en
Feedback
Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)

Closed channel

ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross

Show more
1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
ማንኛውንም group  ከ 2022 በፊት የተከፈቱ መበራቹው  ራሱ 0 ቢሆንም እንገዛለን አናግሩኝ በጣም የቆዩ ግሩፖችን በአሪፍ ዋጋ ገዛለው ዋጋ 2017 👉400 birr 2018 👉350 birr 2019 👉250 birr 2020 👉200 birr 2021 👉150 birr 2022 👉 50  birr private group አይሆንም🙅 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @unverseand          @unverseand          

የቴሌግራም ቻናል መግዛት ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል Member            price 600                     250 birr 1.1k                     500 1.2k                     550 4.4k                      2500 5.6k                      3000 አናግሩኝ🙏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @unverseand          @unverseand          

እጅግ አስፈሪ ስለሆነው #ቤርሙዳ #ትሪግል ምን ያሀሎቻቹ ታቃላቹ? ይህ አስፈሪ የሆነውን ስፍራ እንሆ በጥቂቱ ⏩ሊገለፅ የማይችል እጅግ አሰፈሪ ስፍራ ከ300 በላይ መርከቦች ገብተው የጠፉበት ከ75 በላይ አውሎፕራኖች ደብዛቸው የጠፋበት ቤርሙዳ ትሪያግል ይባላል:: ⏩በርካቶች እሚስማሙበት ነገር ቢኖር የሴጣን ምድር ነው በማለት ነው የትኛውም ሳይንቲስት መርከቦቹና አውሎፕራኖቹ ሰምጠው እሚቀሩበትን ምክንያት ማወቅ አልቻለም:: ⏩በአትላንቲክ ውቅያኖስ መሀል በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ አልባድሪ ይገኛል ይህ አከባቢ የ3 ማእዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን ስፋቱም  ወደ ሁለት መቶ 70 ሺ እስኩር ማይልስ ይጠጋል;; ⏩አንድ አንድ ሰወች ይህን ሚረጉት የባህር ለይ ጭራቆች ናቸው ሲሉ አንድ አንዶች ደሞ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ፍጥረታት ናቸው ይላሉ አንድ አንድ አጥኚዎች ግን በውሀ ውስጥ እሚፈጠር ከባድ አውሎ ንፋስ ነው ይላሉ:: ⏩5 ቶፔዶ  ቦንብ ጣይ አውሎፕራኖችናአነስተኛ ጀቶች በ1945 የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ1943  al faro የተባለ የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ2015 እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር እነዚና ሌሎች በዚ ሶስማዘን በሚመስል በውሀ በተከበበ ክፍል ጠፍተዋል:: ⏩ቦታው እንዳለው ዝና ግን በርካቶች ሊጉበኙት አልቻሉም ሆኖም ግን በየቀኑ ቁጥራቸው የበዛ የንግድ አውሎፕራኖች ሲበሩ ይውላሉ:: ⏩ይህ በውሀ የተከበበ ስፍራ ውስጥ ብቻ የሚገኙ  እጅግ በጣም አስፈሪ የሆኑ ፍጥረታት ይገኛሉ ከነሱም ውስጥ ድራጎን ፊሽ  ባምፓዬር አስኮዴት ጎብልን ሻርክና ባምፓየር ሻርክ በጥቂቱ ናቸው ከዚ ቡሀላስ የቤርሙዳ ሚስጥር ይገኝለት ይሆን?

ይሄንን ያውቃሉ ? Sir ISAAC NEWTON የታላቋ ብርታንያ የፓራላማ አባል ነበር በዚህ ፓርላማ በነበረው ቆይታ አንዴ ብቻ ነበር የተናገረው ንግግሩም አንዱን ሰው መስኮት እንዲዘጋለት መጠየቅ ነበ
ይሄንን ያውቃሉ ? Sir ISAAC NEWTON የታላቋ ብርታንያ የፓራላማ አባል ነበር በዚህ ፓርላማ በነበረው ቆይታ አንዴ ብቻ ነበር የተናገረው ንግግሩም አንዱን ሰው መስኮት እንዲዘጋለት መጠየቅ ነበር!

Subscribe our new YouTube channel 🙏

ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ። ---------------------- CPA: 3.00 ETB | Type: Link | P
ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ። ---------------------- CPA: 3.00 ETB | Type: Link | Post: Premium ✅ Channel | ✅ Group | ✅ Chat. ----------------------

እንኳን ለ ገና በዐል በሰላም አደረሳቹ
እንኳን ለ ገና በዐል በሰላም አደረሳቹ

ማንኛውንም group  ከ 2022 በፊት የተከፈቱ መበራቹው  ራሱ 0 ቢሆንም እንገዛለን አናግሩኝ በጣም የቆዩ ግሩፖችን በአሪፍ ዋጋ ገዛለው🙏🙏👇👇 @unverseand          @unverseand          

እቺው ናት የኛ አለም ምድር ከ22 ቢሎዮን ኬሎሜትር ላይ በካሜራ ስትቀረፅ ይሄንን ትመስላለች ከዚህ ዩንቨቨረስ ስፍት አንፃር የኛ አለም ምንም ነች
እቺው ናት የኛ አለም ምድር ከ22 ቢሎዮን ኬሎሜትር ላይ በካሜራ ስትቀረፅ ይሄንን ትመስላለች ከዚህ ዩንቨቨረስ ስፍት አንፃር የኛ አለም ምንም ነች

"comets" እንዚህ ነገሮች የተሰሩት ከበረዶ ወይም ከተለያዩ ቆሻሻ ነገሮች ሲሆን እንዚህ ነገሮች ኦርቢት ሊኖራቸውም ላይኖራቸውም ይችላል ይሄ ማለት ፀሐይን ሊዞሩም ላይዞሩም ይችላሉ ኮሜቶች ወደ ም
"comets" እንዚህ ነገሮች የተሰሩት ከበረዶ ወይም ከተለያዩ ቆሻሻ ነገሮች ሲሆን እንዚህ ነገሮች ኦርቢት ሊኖራቸውም ላይኖራቸውም ይችላል ይሄ ማለት ፀሐይን ሊዞሩም ላይዞሩም ይችላሉ ኮሜቶች ወደ ምድራችን ብዙን ጊዜ ሲጠጉ ባይስተዋልም "halleys" የተሰኘው ኮሜት ግን በ76 አመት አንዴ ምድራችንን በጣም ይጠጋታል ይሄ ኮሜት ምድራችንን በ1986 የተጠጋት ሲሆን ቀጣይ ደግሞ በ2061 ይጠጋታል ተብሎ ይጠበቃል አብዛኞቹ ኮሜቶች ፀሐይን አንዴ ዙረው የሚጨርሱት በ3 አመት ውስጥ ነው # "Comet" ዎች የሚመጡት ከኛ ሶላር ሲስትም ውጭ ካሉ ቦታዎች ወይም ከኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ ከጥግ አከባቢ ነው  ሰለዚህ እነዚህ ነገሮች ቢልዬን ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጦ ነው ወደ ፕላኔቶች የሚጠጉት ወይም ፕላኔቶይ ላይ የሚወድቁት አስተያዬት ለመስጠት👇            @Ethiospace1_bot ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉን👇👇👇👇 @ethiotefer      @ethiotefer @ethiotefer      @ethiotefer

በራሱ አቅም ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕበ ለገሰ ይባላል፣ ትውልድ እና እድገቱም በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ አካባቢ ነው፡፡ ዕበ በህጻንነቱ
በራሱ አቅም ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕበ ለገሰ ይባላል፣ ትውልድ እና እድገቱም በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ አካባቢ ነው፡፡ ዕበ በህጻንነቱ በሰማይ ላይ የሚበሩ ሄሊኮፕተሮችን ሲመለከት በሁኔታው ይደነቅ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ከዚህ ጊዜ ጀምሮም ሄሊኮፕተር የመስራት ዝንባሌ አደረበት። በትምህርት ቆይታውም በትምህርት ቤቶች በሚገኙ የፈጠራ ማዕከላት በመሳተፍ ለኤሌክትሮኒክስ ስራዎች የተለየ ትኩረት ማድረጉን ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት ገልጿል፡፡ በኤሌክትሮኒክስ ሥራ ላይ ያለውን ልምድ በማዳበርም ቀስ በቀስ የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጥገና ሥራ፣ የወርቅ ማውጫ ማሽን ሥራ እና ሌሎች ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራዎችን መስራት እንደጀመረ ያስረዳል፡፡ ከእነዚህ ሥራዎች ጎን ለጎንም የልጅነት መደነቁ፣ ህልሙና ፍላጎቱ የነበረውን ሄሊኮፕተር ለመስራት ወስኖ የተግባር እንቅስቃሴ ማድረግ ጀመረ። አንድን ሥራ ለመጀመር በጥንቃቄ ማሰብ እና መወሰን ያስፈልጋል የሚለው ዕበ÷ ከጀመሩ በኋላም የራስን አቅም በማዘመን ሥራውን እስከ ስኬት ድረስ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ይናገራል፡፡ በዚህ እሳቤውም ሄሊኮፕተሩን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካባቢ ከሚገኙ ቁሶች ለመስራት መሞከሩን እና በዚህም ልምድ ማግኘቱን አንስቷል፡፡ በመቀጠልም ሰው ተሸክሞ መብረር የሚችል ሄሊኮፕተር መስራት እንደሚቻል በማሰብ በአዲስ መንፈስ ሥራ መጀመሩን ነው የሚገልጸው፡፡ ለዚህም ለሄሊኮፕተር መስሪያ እንደ ግብዓትነት የሚያገለግሉ ሞተር፣ አልሙኒየም እና ሌሎች መሳሪያዎችን ማሟላት ይጀምራል፡፡

የጨረቃው ጉዞ ሐሰት ነው የሚባለው ለምንድነው ? በ1969 ወደ ጨረቃ የተደረገው ጉዞ አጨቃጫቂ የሆነበት አንዱ ምክንያት ጠፈርተኞቹ ጨረቃ ላይ የተነሱት ምስል ላይ ከጀርባ ወይም የጨረቃ ሰማይ ላይ ኮ
የጨረቃው ጉዞ ሐሰት ነው የሚባለው ለምንድነው ? በ1969 ወደ ጨረቃ የተደረገው ጉዞ አጨቃጫቂ የሆነበት አንዱ ምክንያት ጠፈርተኞቹ  ጨረቃ ላይ የተነሱት ምስል ላይ ከጀርባ ወይም የጨረቃ ሰማይ ላይ ኮከብ አለመታየቱ ነው ይሄንንም ተከትሎ ናሳ ወደ ጨረቃ ጉዛ አላደረገም ይልቁንም የተለያዩ ቪድዮችን እና ምስሎችን ኦሊውድ ሰርቶለት ነው የሚሉም አልታጡም እንደ እወነታው ከሆነ ግን ጨረቃ ላይ ክዋክብቶችን መሬት ላይ ሁነን ከምናየው በተሻለ እናያቸዋለን ይሄም የሆነው ጨረቃ ከባቢ አየር ሰለሌላት እና የክዋክብቶቹን ብርሃን የሚያግድ ነገረ ባለመኖሩ ነው የጨረቃው ጉዞ ውሸት ነው ወይስ እውነተኛ ምን ታስባላቹ ? ይሁን እንጂ ናሳ ሁሉንም የሚያሳምን እና ግልፅ የሆነ የጨረቃ ጉዞ በቀጣይ ዓመት ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ ነው። የዩቲውብ ቻናላችንን subscribe ለማድረግ ወይም የለቀቅናቸውን ቪዲዮዎች ማየት ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1

"አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ " »» ውቅያኖሶች ላይ ማዕበል የሚነሳው በጨረቃና በፀሀይ ስበት እንደሆነ ሳይንስ ከረጋገጠ ቆይቷል። ግን ልብ ያላልነው ነገር በውቅያኖስ ውስጥ የሚገኘው የውሃና የጨው መጠን በሰው ልጅ አካላት ውስጥ በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚገኝ ነው። የኛ ምድር 70% ውሃ የተሞለ ሲሆን በተመሳሳይ የኛ ሰውነትም 70% ውሃ ነው። ታድያ የውቅያኖስ ውሃ በጨረቃና በፀሀይ ስበት የሚረበሽ ከሆነ የኛ ሰውነትስ እንዴት ተፅኖ አያርፍበትም? »» ከጥንትም ጀምሮ ሰዎች አስትሮሎጂ ተራ አፈ ታሪክ እንደሆነ ብሎም ከሰይጣን ጋር የተያያዘ ክፉ ስራ ብለው ይፈርጁታል። ነገር ግን አሁን አሁን ታላቅ ሳይንሳዊ ድጋፍ አግኝቷል። እንግዲ ሳይንስ ማለት በአንድ ነገር መንስኤና ውጤት ላይ የሚመራመር ጥናታዊ ውጤት ነው። አስትሮሎጂ ደግሞ ሚለው እዚህ ምድር ላይ የተፈጠረ የትኛውም ክስታት መንስኤ አልባ አይደለም ነው። የፊታችን ከኋላችን ጋር ሊለያይ አይችልም። እንደሁም ጥብቅ ትስስር አላቸው፣ ነገ የሚከሰተው የትኛውም ነገር ዛሬ ትንሽ ደበቅ ባለ መልኩ እየተከሰተ ነው ይለናል። »» ለምሳሌ ዲጃ ቩ (deja vu)  የሚባል ክስተትን መቼም ሁላችንም እናውቀዋለን። አንድን ክስተት አንድአንዴ ቀድመን ያየነው የሚመስለን አጋጣሚ አለ። አንድአንዴ ደግሞ ሰዎች በህልማቸው የተመለከቱትን ነገር በእውን ሲከሰት ሰምተንም ገጥሞንም እናውቃለን። ታድያ ይህ ህልም ወይም የዲጃ ቩ ክስተት እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ያልኖርነውን ማየት ቻልን? አስትሮሎጂ እንደሚለን ወደፊት ማለት የኛ ቸልተኛነት መገለጫ ነው እንጂ ልብ ካልነው ቀድመን ልናየውም የምንቸለው ክስተት ነው። የአሁንን መስኮት መክፈት ከቻልን ወደፊትን በግልፅ ማየት እንችላለን። ጥበቡን አለማወቃችን፣ ወይም ቸልተኝነታችን ነው ወደፊትን እንዳናይ የከለከለን። እንዴት??

የሰው ልጅ " Jupiter, Saturn, Uranus እና Neptune '' ላይ ማረፍ አይችልም ፣ ምክንያቱም እነዚህ ፕላኔቶች የተሰሩት ከጢስ ነው ፣ ጠንካራ የማረፊያ ቦታ የላቸውም ።
የሰው ልጅ " Jupiter, Saturn, Uranus እና Neptune '' ላይ ማረፍ አይችልም ፣ ምክንያቱም እነዚህ ፕላኔቶች የተሰሩት ከጢስ ነው ፣ ጠንካራ የማረፊያ ቦታ የላቸውም ።

ብዙዎቻቹ 8 ወይም 9 ፕላኔቶች አሉ ብላቹ ታስቡ ይሆናል ይሁን እንጂ እስካሁን በአለው መረጃ ከ5000 በላይ አለማቶች ወይም ፕላኔቶች ተገኝተዋል በአጠቃለይ ደግሞ ከ10 ኳድሪሌን በላይ ፕላኔቶች በዚ
ብዙዎቻቹ  8 ወይም 9 ፕላኔቶች አሉ ብላቹ ታስቡ ይሆናል ይሁን እንጂ እስካሁን በአለው መረጃ ከ5000 በላይ አለማቶች ወይም ፕላኔቶች ተገኝተዋል በአጠቃለይ ደግሞ ከ10 ኳድሪሌን በላይ ፕላኔቶች በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ እንዳሉ ይገመታል እኛም ከነዚህ ሁሉ ፕላኔቶች መካከል በአንዱ በፕላኔት ላይ እየኖርን ነው ሳንቲስቶችም በዚህ ዩንቨረስ ውስጥ ብቻችንን ነን ? (we alone in the universe) ሲሉ ይጠይቃሉ ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

የሰው ልጆች ወደ ጨረቃ ተመልሰው ለመሄድ ድፍን አንድ ዓመት ብቻ ቀርቷቸዋል መመለስ ብሎ ነገረም የለም ጎጆ ቀልሰው መኖር ይጀምራሉ ይሄንንም ተከትሎ ብዙ ሰዎች በጉብኝት መልክ ወደ ጨረቃ መመላስ ይጀ
የሰው ልጆች ወደ ጨረቃ ተመልሰው ለመሄድ ድፍን አንድ ዓመት ብቻ ቀርቷቸዋል መመለስ ብሎ ነገረም የለም ጎጆ ቀልሰው መኖር ይጀምራሉ ይሄንንም ተከትሎ ብዙ ሰዎች በጉብኝት መልክ ወደ ጨረቃ መመላስ ይጀምራሉ ቀጥሎም የሰው ልጅ ወደ ማርስ ጉዞውን ይቀጥላል መሬትም የሰው ልጅ ብቸኛ መኖሪያ ፕላኔት መሆኗ ይቀራል ይሄ የሚሆነው በሚቀጥሉት 20 ዓመታት ውስጥ ነው።