም Gallery
ሰለኤልያኖች እና ከኤልያኖች ጋር የተደረገውን ቃለመጠየቅ ለማየት👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ
#የስነ_ፈለክ (ስነ ፈለክ) ክስተት በትክክል ማየት ካልቻሉ እሱን ለማብራራት በጣም ከባድ ነው።
√• ሜቲዎራይቶች ከጠፈር ወደ ምድር የሚወርዱ ዐለቶች ናቸው ፡ እነሱ ከስቴሮይድ ቀበቶ የመጡ ሲሆን አንዳንዶቹም ማግኔቲክ የሚያደርጋቸውን ብረት ይይዛሉ ፡፡
√•. ፀሐይ ንቁ የጋዝ ኳስ ናት - በዋነኝነት ሃይድሮጂን እና ሂሊየም ፡ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ምድር በፀሐይ ውስጥ ሊገባ ይችላል ፡፡
√•ፀሐይ የፀሐይ ነፋስ የሚባለውን ከፍተኛ የኃይል ቅንጣቶችን ጅረት ታወጣለች ፡ እነዚህ ቅንጣቶች በሰከንድ 750 ኪ.ሜ በሚደርስ ፍጥነት ሊጓዙ ይችላሉ!
√•የፀሐይ ንፋስ ከምድር ከማይታየው መግነጢሳዊ መስክ ጋር ይሠራል ፡፡ መግነጢሳዊ መስክ መስመሮች እነዚህን ቅንጣቶች ወደ ሰሜን እና ደቡብ ዋልታዎች ያሰራጫሉ ፣ ልክ እንደ ብስክሌት ትንሽ በመንገድ ላይ በትራም መስመሮች ውስጥ ተይዞ ዱካውን ይከተላል ፡፡
√•አየር እንደ ናይትሮጂን (78%) እና ኦክስጅን (21%) ባሉ የተለያዩ ጋዞች የተሠራ ነው ፡፡
√• እነዚህ ጋዞች ብዙውን ጊዜ ለእኛ የማይታዩ ናቸው ፣ ሆኖም የፀሐይ ንፋስ ቅንጣቶች ከእነዚህ ጋዞች ጋር ይጋጫሉ ፣ ኃይል ይሰጣቸዋል እናም በምላሹም ያበራሉ ፡፡
√•እነዚህ የአረንጓዴ ፣ ሀምራዊ እና የቀይ ብርሃን መጋረጃዎች አውሮራ ወይም ሰሜናዊ እና ደቡባዊ መብራቶች ይባላሉ ፡
√• እንደ ሳተርን እና ጁፒተር ያሉ አንዳንድ ሌሎች ፕላኔቶች በፖሎቻቸው ላይ ኦሮራ አላቸው
√•አውሮራም ለዓይናችን የማይታየውን አልትራቫዮሌት ብርሃን ያወጣል ፡ የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች ይህን ዓይነቱን ብርሃን ለመለየት የሚያስችሉ ልዩ ቴሌስኮፖችን ይጠቀማሉ
‼️ ለጓደኞቻችሁ ሼር እያረጋችሁ ቤተሰብ በቅርቡ በአዲስ አቀራረብ እንመጣለን!!!
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ የተገኙ እጅግ ድንቅ ፕላኔቶች በቀደም ተከተል👇👇
1. የፕላኔት ስም "WASP-12b" በራሱ ኮከብ ወይም ፀሐይ እየቀለጠ ነው በሚልዬንን ዓመታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከዩንቨርስ ይጠፍል።
2. የፕላኔት ስም " pso j3185-22" ምንም አይነት ኮከብ ሆን ሶላር ሲስተም የለውም ወይም ጠፈር ውስጥ ተንሳፎ የሚገኝ ፕላኔት ነው
3. የፕላኔት ስም "55 Cancri" በዳይመንድ የተሰራ ፕላኔት ነው
4. የፕላኔት ስም "TrES-2b" ብርሃን የሚባል ነገረ አያውቅም ወይም የጨለማው ዓለም ልንለው እንችላለን
5. የፕላኔት ስም "KELT-9b" አጅግ ሞቃታማ ሲሆን የእሳት ዝናብ ይዘንብበታል በቅፅል ስሙ ደግሞ የገሀነሙ አለም ይባላል
6. የፕላኔቱ ስም "HR 5183b" አጅግ የተለጠጠ የእሽክርክሪት ኦርቢት አለው ፕላኔቱ በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ የሚኖር ቢሆን ሰባቱ ፕላኔቶች የሚሽከረከሩበትን ኦርቢት ሙሉ ይሸከረከራል።
7. የፕላኔት ስም "K2-18b" የውሃ ዝናብ የሚዘንብበት ዓለም ነው እዚህ አለም ላይ ሕይወት ያለው ነገረ የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው
8. የፕላኔት ስም " Gj1214b" ሙሉ ለሙሉ በውሃ የተሸፈን አለም ነው እዚህ አለም ላይ ለመኖር የግድ ዋናተኛ መሆነ አለብን
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
ፕላኔት ቬኑስ
ከምድር ጋር በመጠን ተቀራራቢ እንደሆነች የሚነገርላት ፕላኔት ቬኑስ የውስጥ ገፅታዋ እንዲው ሲታይ ለመኖሪያንት ምቹ አትመስልም።
እንዚህ የሚታዩት ምስሎችም ይሄንኑ የሚደግፉ ሲሆን በተለያዩ ወቅቶች የተነሱ ናቸው።
በርግጥ ፕላኔት ቬኑስ ከፀሐይ የምትርቅበት እርቀት አሪፍ ቢባልም ወይም ከባድ ሙቀት ያላት እንዲሆን የማያደርግ ቢሆንም ባላት እምቅ ከባባ አየር ምክንያት የውስጥ ገፅታዋ በእጅጉ ከ"ከገሀነም" ጋር የሚመሳሳል እንደሆነ ሳይንቲስቶች ይናገራሉ።
የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
UFO👽 (ዩፎ) ወይም የማይታወቁ በራሪ ነገሮችን አይተው ያውቃሉ ?
ለመጀመሪያ ጊዜ ይፎችን አይቻለው በሚል ምስክርነት የተሰጠው በ1947 ነበር ከዛ በዋላ ግን ከ1000 በላይ ሰዎች ዩፎችን አይተናል በሚል ምስክርነት ሰተዋል።
ይሁን እንጂ ሳይንቲስቶች ሁሉኑም ምስክረነቶችን ውድቅ አድርገዋል ለምን ?
በስፍት እንመለስበታለን 👽👽👽
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
በዚህ ግዙፍ ዩንቨረስ ውስጥ ብቻችንን ነን ?
አንድ ትልቅ መሬት የምትባል ፔላኔት ላይ እንኖራለን በማታም እጅግ ብዙ ክዋክበት እንመለከታለን በቁጥር ምን አልባት ቢልዮን እና በትርልዮን ይቆጠራሉ እንዚህም ክዋክብት በዙሪያቸው በትንሹ አንድ የኛን አለም የሚመስል ፕላኔት ወይም ዓለም እየዞራቸው ነው ይሄ ማለት በማታ የምናያቸው እያንዳዷ ኮከብ ዙሪያ የኛን አለም የሚመስል ፕላኔት አለ ምን አልባትም ፉጡሮች እየኖሩባቸው ያሉ እንዚህ ዓለምም ሁሉ ነገራቸው ከኛ አለም ፍፁም የተለየ ይሆናል።
ዩንቨረስ ጥግ ብሎ ነገረ የለውም የፕላኔቶች ቁጥር ሆነ የክዋክብት ቁጥር ማለቂያ የለሽ ነው ብርሃን በሰከንድ 300,000km እየተጓዘ እንኳን የማይደርስባቸው ለመቁጠር የሚታክቱ አለማት አሉ ምን አልባት የኛን መገኛ እንደ አንዲት ትንሽዬ አሳ ብንወስዳት ዩንቨርስን እንደ ትልቅ ውቂያኖስ ልንቆጥረው እንችላለን በዚህ ትልቅ ውቂያኖስ ውስጥም አንድ አሳ ብቻ ሊኖር አይችልም ሳይንቲስቶችም እንዲ ሲሉ ይጠይቃሉ በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ እኛ ብቻችንን ነን?
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
በጠፈረ ውስጥ ቢልዬን ኬሎሜትሮችን ያለምንም አይል ወይም ነዳጅ እንዴት መሄድ ተቻለ?
አንድ ነገረ ከመሬት ከባቢ አየር ውስጥ በቀላሉ መውጣት አይችልም ይሄም የሆነው በመሬት ስበተ ምክንያት ነው ።
ማንኛውም ነገረ በምድር ከባቢ አየር ውስጥ እያለ ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀሰ የግድ ሐይል ወይም ነዳጅ ያስፈልገዋል ነገረ ግን አንዴ ከመሬት ከባቢ አየር ውስጥ ከወጣ ምንም አይነተ ነዳጅ ሆነ ሐይል አያስፈልገውም።
የኒውተን የመጀመሪያው የእንቅስቃሴ ሕግ ( newton's first low of motion)
ይሄንን ነገረ ያብራርዋል አንድ የሆነ ነገረ(object) ምንም አይነተ ውጫዊ አይል(force) ተፅኖ እስካለፈጠረበተ ድረስ ባለበተ ይቀጥላል ይሄም ቁሞ የነበረው ቆሞ ይቀራል ወይም እየሄደ የነበረው በተመሳሳይ ፍጥነተ እየሄደ ይቀጥላል የሚለው ነው። ውጫዊ አይል የሚባሉት ለምሳሌ ስበተ(gravity) , አየረ (gas) ,ሰበቃ (friction) ወዘተ ናቸው ሰለዚህ ምድር ላይ ወይም በምድር ከባቢ አየረ ውስጥ ስንቀሳቀሰ እነዚህን አይሎች በተቃራኒ ሁኖ የሚቋቋም ሐይል ያስፈልጋል ምክንያቱም በኒውተነ ሁለተኛው የእንቅስቃ ሕግ መሰረተ አንድ ነገረ ለመንቀሳቀሰ በተቃራኒው እንዳሄድ የሚያደርገውን አይል(force) የሚበልጥ ሌላ ሐይል መፍጠረ አለበተ አለበለዚያ አይንቀሳቀሰም ይሄንን ሐይል ለማግኘተ ነው ነዳጅ የመሳሰሉትን ነገረ የምንጠቀመው
በ ጠፈረ ውስጥ ግን ምንም አይንተ ውጫዊ አይል የለም ወይም እንዳንነቀሳቀሰ የሚያግደን አይል የለም በዚህ የተነሳ ሌላ ተቃራኒ ሐይል ሳንጠቀም ወይም ነዳጅን የመሳሰሉ ነገሮችን ሳንጠቀም መንቀሳቀስ እንችላለነ ማለተ ነው። ሰለዚህ በፍጥነተ ከመሬት ከባቢ አየር ውስጥ አንዴ መውጣት ከቻላቹ ያለምንም ነዳጅ ሆነ ሐይል ዝንብላቹ ትሄዳላቹ ከመሬት ከባቢ አየር በወጣቹበተ ፍጥነት ቢልዬን ኪሎ ሜትርም ቢሆነ እንኳን
ውጫዊ አይል ወይም ከሆነ አስትሮይድ ጋር እስካልተጋጫቹ ድረስ ዝንብላቹ ትሄዳላቹ ነገረ ግን ፈጥነቱን መጨመረም ሆነ መቀነስ አትችሉም በተመሳሳይ ፈጥነተ ነው የምትጓዙት። (at constant speed and direction )
ለዚህም ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑት ሁለቱ ቮያጀር የተባሉት እስፔስ ክራፍቶች ናቸው እነዚህ እስፔስ ክራፍቶች 44 ዓመት ሙሉ ጠፈር ውስጥ በመጓዝ በአሁኑ ሰአት ከመሬት በቢልዬን ኪሎሜተሮች እረቀው ይገኛሉ። አሁንም ጉዞ ላይ ሲሆኑ ከ300,000 ዓመት በዋላ ሌላ ፕላኔት እና ሌላ ፀሐይ ያገኛሉ ተብሎ ይገመታል።
የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
የብርሃን ዓመት ማለት ብርሃን በአንድ ዓመት ውስጥ የሚጓዘው እርቀት ሲሆን ብርሃን በአንድ ዓመት ውስጥ 9.47 ትሪሊዮን ኪሎ ሜተር ይጓዛል በዋናነት የብርሃን ዓመት የሚለው ቃልን መጠቀም ያስፈለገው ጠፈርን በሜተር እና መሰለ የእርቀት መለኪያዎች ለመለካት አስቸጋሪ በመሆኑ ወይም ከጠፈር ስፍት አንፃር ሲታዩ እጅግ በጣም ትናንሽ መለኪያዎች ሁነው መገኘታቸው ነው።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
የብርሃን ፍጥነት
🌠የፀሐይ ብርሃን መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ከ19 ሰኮንድ የሚወስድበት ሲሆን ከጨረቃ ተነስቶ መሬት ላይ ለመድረስ ደግሞ አንድ ሰከንድ ብቻ በቂው ነው።
ብርሃን በሰከንድ 299,792,458 ሜትር ይጓዛል
የብርሃን ፍጥነት በ "C" ምልከት ሲወከል፣ ለተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ከፍተኛ አስተዋጾ ያለው የተፈጥሮ ቋሚ ቁጥር ነው።
ብርሃን በቅጽበት ሳይሆን በተወሰነ ፍጥነት እንደሚጓዝ ቀደምት ሳይንቲስቶች የደረሱበት ጉዳይም ነበር የብርሃን ፍጥነት ለብርሃን ብቻ ሳይሆን ለብርሃን ቤተሰብ ለሆኑት ለኮረንቲና ማግኔት ማዕብሎች ያገለግላል። በአሁኑ ዘመን እንደተለካ፣ የብራሃን ፍጥነት በጥልቁ 299,792,458 ሜትር በሰኮንድ[1] ነው።
በሌላ አነጋገር አንድ የብርሃን ጨረር ከፀሐይ ተነስቶ መሬት ለመድረስ 8 ደቂቃ ይፈጅበታል ወይም ደግሞ አንድ የብርሃን ጨረር በየአንድ አንዷ ሰከንድ ወደ ሶስት መቶ ሚሊዮን የሚጠጋ ሜትር (300 ሺህ ኪሎ ሜትር) ይጓዛል።
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
╚═══════════╝
ዩንቨረስ ከ12 ቢልዮን ዓመት በፊት ምን እንደሚስል ያሳየው ጀምሴዋብ የተሰኘው ቴሌስኮፕ ከመሬት ከተወነጨፈ ዛሬ አንድ ዓመት አስቆጥሯል ቴሌስኮፑ ዩንቨረስ እንደተፈጠር የተፈጠሩ በብዙ ቢልዮን የሚጠጉ ጋላክሲዎችን ያሳየ ሲሆን በሌላ አባባል ደግሞ ከ12 ቢልዮን ዓመት በፊት የተፈጠረን ብርሃን ዛሬ ላይ አሳይቷል።
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
╚═══════════╝
ሰማይ የት ይገኛል ?
በተለምዶ ሰማይ ወይም ሰማያዊ መስሎ የሚታየው ነገረ ከኛ አለም 144km እርቆ ይገኛል ይሄም ማለት ሳተላይቶች,ጨረቃ, ፀሐይ እና ክዋክብቶች ከዚህ ነገረ በእጅጉ እርቀው ይገኛሉ በተመሳሳይ የኛ አለም ከሌሎች ፕላኔቶች ላይ ሁነን ስናያት ሰማያዊ መስላ እንድትታይ አስችሏታል።
የዚህ ዩንቨረስ ጥግ ወይም በተለምዶ የሁሉም ነገረ ጥግ መስሎ የሚታይን ሰማይ የት ይገኛል ?
በዚህ ዙሪያ ሳይንቲስቶች የቻሉትን ያክል ቢሞክሩም ጠብ የሚል ነገረ አላገኙም የሆነው ሁኖ የሁሉም ነገረ ጥግ ከመሬት 48 ቢልዬን የብርሃን ዓመት እርቆ ይገኛል ወይም ብርሃን መሬትን በአንድ ሰከንድ ውስጥ 10 ጊዜ መዞር በሚያስችለው ፍጥነት ቢጓዝ እንኳን የዙህ ዩንቨረስ ጥግ ላይ ለመድረስ 48 ቢልዬን ዓመት ያስፈልገዋል እንደማለት ነው በሰው ልጅ ቴክኖሎጂ ደግሞ ጭራሽ የሚታሰብ አደለም።
ሌላው አስገራሚው ነገረ ይሄ የዩንቨረስ ጥግ ነው ተብሎ የሚታሰበው ቦታ በርግጥም የዩንቨረስ ጥግ ላይሆን ይችላል ወይም ከነጭራሹ ማለቂያ የለሽ ዩንቨረስ ሊሆን ይችላል ሳይንቲስቶች ግን በአንድ ነገረ ያምናሉ የሰው ልጆች ምንም ያክል ስሉጥን ቢሆኑ እንኳን የዚህ ዩንበረስ ጥግ ወይም በተለምዶ ጥግ መስሎ የሚታይን ሰማይ ላይ በጭራሽ አይደርሱም።
የት ነው የዚህ ዩንበረስ ጥግ ያለው ? ከ48 ቢልዬን የብርሃን ዓመት በዋላስ ምን እየተፈጠረ ነው ?
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️
╚═══════════╝
"Area 51"
ይሄ አሜሪካ ውስጥ የሚገኘው ቦታ ሚስጥራዊ እንደሆነ ይነገርለታል በዚህ አከባቢ ሰዎች የማይኖሩ ሲሆን የአሜሪክ የደህነንት ሰዎች እና ወታዶሮች ብቻ እንደሚንቀሳቀሱበት ይነገራል።
ቦታው አወዛጋቢ እና አሜሪካ ለቦታው ትኩረት ከመስጠቷ በፊት እንደማንኛውም የአለማችን ቦታዎች የነበረ ቢሆንም በ1950 ዎቹ እና 60 ዎቹ ውስጥ, በርካታ የዩፎ እይታዎች "area 51" አካባቢ ሪፖርት ተደርጓል።
ከጊዜ በዋላም ቦታው ሙሉ ለሙሉ ሰዎች እንዳይነቀሳቀሱበት ተዘግቷል ከአከባቢው የሚወጡ ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከሆን በአከባቢው ያልተለመዱ አውሮፕላኖች እና ያለተለመዱ ተንቀሳቃሽ ነገሮች ይታዩበታል
ቦታው ለሰዎች ለምን ዝግ እንደሆነም በግልፀ የሚታወቅ ነገረ የለም እንደ አንዳድ የአሜሪካ ባልስልጣናቶች ከሆነ ግን ይሄ ቦታ አሜሪካ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን የምትፈጥርበት እና የምትሞክረበት አከባቢ ነው በተቀራኒው አንዳዶች ደግሞ ይሄንን ቦታ የኤልያኖች ወይም የዩውፎች ቦታ ነው ይሉታል አሜሪካም ያለውን እውነታ ከአለም ሕዝብ ለመደበቅ እየሞከረች ነው ይሏታል።
ዩፎዎች እኛ አለም ላይ የሉም ብለው የሚሞግቱ ሰዎች ደግሞ የሄንን የአሜሪካ እንቅስቃሴ ዩፎች አሉ ለማስባል የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን እየፈጠረች እና ወደተለያዩ የአለማችን ክፍሎች በመላክ የሰው ልጆችን የማወዛገብ ሰራ የምትሰራበት ቦታ ነው ይሉታል።
"area 51" የዩፎዎች መኖሪያ ወይስ የአሜሪካ የቴክኖሎጂ የመሞከሪያ ቦታ በቅርቡ በዩቲውብ እንመለሰሰበታለን እስከዛው "subscrib"🙏🙏👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1
ሰለኤልያኖች በዩቲውብ ቪድዮ ለማየት👇👇👇👇👇
https://youtu.be/BHQH4X6j_IA
