en
Feedback
Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Closed channel

ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross

Show more
1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
ዩፎዎች ወይም ኤልያኖች ስንል ምን ማለታችን ነው ? "ufo" ማለት ምፃር ቃል ሲሆን ይሄም ሲተነተን " Undefined Flying Object" ሲባል ወደ አማረኛ ሲቶረገም ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነ
ዩፎዎች ወይም ኤልያኖች ስንል ምን ማለታችን ነው ? "ufo" ማለት ምፃር ቃል ሲሆን ይሄም ሲተነተን " Undefined Flying Object" ሲባል ወደ አማረኛ ሲቶረገም ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነገሮች እንደማለት ነው ይሄንንም ስያሜ ያገኙት በተለያዩ ከተሞች ላይ ሲበሩ ታይተዋል እንጂ ምን እንደሆኑ በግልፅ ባለመታወቃቸው ነው ብዙ ጊዜ ግን ዲስክ የሚመስል ቅርፅ እንዳላቸው ታይቷል። ኤልያኖች ማለት ደግሞ ከኛ አለም ውጭ የተፈጠሩ ፍጥሮች እና ከመሬት ውጭ ባሉ ፕላኔቶች ላይ የሚኖሩ ፍጡሮች ናቸው የኛን አለም ደግሞ ለመሰለለ እንደሚመጡ ይታመናል። በዩፎ እና በኤልያኖች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው ? ዩፎዎች ኤልያኖች የሚንቀሳቀሱባቸው ማሽኖች እንደሆነ ይታመናል ይሄም ማለት ኤልያኖች ይፎችን ከሆነ ቦታ ሁነው እያንቀሳቀሷቸው ነው አልያም ዩፎ የሚባሉት ውስጥ ኤልያኖች አሉ ለዚህም ነው ዩፎዎቾ ብዙ ጊዜ ሲነሱ ኤልያኖችም አብረው የሚነሱት።                                Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇        ╔═══════════╗          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️        ╚═══════════╝

እቺ በምስሉ ላይ የምትታየው ትንሽዬ ኮከበ መሳይ ነገረ ፖለቲከኛውንም አክቲቪስቱንም አፍታሙንም ደሀውንም ፈረንጁንም ሐበሻውንም የምታኖር እንዲውም ከ8 ቢልዬን ሕዝብ በላይ ተሸክማ የምትኖረ አለመ የኛ
እቺ በምስሉ ላይ የምትታየው ትንሽዬ ኮከበ መሳይ ነገረ ፖለቲከኛውንም አክቲቪስቱንም አፍታሙንም ደሀውንም ፈረንጁንም ሐበሻውንም የምታኖር እንዲውም ከ8 ቢልዬን ሕዝብ በላይ ተሸክማ የምትኖረ አለመ የኛዋ ምድር(earth) ነቸ። 1977 ወደ ጠፈር የተላከው Voyager one 13 አመተ ሙሉ ከተጓዘ በዋላ 1990 የመጣበትን ፕላኔት ከቢልዬን ኪሎ ሜትሮች ሁኖ ወደ ዋላ ሲቀረፅ  መሬት ይሄንን ትመስል ነበረ። voyager one አውንም በጉዞ ላይ ሲሆን እስካውን 44 አመተ ሙሉ ወደ  ጠፈረ ተጉዟል እስካውን ድረሰ ከሰው ልጆች ጋረ መረጃ እየተለዋወጠ ሲሆነ በቅርብ አመታት ውስጥ ግንኙነቱን ያቋርጣል ይሄም የሚሆነው እጅግ በጣም በመራቁ የተነሳ ነው። የዚህ እስፔስ ክራፍት የመጨረሻው ግብ ሰለ ሰው ልጆች መረጃን ይዞ ወደ ሌሎች ፍጡሮች (aliens) ማድረሰ ነው ምን አይነተ መረጃ ይዞ ነው እየሄደ ያለው? ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

ጠፈረ(space) ውስጥ ሆነህ ማልቀስ ትችላለህ ግን እንባህ መሬት ጠብ አይልም ምክንያቱም "Gravity" ዜሮ ነው። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️
ጠፈረ(space) ውስጥ ሆነህ ማልቀስ ትችላለህ ግን እንባህ መሬት ጠብ አይልም ምክንያቱም "Gravity" ዜሮ ነው።               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️ ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️ ♨️ ♦️ @ethio_tefer0 ♨️ ╚═══════════╝

ውስብስቡ የሰው ልጅ አይምሮ የሰው ልጅ አይምሮ እጅግ ውስብስብ የሆነ ነገረ ሲሆን ሳይንቲስቶች የሰው ልጅን አይምሮ ከመመራመር ይልቅ በሚልዬን የብርሃን ዓመት እርቀው የሚገኙ ክዋክብቶችን ወይም ፕላኔ
ውስብስቡ የሰው ልጅ አይምሮ የሰው ልጅ አይምሮ እጅግ ውስብስብ የሆነ ነገረ ሲሆን ሳይንቲስቶች የሰው ልጅን አይምሮ ከመመራመር ይልቅ በሚልዬን የብርሃን ዓመት እርቀው የሚገኙ ክዋክብቶችን ወይም ፕላኔቶችን ማጥናት ይቀላል ይላሉ። የሰው ልጅ አይምሮ ሰው የሚባለው ፍጡር እንዲያስብ እንዲደሰት እንዲከፍው ባጠቃላይ ሙሉ የሰው ልጅን የሰውነት እንቅስቃሴ በሙሉ ይቆጣጠራል ይሄም የሚሆነው የተለያዩ ነርቮችን በመጠቀም ነው በሰው ልጅ አይምሮ ውስጥ  ከ 100 ቢልዬን በላይ "nerve fibers " እንዳሉ ይታመናል። "nerve fibers" ማለት አይምሯችን የተለያዩ ትዛዞችን የሚሰጥበት መስመሮች ወይም ሽቦ ልንላቸው እንችላለን እነዚህ መስመሮች የተለያዩ ሰራዎችን እንደሚሰሩ ይታመናል ነገረ ግን እንዴት እደሚሰሩ እና አይምሮቻን እንዴት እንደሚቆጣጠራቸው በግልፅ የሚታወቅ ነገረ የለም። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇        ╔═══════════╗          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️        ╚═══════════╝

ሳይንቲስቶች ሰድስት ፀሐይ/ኮከብ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘታቸውን አስታወቁ። ልክ እንደኛ ሶላር ሲስተም አንድ ፀሐይ ብቻ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘት የተለመደ ነው ሁለት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም
ሳይንቲስቶች ሰድስት ፀሐይ/ኮከብ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘታቸውን አስታወቁ። ልክ እንደኛ ሶላር ሲስተም አንድ ፀሐይ ብቻ ያለው ሶላር ሲስተም ማግኘት የተለመደ ነው ሁለት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኝት ብዙም የተለመደ አደለም በአንዴ ስድስት ፀሐዮች ያሉት ሶላር ሲስተም ማግኘት ደግም  ጭራሽ የማይታሰብ ነገረ ነበር። ከኛ አለም 1700 የብርሃን ይርቃል የተባለው ይሄ ሶላር ሲስተም ሳይንቲስቶችን አስደምሟል በዚህ ሶላር ሲስተም ውስጥ ፕላኔቶች ሰለመኖራቸው የሚታወቅ ነገረ ባይኖረም ስድስት ፀሐዮች ግን እንዳሉበት ታውቋል እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ምን አልባት ፀሐዮች ብቻ የሚኖሩበት ሶላር ሲስተም ሊሆን ይችላል ። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇        ╔═══════════╗          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️        ╚═══════════╝

ከኤልያኖች ጋር የተደረገው ቃለመጠየቅ "ብሉ ኦርጅን" በተሰኘው ፕሮጀክት በ1960 ዎቹ ከኤልያኖች ጋር ተደርገዋል ተብሎ የሚነገርላቸው ቃለመጠይቆች ተከታታይ ለአምስት ቀናት ያክል ኤልያኖችን በማገት
ከኤልያኖች ጋር የተደረገው ቃለመጠየቅ "ብሉ ኦርጅን" በተሰኘው ፕሮጀክት በ1960 ዎቹ ከኤልያኖች ጋር ተደርገዋል ተብሎ የሚነገርላቸው ቃለመጠይቆች ተከታታይ ለአምስት ቀናት ያክል ኤልያኖችን በማገት የተደረጉ እንደሆነ ይገመታል ይሁን እንጂ ጉዳዩ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሚስጥር ተደርጎ ቁይቷል። ባለፉ ዓመታት ውስጥ ሾልከው የወጡ መረጃዎች ግን ጉዳዩን በተወሰነ መንገድ ግልፅ አድርገውታል አሁን ለይ የተገኙ ቪድዮቸም ያንኑ እውነታ ያሳያሉ እነዚህ ዩቲውብ ላይ የተለቀቁት ቪዲዮዎቸ ብዙዎችን ያስገረሙ ሲሆን ከቪድዮዎቹ ባሻገር ግን ብዙ የተደበቁ ጉዳዮች እንደሚኖሩ ይታመናል። በቃለ መጠየቁ ላይ ብዙ ጉዳዮች የሚነሱ ሲሆን ኤልያኖቹ በተሰባበር ቋንቋ ወደኛ አለም ለምን እንደመጡ አለማችን በማን እና በምን ምክንያት አደጋ ውስጥ እንደምትገባ እና በሌሎች አጓጊ ጉዳዮች ላይ ሐሳብ ይሰጣሉ። ቃለ መጠየቁን እንዴት ማየት እችላለው ? ቃለ መጠየቁ የተጎራረደ ቢሆንም የተወሰኑትን ለማግኘት ችያለው ቪድዮዎቹ በሶስት ፖርት የተከፍፈሉ ሲሆን በቀጥታ የሰው ልጆች ኤልያኖችን ሲያናዝዟቸው ይታያል። ቪድዮችን በኛ የዩቲውብ ቻናል "playlist" ውስጥ በመክተት በቀላሉ የምታዩበትን ሁኔታ አመቻቻለው ከዛ በፊት ግን ቪድዮን ማየት ፈልጋለው የሚሉ "12 subscribe" ዎችን  ፈልጋለው ወይም የዩቲውብ ቻናላችንን 530 "subscribe" ሲሞላ ይለቀቃል። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇        ╔═══════════╗          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️        ╚═══════════╝

የአለማችን ውዱ ነገር ወይም አንቲማተር ምንድነው ? በዚህ ግዙፍ ዩንበርስ ውስጥ ብዙ ነገሮች ጥንድ ናቸው ወይም ሁሉም ነገሮች የራሳቸው የሆነ ተቃራኒ አላቸው ለምሳሌ ሙቀት እንዳለ ሁሉ ቅዝቃዜ  አለ ኔጌቲቪ እንዳለ ሁሉ ፖዘቲቭ አለ ባጠቃላይ በኛ ዩንቨርስ ውስጥ የሚገኙ አብዛኞቹ ነገሮች የራሳቸው የሆነ ጥንድ አላቸው ይሄም የብዙ የሳይንቲስቶች ግምት ነው። ይሄ ማለት የቁስም(matter) ነገር ተቃራኒ አለ ለዚህም ነው ሳይንቲስቶች "antimatter" የሚል ስያሜ የሰጡት እንደ ሳይንቲስቶች ግምት "antimatter" አሁን የምናቀው "matter " ሙሉ ለሙሉ ተቃራኒ ነው። "matter" ምንድነው ? "matter " ማለት አሁን የምናየው ዩንቨርስ የተፈጠረበት ቁስ ነው ይሄ ማለት እኛ የተፈጠርንበት እንዲውም አለማችንን የፈጠረ ቁስ ነው እንደሚታወቀው ሁሉም ቁስ የተፈጠረው ከ አተም(atom) ነው አተም ደግም የራሱ የሆነ ባህሪዎች አሉት በተመሳሳይ "antimatter" ም የተፈጠረው ከምናቀው አተም(atom) ተቃራኒ በሆኑ ነገሮች ነው ለምሳሌ እኛ የምናቀው ቁስ(matter) የሆነ የሚለቀው ጨረረ ይኖራል ነገር ግን "antimatter" ምንም ጨረረ ላይለቅ ይችላል እንደሚታወቀው እኛ የተሰራነው በ"matter" ነው እንደ ሳይንቲስቶች ግምት ደግሞ እኛን የሚመስል ወይም የኛ ኮፒ በ"antimatter" ተሰርቶ የሆነ የዩንቨርስ ክፍል ላይ እየኖረ ነው ። በድንገት "antimatter" እና "matter " ቢገናኙ ምን ይፈጠራል ? ይሄ ክስተት እጅግ አደገኛ ሲሆን በቅፅበት የኒኩለረረ ፍንዳታን ሊያስከትል ይችላል ይሄም ሐይል ከ E=mc^2 ጋር በቀጥታ ይገናኛል ይሄንንም ቀመር በቀጥታ መጠቀም ይችላል ወይም የሆነ ክብደት ያለው ነገር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ ሐይል ይቀየራል እንደማለት ነው ለምሳሌ አንድ መለስተኛ ሰው ከራሱ ተቃራኒ ሰው ጋር ቢተቃቀፈ በቅፅበት ወደ ሐይል ይቀየራል ይሄ ሐይል ምን አልባት አለማችንን ሊያጠፍ ይችላል ። "antimatter" ሰለመኖሮ የተገኘ ማስረጃ አለ? "antimatter" ሳይንሳዊ ነው ወይም ንድፈሀሳብ ብቻ አደለም ሳይንቲስቶች "antimatter " የሚባለውን ነገረ በዚህ ዩንቨርስ ውስጥ ማግኘት አልቻሉም ይሁን እንጂ "antimatter " ን በላብራቶሪ ውስጥ መፍጠረ ችለዋል ይሄንንም "antimatter" በጥንቃቄ በላብራቶሪ ውስጥ ያስቀምጡታል ምክንያቱም በቀጥታ ከ"matter " ጋር ከተገናኘ ትልቅ ፍንዳታን ማስከተል ይችላል አንዳዴሜ ሳይንቲስቶች ይሄንን ነገረ የሚገዛ ካለ ብለው ሒሳብ ይቆርጡለታል ይሁን እንጂ ሒሳቡ የሚቀመሰ አደለም አንድ ግራም "antimatter" 62.5 ትሪሌን ዶላር ይሸጣል። "antimatter " ለምን አገልግሎት ሊውል ይችላል ? "antimatter" እጅግ አደገኛ ቦንቦችን ለመስራት ያገለግላል በተጨማሪ ለእክምና አገልግሎት መዋል ይችላል። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇        ╔═══════════╗          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️          ♨️ ♦️ @ethio_tefer0  ♨️        ╚═══════════╝