Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
Closed channel
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
Show more1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
✍ስለ #ሰው_ልጅ አካል አስገራሚ ነገሮች ላካፍላችሁ፡፡
👉♥የሰው ልጅ #አካል የተሰራበት የአቶም ብዛት 7 octillion ነው፡
ይህ ማለት ደግሞ፦
7000,000,000,000,000,000,000,000,000 atoms ነው፡፡
👉♥በሰው ልጅ #ሰውነት ውስጥ 37 ፐtrillion ህዋሶች(cells) ይገኛሉ፡፡
👉♥በሰውነታችን ውስጥ ያለው ሁሉም #DNA(ዘረ መል) ቢዘረጋ 10,000,000,000,000 ማይል ርቀትን ይሸፍናል፡ ይህ ማለት ደግሞ ከመሬት እስከ ፑልቶ ፕላኔት ደርሶ መልስ ማለት ነው፡፡
👉♥ከሰው ልጅ #ጨጓራ የሚመነጨው አሲድ(hcl) ብረትን የማሟሟት አቅም አለው፡፡
👉♥የሰው ልጅ #አይን እስከ 7.5 ሚሊዮን የቀለም አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
👉♥የሰው ልጅ #አፍንጫ እስከ 1trillion የሚሆን የሽታ አይነቶችን መለየት ይችላል፡፡
👉♥የሰው ልጅ #ልብ በቀን 100,000 ጊዜ በመኮማተር እና በመዘርጋት
በደቂቃ 5.5ሊትር ደም ወደ ተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ታሰራጫለች
.
እንደዚህ አድርጎ ለፈጠረን ጌታችን እናመስግን🙏
ከመሬት ወጭ ወይም ጠፈር ላይ ሴቶች ማርገዝ እና ልጅ መውለድ ይችላሉን ?
እስካሁን ባለው መረጃ ሴቶች ጠፈረ ላይ ማርገዝ ወይም ልጅ መውለድ ይችላሉ ወይስ አይችሉም የሚለው አሁን ድረስ አጥጋቢ መልስ ያላገኘ ጉዳይ ነው ይሁን እንጂ ጠፈረ ላይ ሴቶች የማርገዝ እድላቸው እጅጉን የጠበብ ነው እንደምክንያት የሚነሳው ደግሞ የወንድ ልጅ ስፔርም ጠፈር ላይ በሚፈልገው አቅጣጫ ተጉዞ የሴቷን እንቁላል ማግኘት አይችልም የሚለው ነው ሁለተኛው ደግሞ ልጅ መረገዝ ቢችል እራሱ ምን አይነት የጤና እክል እንደሚፈጠረበት አለመታወቁ ነው ወይም ፍፁም ጤነኛ ልጅ ላይወለድ የሚችልባቸው ዕድል ሰፊ መሆኑ ነው ሌላው ነገረ ደግሞ ሴቶች አምጠው የመውለድ ዕድላቸው አናሳ ነው ምክንያቱም ሴቶች በሚያምጡበት ጊዜ የመሬት ስበትም ትልቅ አስተዋፆ ሰለሚያደረግ ነው በርግጥ ይሄ ችግር በቀዶ ጥገና ሊፈታ ይችላል ይሁን እንጂ ቀዶ ጥገናው እራሱ ምን መምሰል እንዳለበት አይታወቅም።
የሆነው ሁኖ ጠፈረ ላይ ልጅ መውለድ አስቸጋሪ ቢሆንም ጨረቃ ወይም ፕላኔት ማርስ ላይ ግን የተለይ ያደርገዋል ምክንያቱም ጨረቃ እና ማርስ ልክ እንደ መሬት የመሬት ስበት ባይኖራቸውም አነስ ያለ ሰበት አላቸው ሰለዚህ ሁለቱ ነገሮች ላይ ልጅ ማርገዝ እና መውለድ ይቻላል እንዴ ለሚለው እራሱን የቻለ ጥናት የሚፈልግ ጉዳይ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
NEAEA Grade 12 Result 2023‼️
ከነገ ጠዋት 12:00 ጀምራችሁ ውጤት የምታዩበት Website, SMS እና ቦት ተዘጋጅቷል 🙏🙏
ውጤት Website ለማየት #Admission_Number እና #SchoolCode ያስፈልጋል 🙏
በቦት ለማየት : Registration አድርጋችሁ የምትጠየቁትን ማስገባት ነው።
Share share ላደረጉ ቅድሚያ እንሰጣለን። ዠ
ልክ ውጤት ስለቀቅ Join ትሆናላችሁ 👏
https://t.me/+4uEhIb3mV0RiYTlk
https://t.me/+4uEhIb3mV0RiYTlk
https://t.me/+4uEhIb3mV0RiYTlk
በመላው ዓለም ኢንተርኔት ሊቋረጥ ይችላል ?
የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ወይም በምህጻረ ቃሉ ናሳ ከሰሞኑ አንድ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል።
የተቋሙ ማስጠንቀቂያም በሚቀጥለው ሳምንት በተለይም በፈረንጆቹ ጥቅምት 10 እና 11 ባሉት ቀናት ውስጥ ከባድ የጸሀይ መብረቅ ወይም ሞገድ ሊከሰት ይችላል ብሏል።
ይህን የናሳን ማስጠንቀቂያ መሰረት በማድረግ በመላው ዓለም ኢንተርኔት ሊቋረጥ ይችላል የሚሉ ዜናዎች በዓለም ላይ በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
ይህ ዜና በስፋት መሰራጨቱ ያሳሰበው ናሳም ኢንተርኔት በመላው ዓለም ይቋረጣል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል።
ድርጅቱ አክሎም በሚቀጥለው ሳምንት በጸሀይ ሀይል ምክንያት ይፈጠራል በተባለው መብረቅ የኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥ የሚችልበት ምንም አይነት ግልጽ ስጋት የለም ብሏል።
የአሜሪካ መንግሥት ንብረት የሆነው ናሳ ስለ ጠፈር ሳይንስ የተለያዩ ጥናቶችን እና ግኝቶችን ለመላው ዓለም በማቅረብ ይታወቃል።
Credit - Al Ain Amharic
🌠አንድ ተማሪ ክፍል አርፍዶ ስለገባ ብላክቦርድ ላይ የተፃፉ ሁለት የሂሳብ ጥያቄዎች የቤት ስራ ወይም አሳይመንት መስለዉት በደብተሩ ፅፏቸው ወደቤቱ ይሄዳል
🌍ታዲያ ቤቱ ገብቶ የቤት ስራ የመሰለውን ሁለት ጥያቄ ለመስራት ሲሞክር በጣም ይከብደውና ከተለመደው ውጪ ስለሆኑበት ግራ ይጋባል ። በመጨረሻም ግን በብዙ ጥረት እና ልፋት ጥያቄዎቹን በትክክል ሰርቶ ጨረሳቸው ።
አስገራሚው ነገር ጥያቄዎቹ የቤት ስራ ወይም አሳይመንት ሳይሆኑ በሂሳብ ታሪክ ውስጥ መልስ ያልተገኘላቸው ታዋቂ የስታስቲክስ ጥያቄዎች ነበሩ ።
#ጆርጅ_ዳን_ዜግ ይባላል በመጨረሻም ምን አለ መሰላቹ እኔ ከመጀመሪያም መልስ ያልተገኘላቸው ጥያቄዎች መሆናቸውን ባውቅ ኖሮ አልሞክራቸውም ነበር አለ ።
🚀Join us share🗽
@Ethio_tefer
☝ሳይንስ አስትሮኖሚ ቴክቶሎጂ☝
ሩስያ ሦስት ሀገራትን በሕዋ ጣቢያ ግንባታ ላይ እንዲሳተፉ ጋበዘች
***************************
የሩስያው ሮስኮስሞስ የሕዋ ምርምር ጣቢያ ፕሮጀክት ላይ ሦስት ሀገራት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።
ከአፍሪካ በዚህ ፕሮጀክት ላይ የመሳተፍ አድል ያገኘችው ደቡብ አፍሪካ ብቻ ስትሆን፤ ብራዚል እና ቱርክ እንዲሳተፉ ተመርጠዋል።
ጥሪ የቀረበላቸው ሀገራት በዚህ ፕሮጀከት ላይ የመሳተፍ ፍላጎት የነበራቸው በመሆኑ እንዲሳተፉ እንደተደረጉ የሩስያ ስፔስ ኮርፖሬሽን ኃላፊ ዩሪ ቦሪሶቭ ገልጸዋል።
የሕዋ ምርምር ጣቢያው ግንባታ በአውሮፓውያኑ 2027 እንደሚጀመር ዕቅድ ተይዞለታል።
ጣቢያው የሕዋ ቴክኖሎጂዎችን ለመፈተሸ እንደምርምር ላቦራቶሪ ሆኖ የሚያገለግል መሆኑን ስፑትኒክ ዘግቧል።
ጠፈርተኞች ከጠፈር እንደተመለሱ ምድር ላይ መራመድ አይችሉም።
ሳይንቲስቶች በተለያዩ ጉዳዮች ወደ ጠፈረ ሂደው ወደ ምድር ሲመለሱ አይምሮቸው እንደ አዲስ መሬትን መላመድ ይፈልጋል ምክንያቱም ጠፈር ላይ እያሉ ስበት የሌለበት አከባቢ ላይ ሰለሚንቀሳቀሱ እና አይምሮቸው ያንኑ ነገረ በመላመዱ ምክንያት ነው።
ጠፈረተኞቹም ከጠፈረ እንደተመለሱ እንደሰከረ ሰው እየተሽከረከሩ ሰለሚወድቁ ለተወሰነ ያክል ጊዜ በእግር እንዲቀሳቀሱ አይፈቀድም ሰለዚህ ከጠፈር እንደወረዱ ሰዎች ተሸከመው ከቦታ ቦታ ያንቀሳቅሷቸዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በዩቲዩብ ያግኙን👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ጨረቃ ላይ ወይም ጠፈር ላይ የተኛውንም ማእድን በፈለጋቹት መጠን እና መንገድ አምጥታቹ ብትጠቀሙ ማንም የሚጠይቃቹ አካል የለም ምክንያቱም የሰው ልጆች ጠፈርን በተመለከተ ያወጡት ምንም አይነት ሕግ የለም ወይም ጠፈረን በተመለከተ ሀገሮች ምንም አይነት ስምምነት የለም ባጠቃላይ ጠፈር ባለቤት የለውም።
አሁን ጊዜው የጥያቄና መልስ ሰዓት ስለሆነ፡
በሳይንስና አስትሮኖሚ ዝግጅት ላይ የፈለጋችሁትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ለ371 ቀናት ያክል ጠፈር ላይ ጊዜውን ያሳለፈው "Frank Rubio" የተሰኘው አሜሪካዊ ጠፈርተኛ በሰላም ወደ ምድር የተመለሰ ሲሆን ከአንድ ዓመት በላይ ጠፈር ላይ ጊዜውን በማሳለፍ ከዚህ ቀደም ተይዞ የነበረውን እርጅም ጊዜ ጠፈር ላይ የመቆየት እርኪርዱን ከሩሲያዊ ጠፈርተኛ ተረክቧል።
የአሜሪካው የሕዋ ምርምር ማዕከል (ናሳ) በማርስ ከባቢ አየር በተሳካ ሁኔታ ኦክስጅን ማመንጨቱን አስታወቀ፡፡
ናሳ የማይታሰብ ነገር ከሰሞኑ በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል።
በፕላኔት ውስጥ የኦክስጅን አቅርቦት እና የመጠቀም ሙከራ ላይ ምርምር የሚያደርገው ሞክሲ (MOXIE) በመባል የሚታወቀው የናሳ የምርምር መሳሪያ የፕላኔቷን ካርቦን ዳይኦክሳይድ (CO2) ተኮር ከባቢ አየር በመጠቀም በማርስ ላይ ኦክሲጅን ማመንጨት እንደሚቻል አረጋግጧል።
ይህ የምርምር ውጤት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የተገለጸ ሲሆን በቀይዋ ፕላኔት ላይ ለወደፊት በቂ ኦክሲጅን ለማመንጨት መንገድ ከፋች ነው ተብሏል፡፡ ናሳ ባለፉት ሁለት ዓመታት ይህን ተልዕኮ ሲመራ የቆየ ሲሆን ይህ መሳሪያ በፕላኔቷ ለአንድ ትንሽ ውሻ ለ10 ሰዓታት እንዲተነፍስ የሚያስችል በቂ ኦክሲጅን ማስገኘቱን አስታውቋል፡፡
🎖ከሁሉም ፕላኔቶች በተቃራኒ አቅጣጫ እምትሽከረከረው ፕላኔት ቬነስ 🌖 ብቻ ነች።
ቬነስ በ"Clockwise" ማለትም በሰአት አቅጣጫ ትሽከረከራለች🔄
Repost from የአለም ጋለሪ
በማርስ ላይ የምትገኘው ሰው ሰራሽ ድሮን ለ56ኛ ጊዜ የተሳካ በረራን በማርስ ሰማይ ላይ አድርጋለች ከዓመታት በፊት የተወነጨፈው ይሄው ድሮን ሰው ሰራሽ ቴክኖሎጂ ሁኖ በሌላ ፕላኔት ላይ መብረረ የቻለ የመጀመሪው ድሮን መባሉ ይታወሳል።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/+S_s2mCEI9Mv5OcVW
ጃፓን ወደ ጨረቃ መንኩራኩር አመጠቀች መንኩራኩሩም ከወራት ጉዞ በህዋላ ጨረቃ ጋር ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ጃፓን ይሄ ተልዕኮ የሚሳካላት ከሆነ ከአሜሪካ,ሩሲያ,ቻይና እና ህንድ ቀጥሎ ጨረቃ ላይ መንኩራኩር ያሳረፈች አምስተኛዋ አገረ ትሆናለች።
Join and share
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
@Ethio_tefer0 @Ethio_tefer0
መሬት በራሷ ዛቢያ የመሽከርከር ፍጥነቷ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመር ነው።
ሳይንቲስቶች የመሬትን ፍጥነት እንዳጠነቱ ከሆነ አለማችን ያለፉ 60 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ፍጠንት በአራሷ ዛቢያ እየተሽከረከረቸ ነው።
አለማችን በዚህ ሁኔታ የምትቀጥል ከሆነ በ2026 አለማችን ውስጥ የሚገኙ ሰአቶች በሙሉ 0.9 ሰከንድ ወደዋላ ይቀራሉ ምንም እንኳን ልዩነቷ ትንሽዬ ብትሆንም ከብዙ ዓመታት በዋላ የጊዜ ልዩነቱ ሊሰፍ ይችላል ሰለዚህ ለወደፊቱ ሰአቶቻችን ላይ የሰከንድ ወይም የደቂቃ ማሻሻያ እናደርጋለን።
አንድ ቀን የሚባለው ጊዜ ደግሞ 24 ሰአት ሳይሆን ከዛ በታች ይሆናል ጊዜ የሰው ልጆች ፈጣራ ነው ወይስ እውነተኛ የሆነ ነገር ?
ጊዜ ምንድነው 🤔🤔
በዘመናት የሥነ ፈለክ አተረጓጎም ፀሐይ በምትጓዝበት የፀሃይ ጎዳና (ecliptic) መስመር 8.9 ዲግሪ ወደሰሜን እና ደቡብ አቅጣጫ ስፋት ያለውና በውስጡም 12 ህብራተ ከዋክብት (constellations) የያዘው ክልል"ዞዲያክ" ይባላል ።
የ12ቱ ዞዲያክ ምልክቶች ስም በእኛ እና በውጪው ፦ ሐመል እሳት (ኤሪስ) ፣ ሰውር መሬት (ታውረስ) ፣ገመዝ ንፋስ (ጄሚኒ) ፣ሰርጣንወይም ሸርጣን (ካንሰር) ፣ አሰድ እሳት(ሊዮ)፣ሰንቡላ መሬት(ቪርጎ) ፣ሚዛን ንፋስ(ሊብራ)፣አቅራብ ውሃ(ስኮርፒዮ) ፣ ቀውስ እሳት(ሳጁታሪየስ)፣ጀደይ መሬት(ካፕሪኮርን)፣ደላዊ ንፋስ(አኳሪየስ) እና ሑት ውሃ (ፓይሰስ) ናቸው።ስያሜያቸውን ያገኙት ደግሞ ፀሐይ በዓመት ውስጥ በየወሩ ከምታቋርጣቸው ህብረ ከዋክብት ስም ነው ።
የዓለም ዐቀፉ አስትሮኖሚ ህብረት ከ1930 ዓ.ም ባፀደቀው መሠረት 80 ህብራተ ከዋክብት እንዳሉ ይታወቃል። ስለዚህ አንድ ዓመት የሚለውን ትርጓሜ መሬት ፀሐይን አንዴ ለመዞር የሚፈጅባት ጊዜን ከማለት በተጨማሪ ፀሐይ 12ቱን ህብራተ ከዋክብት አቋርጣ ለመጨረስ የሚፈጅባት ጊዜ ብሎም መተርጎም ይቻላል ማለት ነው።
እንደ ሳይንሱ ምርምር የ12ቱ የወራት መጋቢዎች የዞዲያክ ምልክቶች በየ 30 ዲግሪ ርቀት ላይ ይገኛሉ። አንድ አመት 365.242 ቀናት ብንል እና ለ12 ብናካፍለው 30.437 ቀናት ስለሚሆን ነው ርቀታቸውን በየ30 ዲግሪ የምንለው። እዚህ ጋር እንድ ታስተውሉ የሚገባው ብዙ ግሩፖች ላይም ይሁን መፅሃፎች ላይ ስታነቡ በተሎ ቦርደር ላይ የሆናችሁ ሰዎች ብዙውን ጊዜ የምትቸገሩት ጉዳይ ይሄ ነው አንድ መፅሃፍ ላይ ወይም ግሩፕ የሆነ ዞዲያክ ተብላችሁ ሌላ ግሩፕ ላይ ወይም መፅሃፍ ላይ ደግሞ ሌላ ዞዲያክ ናቸሁ የሚል ታያላችሁ ይሄ የሆነው ከላይ እንዳልናችሁ ፀሃይ 30.437ቀናት ይፈጅባታል ያው ሰላሳ ቀኑን በቀላሉ መረዳት ይቻላል ግን 0.437 በቀላሉ መወሰን ስለማይቻል ቀናቶችን በማጠጋጋት 30 ተብሎ በተለምዶ ይወሰዳል ለእዛ ነው እና የተረፈውን ቀን አንዱ ግሩፕ ወይም መፅሃፍ ላይ ለአንዱ ዞዲያክ ሲሰጥ ሌላው ግሩፕ ደግሞ ለሌላው ዞዳይክ ስለሚሰጥ ነው ብዙውን ጊዜ የሚያምታታችሁ ለዚህ መፍትሄ አንድ ሁለት ነገሮች በዋናነት ይጠቀሳሉ እነሱም የመጀመሪያው ፀሃይ የምትገኝበት ጊዜ ያለው ዞዲያካችሁን ስታውቁ ከ70%-90% የእናንተን ባህሪ ታየያላችሁ ስለዚህ ቦርደር ላይ ያላችሁ ሰዎች ሁለቱንም ዞዲያኮች በማንበብ እናንተን በይበልጥ የገለፀው የእናንተ ኮኮብ መሆኑን እወቁ ሌላኛው መፍትሄ ደግሞ የልደት ሰንጠረዥን በማሰራት በቀላሉ ማወቅ ትችላላችሁ ።
ከላይ 30 ዲግሪ ያልናችሁን በይበልጥ እንዲገባችሁ በምሳሌ እንየው ለምሳሌ ሐመል እሳት (ኤሪስ)ያለበት 0 ዲግሪ ብንል፣ሰውር መሬት (ታውረስ)በ30 ዲግሪ ርቀት ላይ ይገኛል ፣ገውዝ ንፋስ (ጄሚናይ)60 ዲግሪ ላይ እያለ በመቀጠል ሑት ውሃ (ፓይሰስ)ላይ330ዲግሪ ይሆናል በመጨረሻም ወደ ሐመል(ኤሪስ)ሲመለስ 360 ዲግሪ ይሆናል ማለት ነው ።
ፖስቱ ረዝሞ አሰልቺ እንዳይሆን በቀጣይ ክፍል እንገናኛለን ብለን በእዚህ እናብቃ በቀጣይ የምናቀርባቸው ፕሮግራሞች የልደት ሰንጠረዥ ምንድነው ፣ጨረቃ ዞዲያክን ለመዞር ስንት ጊዜ ይፈጅበታል ፣የዞድያክ ምልክቶች የስም ትርጉም እና አስትሮሎጂ ጥንቁልና ወይም ባዕድ አምልኮ ነው? የሚሉትን ምላሾች ፖስት እናደርጋለን ።
ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ አድርጉ።
ይህንን ያዉቃሉ ?
የጠፈርተኞች እግር ዱካ ጨረቃ ላይ ለ 100 ሚሊየን አመታት መቆየት ይችላል! ምክንያቱም ምንም ጋዞች(አየር) ስሌለለ !
Repost from Orbit Technology Official
ልብ ቅርፁን 💙 በመጫን የሚመጣውን
አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ 😍😱
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💙.......💙ይጫኑት💙........💙
┼┼▄██▄┼┼┼▄██▄┼┼
┼██████┼██████┼
┼█████████████┼
┼█████████████┼
┼┼███████████┼┼
┼┼┼█████████┼┼┼
┼┼┼┼┼█████┼┼┼┼┼
┼┼┼┼┼┼███┼┼┼┼┼┼
┼┼┼┼┼┼┼█┼┼┼┼┼┼┼
💙👆💙👆💙👆💙👆💙👆💙
ልብ ቅርፁን 💙 በመጫን የሚመጣውን
ፈታ የሚያደርግ ቻናል ይቀላቀሉ 😍😱
ይሄንን ያውቃሉ ?
የፕላኔት ማርስ አንድ ዓመት የመሬት ሁለት ዓመት ጊዜ ጋር እኩል ነው ይሄም ማለት በኛ አለም ላይ የሚኖር አንድ የ40 ዓመት ጎልማሳ ሰው ማርስ ላይ ኑሮ ቢሆን ኑሮ ገና የ20 ዓመት ወጣት ይሆን ነበር።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_tefer
በዚህ channel በዋነኝነት የሚያገኙት
✔️ፎቶ edit
✔️editing tips&trick
✔️ top 5 profile picture
✔️ photo races
