en
Feedback
Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Closed channel

ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross

Show more
1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
ቮያጀር የተሰኘው እስፔሴ ክራፍት ወደ ጥልቁ ዩንቨረስ የሚደረገው ጉዞ ቀጥሎ ዛሬ እንሆ 46 ዓመቱን አስቆጥሯል። ልክ በዛሬው ቀን የዛሬ 46 ዓመት በ1977 የናሳ ተቋም "ቮያጀር አንድ" የተሰኘውን
ቮያጀር የተሰኘው እስፔሴ ክራፍት ወደ ጥልቁ ዩንቨረስ የሚደረገው ጉዞ ቀጥሎ ዛሬ እንሆ 46 ዓመቱን አስቆጥሯል። ልክ በዛሬው ቀን የዛሬ 46 ዓመት በ1977 የናሳ ተቋም "ቮያጀር አንድ" የተሰኘውን እስፔስ ክራፍት ሰለ ሰው ልጆች ታሪክ ይዞ ወደ ጥልቁ ዩንቨረስ እንዲወነጨፍ አድርጎት ነበር እስፔስ ክራፍቱ አሁንም ድርሰ ጉዞ ላይ ሲሆን 46 ዓመታትን በፈጀው ጉዞ ከ25 ቢልዬን በላይ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጧል በ2037 ከሰው ልጆች ጋር ያላለውን ግኑኝነት ያቋርጣል ይሄም የሚሆነው ከሰው ልጆች በእጅጉን በመራቁ እና ሳይንቲስቶች ከርቀቱ አንፃር መረጃዎችን መለዋወጥ ሰለሚቸገሩ ነው። እስፔስ ክራፍቱ አላማው ሰለ ሰው ልጆች መረጃዎችን ይዞ ለሌሎች የተለዩ ፍጡሮች ማድረስ ነው ወይም የዚህ ዩንቨረስ ጥግ ላይ ድረስ ይጓዛል ተብሎ ይጠበቃል እስፔስ ክራፍቱ ከ 3000 ዓመት በዋላ ሙሉ ለሙሉ ከኛ ሶላር ሲስተም በመውጣት ወደ ሌላ ሶላር ሲስተም ወይም አዲስ አይነት ፀሐይ ጋር እና ፕላኔት ጋር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል ከብዙ ሚልዬን ዓመታት በዋላ ደግሞ ከኛ ጋላክሲ በመውጣት ጉዞዎን ይቀጥላል በዚህን ጊዜ አደለም የሰው ልጅ መሬት በራሷ ጠፍታ ይሆናል። አለማችን ድምጥማጧ ቢጠፍ ፀሐይ ብትጠፍ የሰው ልጅ በዚህ አለም ላይ ሰለመኖራቸው ምንም አይነት መረጃ ባይኖር እንኳን ቮያጀር የተሰኘው እስፔስ ክራፍት የሰው ልጆች አሻራቸውን ያሳረፉበት የመጨረሻው ነገረ ሁኖ በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ ይቀራል። አሁንም ጉዞ ላይ ነው ከሽህ ዓመታት በዋላም ጉዞ ላይ ነው ከሚልዬን ዓመታት በዋላም ጉዛ ላይ ነው ከቢልዬን ዓመታት በዋላም እስፔስ ክራፍቱ ጉዞ ላይ ነው ምክንያቱም እየኖረክ ያለከው መጨረሻው የት እንደሆን የማይታወቅ ዩንቨረስ ወይም ጠጉ የት እንደሆነ የማይታወቅ ጥልቅ ዩንቨረስ ውስጥ ሰለሆነ ነው። 🚀    @Ethio_tefer

❇️ፎቶ በመላክ ብቻ #edit የሚያረግ bot ✅start ብለው ያስጀመሩት
❇️ፎቶ በመላክ ብቻ #edit የሚያረግ bot ✅start ብለው ያስጀመሩት

ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!! https://t.me/+lFSpMInO-2k3
ያለምንም ክፍያ ፎቶ #edit ማስደረግ ይፈልጋሉ ???ሊንኩን በመንካት join request ምትለዋን ይጫኑ።100ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ እድል ነው ይፍጠኑ!!! https://t.me/+lFSpMInO-2k3NmU0 https://t.me/+lFSpMInO-2k3NmU0 https://t.me/+lFSpMInO-2k3NmU0

ፕላኔት ቬኑስ ከምድር ጋር በመጠን ተቀራራቢ እንደሆነች የሚነገርላት ፕላኔት ቬኑስ የውስጥ ገፅታዋ እንዲው ሲታይ ለመኖሪያንት ምቹ አትመስልም። እንዚህ የሚታዩት ምስሎችም ይሄንኑ የሚደግፉ ሲሆን በተለ
ፕላኔት ቬኑስ ከምድር ጋር በመጠን ተቀራራቢ እንደሆነች የሚነገርላት ፕላኔት ቬኑስ የውስጥ ገፅታዋ እንዲው ሲታይ ለመኖሪያንት ምቹ አትመስልም። እንዚህ የሚታዩት ምስሎችም ይሄንኑ የሚደግፉ ሲሆን በተለያዩ ወቅቶች የተነሱ ናቸው። በርግጥ ፕላኔት ቬኑስ ከፀሐይ የምትርቅበት እርቀት አሪፍ ቢባልም ወይም ከባድ ሙቀት ያላት እንዲሆን የማያደርግ ቢሆንም ባላት እምቅ ከባባ አየር ምክንያት የውስጥ ገፅታዋ  በእጅጉ ከ"ከገሀነም" ጋር የሚመሳሳል እንደሆነ ሳይንቲስቶች ይናገራሉ። የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ዩፎዎች ወይም ኤልያኖች ስንል ምን ማለታችን ነው ? "ufo" ማለት ምፃር ቃል ሲሆን ይሄም ሲተነተን " Undefined Flying Object" ሲባል ወደ አማረኛ ሲቶረገም ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነ
ዩፎዎች ወይም ኤልያኖች ስንል ምን ማለታችን ነው ? "ufo" ማለት ምፃር ቃል ሲሆን ይሄም ሲተነተን " Undefined Flying Object" ሲባል ወደ አማረኛ ሲቶረገም ደግሞ የማይታወቁ በራሪ ነገሮች እንደማለት ነው ይሄንንም ስያሜ ያገኙት በተለያዩ ከተሞች ላይ ሲበሩ ታይተዋል እንጂ ምን እንደሆኑ በግልፅ ባለመታወቃቸው ነው ብዙ ጊዜ ግን ዲስክ የሚመስል ቅርፅ እንዳላቸው ታይቷል። ኤልያኖች ማለት ደግሞ ከኛ አለም ውጭ የተፈጠሩ ፍጥሮች እና ከመሬት ውጭ ባሉ ፕላኔቶች ላይ የሚኖሩ ፍጡሮች ናቸው የኛን አለም ደግሞ ለመሰለለ እንደሚመጡ ይታመናል። በዩፎ እና በኤልያኖች መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው ? ዩፎዎች ኤልያኖች የሚንቀሳቀሱባቸው ማሽኖች እንደሆነ ይታመናል ይሄም ማለት ኤልያኖች ይፎችን ከሆነ ቦታ ሁነው እያንቀሳቀሷቸው ነው አልያም ዩፎ የሚባሉት ውስጥ ኤልያኖች አሉ ለዚህም ነው ዩፎዎቾ ብዙ ጊዜ ሲነሱ ኤልያኖችም አብረው የሚነሱት። ለተጨማሪ መረጃ 👇👇👇👇 https://youtu.be/PIZ6K-q0i9w

🌪በቤርሙዳ ትሪያንግል አካባቢ ገብተው ከመሰወራቸው በፊት ፓይለቶች እና ካፒቴኖች የመጨረሻ ቃላቸውን በዝርዝር እንመልከት 🌪አንዳንዶቹ የተናገሩት በጣም ሚያስደነግጥ ነው። በዛ ሰአት ምንድን ነው ያዩት ? 🌪ታህሳስ 15 1945 ከጠፉት 19 አውሮፕላኖች ውስጥ አብራሪዎቹ ለመጨረሻ ጊዜ ቃላቶቻቸው የሚከተሉት ናቸው። እና እነዚ የመጨረሻ ቃላቶቻቸው record ተደርጎ ተቀምጧል። 🌪የመጀመሪያው ጥሪ "ሄሎ ይሄ አስቸኳይ ጥሪ ነው። መሬት አይታየንም , ከበረራ መስመራችን የወጣን ይመስለኛል።" 🌪ሁለተኛው ጥሪ "ያለንበት ቦታ የት እንደሆነ እርግጠኞች አይደለንም። መንገዱ የጠፋን ይመስላል።" 🌪ሶስተኛው ጥሪ " ምእራብ በየትኛው አቅጣጫ እንደሆነ አናውቅም። ሁሉም ነገር ትክክል አይደለም ይገርማል።" ብሎ ተቋርጧል ጥሪው 🌪አራተኛው ጥሪ "ውቅያኖሱ የተለመደ መልኩን አልያዘም።" ብሎ የዚኛውም ጥሪ ተቋርጧል። 🌪አምስተኛው ጥሪ "እኔን ተከትላቹ አትምጡ። ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ። ብሎ የዚኛውም ጥሪ ተቋርጣል። 🌪 ስድስተኛው ጥሪ "ወደ ነጭ ውሀ እየገባን ነው , መንገድ ስተናል በጣም ሀይለኛ ንፋስ አለ።" ብሎ የዚም ተቋርጧል። 🌪ሰባተኛው ጥሪ "ነገሮች እየተቀያየሩ ነው አቅጣጫ ጠቋሚው ኮምፓስ በፍጥነት ይሽከረከራል። እንደዚ ሆኖ አይቼው አላቅም። ሞተሩም ፣ electric system ሁሉም ነገር ቀጥ ብሏል። ሰማዩና ውቅያንሱ የተላጠፉ ይመስላሉ። ሰማዩ እና ውቅያንሱ የት እንደሚጀምሩ እና እንደሚያቁ አይታወቅም። ውቅያንስም ሆነ ሰማይ የሌለ አይነት ነገር ሆኖ ነው ሚታየው። ወደ ታች ስመለከት ወተት የመሰለ ጭጋግ ነገር ነው ሚታየኝ። መርከቡ በሁለት አቅጣጫ ሲጎተት አይነት እየተሰማን ነው። 🌪ከላይ የዘረዘርንላቹ የአውሮፕላን ፓይለቶች እና የመርከብ ካፒቴኖች የመጨረሻ ቃላቸው ነው። ከ Record ክፍል የተገኙ ናቸው። በዚ ቤርሙዳ አካባቢ ቁጥር ስፍር የሌላቸው መርከቦች እና ፓይለቶች ገብተው ተሰውረዋል። ሌላው ሳይቀር ተከስክሰው ነው ተብሎ እንኳን ቢታሰብ ስብርባሪያቸው እንኳን አይገኝም። ሳይንቲስቶች በዚህ አካባቢ ሚያልፉትን መርከቦች እና አውሮፕላኖች time traveler እያረጋቸው ነው ሚሰወሩት ይላሉ። ⛈ነገሩን አስደንጋጭ ሚያደርገው ቤርሙዳ ትሪያንግል ገብተው ያመለጡ ሰዎች ምን እንዳጋጠማቸው እና ምን እንዳዩ ተጠይቀው ምንም አናውቅም ማለታቸው ነው። አንዳንድ ያመለጡት ሰዎች ግን አሁን ላይ ትንሽ እየተናገሩ ነው። አንድ አውሮፕላን አብራሪ ከቤርሙዳ ገብቶ የተረፈ ደሞ የተናገረው " ምንም ነገር አይታየኝም ነበር። እጅግ ከፍተኛ ሚንቦገቦግ ብርሀን ነበር። ሁሉም ነገር ነጭ ሆኖ ነበር ሚታየኝ, ሞተሩም ሁሉም ነገር ለአምስት ደቂቃ ቀጥ ብሎ ነበር። ከዛ በሗላ ግን ወደ ቀድሞ ተመለስኩ እና በፍጥነት ከዚህ አካባቢ እያበረርኩ ወጣው" ብሏል። 🌪ሳይንቲስቶች እስካሁን የቤርሙዳ ሚስጥር ምን እንደሆነ ሊገባቸው አልቻለም። በተለይ ከላይ እንደፃፍነው አምስተኛው ጥሪ ላይ አንዱ ፓይለት እንዳለው "እኔን ተከትላቹ አትምጡ ከሌላ አለም የመጡ ይመስላሉ" ያለው, ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ይሄ አብራሪ በዛ ሰአት በእርግጠኝነት Aliens ወይም ባእድ ፍጡራን እየተከተሉት እንደነበር እና አግተው ወስደውትም እንደሆነ ደምድመዋል። እና እኛ የሰው ልጆች ከእነዚህ ባእድ ፍጡራን በእጅጉ በ technology ወደ ሗላ የቀረን እንደሆንን ይናገራሉ። እና ሳይንቲስቶች እንደሚሉት እነዚ Aliens ከኛ ከሰው ልጆች በ technology በብዙ እጥፍ የተራቀቁ እንደሉ። Join and share @Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0

ልቷዮቸው የሚገቡ የዩቱውብ ቪድዮዎች👇 1. ለኤልያኖች የተላከው መልክት እና የሳይንቲስቱ ማስጠንቂያ👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ 2. በጊዜ መጓዝ እና ጊዜ👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4 3. ከመሬት እስከ ጨረቃ እና ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ: 👇👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0cDMejIwjk-nwdue2UxEi1 4. ቶፕ 10 አስገራሚ እና አስፈሪ ፕላኔቶች ,የውሃው ዓለም👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk3IbHh009W2c6BJIuVT9y8m 5. ቤርሙዳ ትሪያንግል እና ዳይኖሶሮች የጠፉበት አሳዛኙ ክስተት:👇👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0BPwYX_RNAfmsqdgCUQTcA 6. ግርዶሽ:👇👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0OttyKrfTPcRw9BD8LCuPS 7. የ ሳይንቲስቶች ታሪክ:👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk2cm1JUfTCR9mleOEuav-_v

⭕️አስደሳች ዜና‼️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ ሂሳብ ላይስ መሰረታዊ እውቀት ማግኘት ይፈልጋሉ? 👍አዎን እፈልጋለሁ ካሉ በብዙዎ ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘውን ምርጡን ለእናንተ ለምርጦቹ ያው ብለናል 🟢JOIN አድርጉ ትወዱታላችሁ🤙 👇ይህንን ይጫኑ👇 https://t.me/+L5y8Gi2fgq43Yzk0 https://t.me/+L5y8Gi2fgq43Yzk0 በተጨማሪም የተማሪዎች New Curriculum Books ተለቀዋል

አብዛኞቻችሁ ዩፎዎች በላሊበላ ላይ ታዩበት የተባለው ቪዲዮ በጠየቃችሁኝ መሰረት ያው 🙌🏿 📆 || ተቀረፀ የተባለው 2006 አ.ም ነው ! 🎥 || ዩፎዎች በላሊበላ ላይ ታዩ የተበሉበት ቪዲዮ ! 👽 ሼር በማረግ ተባበሩን ቤተሰብ ! 🙏🏿❤️ ሙሉን ቪድዮ ለማየት 👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

👆ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአለማችን ትልቁ የሬድዮ ቴሌስኮፕ ሲሆን መገኛውም በደቡብ ምዕራብ ቻይና በፒንግታንግ ካውንቲ ይገኛል። ይህ ቴሌስኮፕ አጠቃላይ 500 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 4,
👆ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የአለማችን ትልቁ የሬድዮ ቴሌስኮፕ ሲሆን መገኛውም በደቡብ ምዕራብ ቻይና በፒንግታንግ ካውንቲ ይገኛል። ይህ ቴሌስኮፕ አጠቃላይ 500 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን 4,450 ፓነሎች አሉት። ይህም ለምድራችን ስለ ጋላክሲዎች፣ ፕላኔቶች፣ ጥቁር ጉድጓዶች፣ ኮከቦች፣ ከምድር ውጭ ስላሉ ነገሮች ብዙ መረጃዎችን ይሰበስባል። Join and share @Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0

​▬▬ ስለ ጨረቃይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ 📚ጨረቃ ከመሬት 384,399ኪ.ሜ ትርቃለች። 📚ሙሉ ጨረቃ ከግማሽ ጨረቃ 9 እጥፍ ትደምቃለች። 📚 ኒል አርምስትሮንግ(ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃን የረገጠው ሳ
​▬▬ ስለ ጨረቃይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ 📚ጨረቃ ከመሬት 384,399ኪ.ሜ ትርቃለች። 📚ሙሉ ጨረቃ ከግማሽ ጨረቃ 9 እጥፍ ትደምቃለች። 📚 ኒል አርምስትሮንግ(ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃን የረገጠው ሳይንቲስት) ጊዜው በ1969 እ.አ.አ ነበር አስቀድሞ በግራ እግሩ ነበር ጨረቃን የረገጠው። 📚በመሬት ላይ 60 ኪ.ግ የሚመዝን ሰው ጨረቃ ላይ ሲወጣ ግን 10 ኪ.ግ ነው። 📚በምድር ላይ የተዘረጉ የባቡር ሀዲዶች ቢቀጣጠሉ ጨረቃ ላይ ደርሰው መመለስ ይችላሉ። 📚የጨረቃ ክብደት የመሬትን 0.0123 ነው። 📚 ጨረቃ በመሬት ዙርያ ለመዞር 27.321 ቀን ይፈጅባታል። 📚 መሬት ከጨረቃ 400 እጥፍ ትገዝፈለች። 📚 በታሪክ ውስጥ ሙሉበሙሉ ጨረቃ ያልታየበት ወር February ወር 1865 ነው። ለሌሎች ያጋሩ👇👇👇👇 @Ethio_tefer0    @Ethio_tefer0  @Ethio_tefer0     @Ethio_tefer0 

በዚህ ግዙፍ ዩንቨረስ ውስጥ ብቻችንን ነን ? አንድ ትልቅ መሬት የምትባል ፔላኔት ላይ እንኖራለን በማታም እጅግ ብዙ ክዋክበት እንመለከታለን በቁጥር ምን አልባት ቢልዮን እና በትርልዮን ይቆጠራሉ እን
በዚህ ግዙፍ ዩንቨረስ ውስጥ ብቻችንን ነን ? አንድ ትልቅ መሬት የምትባል ፔላኔት ላይ እንኖራለን በማታም እጅግ ብዙ ክዋክበት እንመለከታለን በቁጥር ምን አልባት ቢልዮን እና በትርልዮን ይቆጠራሉ እንዚህም ክዋክብት በዙሪያቸው በትንሹ አንድ የኛን አለም የሚመስል ፕላኔት ወይም ዓለም እየዞራቸው ነው ይሄ ማለት በማታ የምናያቸው እያንዳዷ ኮከብ ዙሪያ የኛን አለም የሚመስል ፕላኔት አለ ምን አልባትም ፉጡሮች እየኖሩባቸው ያሉ እንዚህ ዓለምም ሁሉ ነገራቸው ከኛ አለም ፍፁም የተለየ ይሆናል። ዩንቨረስ ጥግ ብሎ ነገረ የለውም የፕላኔቶች ቁጥር ሆነ የክዋክብት ቁጥር ማለቂያ የለሽ ነው ብርሃን በሰከንድ 300,000km እየተጓዘ እንኳን የማይደርስባቸው ለመቁጠር የሚታክቱ አለማት አሉ ምን አልባት የኛን መገኛ እንደ አንዲት ትንሽዬ አሳ ብንወስዳት ዩንቨርስን እንደ ትልቅ ውቂያኖስ ልንቆጥረው እንችላለን በዚህ ትልቅ ውቂያኖስ ውስጥም አንድ አሳ ብቻ ሊኖር አይችልም ሳይንቲስቶችም እንዲ ሲሉ ይጠይቃሉ በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ እኛ ብቻችንን ነን? ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለአንድ ወር የሚቆይ የሕዋ ዘርፍ ሥልጠና ሊሰጥ ነው። ኢንስቲትዩቱ በሕዋ ዘርፍ ፍላጎትና ተሰጥኦ ያላቸውን 50 ተማሪዎች ሊያሰለጥን መሆኑን የኢንስቲ
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ለአንድ ወር የሚቆይ የሕዋ ዘርፍ ሥልጠና ሊሰጥ ነው። ኢንስቲትዩቱ በሕዋ ዘርፍ ፍላጎትና ተሰጥኦ ያላቸውን 50 ተማሪዎች ሊያሰለጥን መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) ለአራዳ ኤፍኤም ተናግረዋል። ስልጠናው ከቡራዩ የተሰጥኦ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን በተሰጥኦዋቸው ለተለዩ 50 ተማሪዎች ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም ጀምሮ በነጻ ይሰጣል ብለዋል። ሥልጠናው በአስትሮኖሚና አስትሮ ፊዚክስ፣ ሪሞት ሴንሲንግ፣ ኤሮስፔስ ኢንጅነሪንግ፣ ጂአይኤስና መሰል ዘርፎች እንደሚሰጥ ም/ዋ/ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። ከሥልጠናው በኋላ ሰልጣኞች ፕሮጀክት እንደሚሠሩና ወደ ምርት (prototype) እንዲቀየሩ እንደሚደረግ ተገልጿል። ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇 @ethio_tefer0 @ethio_tefer0 🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽 @Ethio_tefer @Ethio_tefer

#SHOCKING_FACT በአንድ ሰው ውስጥ ብቻ ያለውን ጠቅላላ DNA ብንቀጣጥለው የሶላር ሲስተማችንን Radius 4 እጥፍ የሚያክል ወይም ጨረቃችንን 150,000 ጊዜ መጠምጠም የሚችል ርዝመት ይኖረ
#SHOCKING_FACT በአንድ ሰው ውስጥ ብቻ ያለውን ጠቅላላ DNA ብንቀጣጥለው የሶላር ሲስተማችንን Radius 4 እጥፍ የሚያክል ወይም ጨረቃችንን 150,000 ጊዜ መጠምጠም የሚችል ርዝመት ይኖረዋል🤯 ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

ናሳ ከምድር 20 ቢሊዮን ኪሎ ሜትር ርቆ ጠፍቶበት የነበረውን መንኮራኩር መልሶ አገኘ ናሳ ከምድራችን 20 ቢሊዮን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጠፍቶብኝ ነበር ያለውን መንኮረኩር መልሶ ማግኘቱን አስታወቀ የ
ናሳ ከምድር 20 ቢሊዮን ኪሎ ሜትር ርቆ ጠፍቶበት የነበረውን መንኮራኩር መልሶ አገኘ ናሳ ከምድራችን 20 ቢሊዮን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጠፍቶብኝ ነበር ያለውን መንኮረኩር መልሶ ማግኘቱን አስታወቀ የአሜሪካው ግዙፉ የጠፈር ምርምር ማዕከል ከእአአ 1977 ጀምሮ ጠፈርን ሲያስስ ከነበረው መንኮራኩር ጋር የነበረው ግንኙነት መቋረጡን አስታውቆ ነበር። ባለፈው ወር ቮይጀር-2 ወደተባለው መንኮራኩር በስህተት የተላከ ትዕዛዝ መንኮራኩሩ ከምድራችን በሁለት ዲግሪ አንቴናውን እንዲያዞር በማድረጉ ግንኙነት ተቋርጦ ናሳ መልዕክት መቀበልም ሆነ መላክ ተስኖት ቆይቷል። ይሁን እንጂ ናሳ ትናንት ማክሰኞ በአጽናፈ ሰማይ (ዩኒቨርስ) ላይ የተለመደ ዳሰሳ እያደረገ ሳለ ከመንኮረኩሩ መልዕክት እንደደረሰው አስታውቋል ቮይጀር-2 አሁን ያለው የት ነው? ቮይጀር-2 አሁን ላይ ከምድራችን 19.9 ቢሊዮን ኪሎ ሜትሮች ርቆ በከዋክብት መገኛ አካባቢ በሰዓት 55 ሺህ ኪሎ ሜትር እየበረረ ይገኛል ከሐምሌ 14/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከናሳ ጋር የነበረው ግንኙነት ተቋርጦ የነበረው ቮይጀር-2 በአሁን ወቅት በናሳ ኔትወርክ ውስጥ መልሶ መግባቱ ዳግም ከመንኮራኮሩ ጋር ግንኙነት መፍጠር ይቻላል የሚል ተስፋን ፈጥሯል። መንኮራኮሩ ከምድራችን 20 ቢሊዮን ኪሎ ሜትሮችን ርቆ መገኘቱ ከመንኮራኮሩ የወጣው መልዕክት ወደ ምድር እስኪደርስ 18 ሰዓታት ሳይወስድ አይቅርም ተብሏል ናሳ መልዕክቱን መቀበሉ መንኮራኮሩ አሁንም መረጃ እያሰራጨ እና “በጥሩ ሁኔታ” ላይ እንደሚገኝ የሚያሳይ ነው ብሏል። ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇 @ethio_tefer0 @ethio_tefer0 🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽 @Ethio_tefer @Ethio_tefer

ጊዜ እና በጊዜ መጓዝ ማለት ምን ማለት ነው በአሁን ዘመን እንቆቅልሽ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ጊዜ ሲሆን በየዘመኑ የሚመጡ ሳይንቲስቶች ብዙ ብለውለታል የሚገረመው ነገረ ጊዜን በተመለከት አሁንም ድረስ ደፍሮ ይሄ ነው ብሎ የሚናገረ ሰው አለመኖሩ ነው ጊዜ አንፃራዊ ነው ከማለት ውጭ። ጊዜ ወደ ፊት ብቻ ለምን ይሄዳል ? መቼ ጀመር ? መቼስ ያቆማል? ጊዜ ከስበት ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው ከፍጥነት ጋርስ ያለው ግንኙት ምንድነው በብርሃን ፍጥነት ብንጓዝ ጊዜ ይቆማል ወይስ ወደ ዋላ ይቆጥራል? ጊዜ ወደ ዋላ መመልስ ይችላል? በጊዜ ጉዳይ እንዚህ ጥያቄዎች አሁንም ድረስ ሳይንሳዊ ማስረጃ መስጠት ያልተቻለባቸው ጥያቄዎች ናቸው። በጊዜ መጓዝ ማለት ምን ማለት ነው ? በጊዜ መጓዝ ማለት አሁን ካለነበት ሰአት  ወደፊት ወይም ወደዋላ መሄድ ነው ወደፊት የምንሄደ ከሆነ የወደፊቱን ሂደን ማየት እንችላለን ወደ ትክክለኛው ቦታ በመመለስ የወደፊቱን በተንበይ ወይም መናገር እንችላን ወይም የሆንን ቴክኖሎጂ በማምጣት ሰዎች ሳይጠቀሙት መጠቅም እንችላለን ለዚህም ጥሩ ማሰረጃ የሚሆኑት ስልክ ባልተፈጠረበት ዘመን ስልክ ሲያወሩ የሚታዩ ሰዎች መኖራቸው ነው። በጊዜ ወደ ዋላ መጓዝ ደግሞ አሁን ካለንበት ሰአት ወደ ዋላ በመሄድ ከዚህ በፊት የነበረውን ክስተት መመልከት መቻል ነው ምን አልባት ከዚህ በፊት የተበላሹብንን ነገረ ወደ ዋላ በመሄድ ማስተካክል እንችል ይሆናል። በምን አይነት መንገድ ነው በጊዜ መጓዝ የሚቻለው? በጊዜ ለመጓዝ ትልቅ ማሽን መሰራት አለበት ተብሎ ይታሰባል ይሄ ማሽን በእንግልዘኛው "time machine" ይባላል ሌላኛው አማራጭ ደግሞ ዎርምኦልን መጠቀም ነው የሆነው ሁኖ ሳይንቲስቶች  እስከ 2100 ድረስ በጊዜ መጓዝን እውን ለማድረግ እየሰሩ ነው። በርግጥ ይሄ በጊዜ በጓዝ በአሁኑ ዘመን በእሳቤ ደረጃ ብቻ የሚገኝ ነገረ ሲሆን በውስጡም ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ አብዛኞቹ ባአሁኑ ዘመን የሚገኙ ሊቃዎንትም እብደት ወይም የማይቻል የሚሉት አይነት እሳቤ ነው። ጥንት ጥንት የሰው ልጆች ኢንተርኔትን እና ሙባይል ስልክን የማይታሰብ ቴክኖሎጂ ብለውት ነበር በአሁኑ  ዘመን ግን ተሰርቷል የወደፊቱ የሰው ልጆች ይሄንን "time machine" ሰርተው በጊዜ ይጓዙ ይሆን የብዞች ጥያቄ ነው በጊዜ ወደዋላ ወይም ወደፊት መሄድ ቢቻል ምን ታደርጉ ነበረ? የዩቲውም ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

ጀምስ ዌብ የተሰኘው ቴሌስኮፕ ዛሬ ወደ ምድር የላከው ምስል ሲተነተን "ይሄ ምስል የጋላጊስዎች ስብሰብ ወይም አንድ ክላስተር ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ይሄ የጋላክሲዎች ሲብስብ ዩንቨረስ ከተፈጠር ከ
ጀምስ ዌብ የተሰኘው ቴሌስኮፕ ዛሬ ወደ ምድር የላከው ምስል ሲተነተን "ይሄ ምስል የጋላጊስዎች ስብሰብ ወይም አንድ ክላስተር ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ይሄ የጋላክሲዎች ሲብስብ ዩንቨረስ ከተፈጠር ከ6 ቢሊዮን ዓመት በህዋላ የተፈጠረ ነው ይሄ ምስል የሚያሳየው ደግሞ ከ7 ቢልዮን ዓመታት በፊት የነበረውን የጋላላክሲዎቹ ግፅታ ነው አሁን ላይ እንዚህ ጋላክሲዎች ምንም አልባትም ከዩንቨረስ ጠፍተው ይሆናል!!! ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

እጅግ አስፈሪ ስለሆነው #ቤርሙዳ #ትሪግል ምን ያሀሎቻቹ ታቃላቹ? ይህ አስፈሪ የሆነውን ስፍራ እንሆ በጥቂቱ ⏩ሊገለፅ የማይችል እጅግ አሰፈሪ ስፍራ ከ300 በላይ መርከቦች ገብተው የጠፉበት ከ75 በላይ አውሎፕራኖች ደብዛቸው የጠፋበት ቤርሙዳ ትሪያግል ይባላል:: ⏩በርካቶች እሚስማሙበት ነገር ቢኖር የሴጣን ምድር ነው በማለት ነው የትኛውም ሳይንቲስት መርከቦቹና አውሎፕራኖቹ ሰምጠው እሚቀሩበትን ምክንያት ማወቅ አልቻለም:: ⏩በአትላንቲክ ውቅያኖስ መሀል በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ አልባድሪ ይገኛል ይህ አከባቢ የ3 ማእዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን ስፋቱም  ወደ ሁለት መቶ 70 ሺ እስኩር ማይልስ ይጠጋል;; ⏩አንድ አንድ ሰወች ይህን ሚረጉት የባህር ለይ ጭራቆች ናቸው ሲሉ አንድ አንዶች ደሞ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ፍጥረታት ናቸው ይላሉ አንድ አንድ አጥኚዎች ግን በውሀ ውስጥ እሚፈጠር ከባድ አውሎ ንፋስ ነው ይላሉ:: ⏩5 ቶፔዶ  ቦንብ ጣይ አውሎፕራኖችናአነስተኛ ጀቶች በ1945 የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ1943  al faro የተባለ የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ2015 እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር እነዚና ሌሎች በዚ ሶስማዘን በሚመስል በውሀ በተከበበ ክፍል ጠፍተዋል:: ⏩ቦታው እንዳለው ዝና ግን በርካቶች ሊጉበኙት አልቻሉም ሆኖም ግን በየቀኑ ቁጥራቸው የበዛ የንግድ አውሎፕራኖች ሲበሩ ይውላሉ:: ⏩ይህ በውሀ የተከበበ ስፍራ ውስጥ ብቻ የሚገኙ  እጅግ በጣም አስፈሪ የሆኑ ፍጥረታት ይገኛሉ ከነሱም ውስጥ ድራጎን ፊሽ  ባምፓዬር አስኮዴት ጎብልን ሻርክና ባምፓየር ሻርክ በጥቂቱ ናቸው::     ከዚ ቡሀላስ የቤርሙዳ ሚስጥር ይገኝለት ይሆን? ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

🛑ፕላኔት ኤክስ (PLANET X ) በስርአተ ፀሀይ ውስጥ እጅግ በጣም ትልቁ ፕላኔት ነው በርግጥ ፕላኔቱ በሳይንስ ሙሉ በሙሉ እንዳለ አልተረጋገጠም planet x እንደማንኛውም ፕላኔት ፀሀይን ይዞራ
🛑ፕላኔት ኤክስ (PLANET X ) በስርአተ ፀሀይ ውስጥ እጅግ በጣም ትልቁ ፕላኔት ነው በርግጥ ፕላኔቱ በሳይንስ ሙሉ በሙሉ እንዳለ አልተረጋገጠም planet x እንደማንኛውም ፕላኔት ፀሀይን ይዞራል ነገርግን ዑደቱ ወይም የሚዞርበት ርቀት በጣም ረጅምና በዝግታ ነው የሚሽከረከረው፡ ፀሀይን 1 ጊዜ ለመዞር በሺ የሚቆጠር አመት ይፈጅበታል ይህ ፕላኔት በሺ አመት አንዴ ብቅ ሲል ታድያ ብዙ ሺ መዘዝ ይዞ ነው የሚመጣው። ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

📿 #2050 ዓለማችን ምን ትመስላለች......... #1. የዓለማችን የህዝብ ቁጥር ከ9 ቢሊዮን ይበልጣል። #2. ከ 50 በመቶ በላይ የስራ ዕድሎች በሮቦቶች ይተካሉ። በዚህም የተነሳ ስራ አጥነት
📿 #2050 ዓለማችን ምን ትመስላለች......... #1. የዓለማችን የህዝብ ቁጥር ከ9 ቢሊዮን ይበልጣል። #2. ከ 50 በመቶ በላይ የስራ ዕድሎች በሮቦቶች ይተካሉ። በዚህም የተነሳ ስራ አጥነት ያሻቅባል። #3. ህንድ በህዝብ ቁጥሯ ቻይናን ትበልጣታለች። #4. የህክምና ጥበብ እጅጉን ስለሚራቀቅ በአደጋ ካልሆነ በቀር የትኛውም የዓለም ህዝብ 80 ዓመት ሳይሞላው አይሞትም። #5. ተማሪዎች ቦርሳ ሳይሆን ታብሌትና ላፕቶፕ ይዘው ነው ት/ቤት የሚሄዱት። ብላክ ቦርዶቹ ሁላ ተች ስክሪን ይሆናሉ። #6. በዛ ጊዜ ለመዝናናት ላንጋኖ ወይም እንጦጦ ሳይሆን የሚሄዱት ጨረቃና ማርስ ላይ ነው። #7. 75 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በከተማ መኖር ይጀምራል። #8. በዓለም ሙቀት መጨመር የተነሳ አንዳንድ #ደሴቶችና ከባህር ዳርቻ ያሉ ከተሞች በውሃ ይዋጣሉ። #9. ቤንዚልን እንደ ነዳጅ መጠቀም የሚቀር ሲሆን በእሱ ምትክ #ሃይድሮጅን ጥቅም ላይ ይውላል። #10. ቤት ለመስራት እንጨት መፍለጥ፣ ሚስማር መደብደብ፣ ብሎኬት መደርደር አይታሰብም። 📿 በ3D ፕሪንት ቴክኖሎጂ ቤትዎ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ተገንብቶ ያልቃል። ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13