Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
Closed channel
ሰለ ሌሎች ዓለማላቶች እና አስትሮኖሚ ሳይንስ ስታስብ በሰዎች መካከል ያሉት የጎሳ ,የብሔር ,የሐይማኖት ልዩነቶች እንዲውም የአገር ልዩነቶች ለአንት ተራ ነገሮች ይሆናሉ ምክንያቱም እራስክን የምታነፃፅረው በሌሎች አለማት ላይ ይኖራሉ ተብለው ከሚታሰቡ ልዩ ፍጥሮች ጋር ይሆናል ሰለዚህ አንት ሰው ከሆነክ በቂ ነው ምክንያቱም ሰው መሆንክ በራሱ በቂ ማንነት.. @unverseand 👈ለcross
Show more1 981
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
ቻይና መንኮራኩሯ ማንም ሞክሮ በማያውቀው የጨረቃ ክፍል ማረፉን አስታወቀች
ቻይና ቻንግ 6 የተበለው መንኮራኩሯ እሑድ ጥዋት ማንም ሞክሮ በማያውቀው በደቡብ ዋልታ-አይትከን ማረፉን የሀገሪቱ ብሔራዊ የጠፈር አስተዳደር (ሲኤንኤ) አስታውቋል።
የዛሬ ወር ገደማ ጉዞ የጀመረው መንኮራኩር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውድ ድንጋይ እና አፈርን ለመሰብሰብ ያለመ ሲሆን በደቡብ ዋልታ ላይ ካለው ግዙፍ ጉድጓድ ውስጥ የተወሰኑትን የጨረቃን ጥንታዊ አለቶች ማውጣት እንደሚችል ተነግሯል።
መንኮራኮሩ ምቹ የሆነ ቦታ ለማረፍ በሚያደርገው ጥረት መሰናክሎችን በመለየት መንቀሳቀስ የሚያስችለው ቴክኖሎጂ እና እንደጨለማው ሁኔታ የሚቀያየር ብርሃን የተገጠመለት መሆኑን ተዘግቧል።
#ad
Hamster የማትሰሩ ግን ምን አሰባችሁ ነው TONCOIN ጋር OFFICIALY INTEGRATED ሆነዋል
BIGGEST TELEGRAM CHANNEL OVER 21 MILLION SUB
4 MILLION+ SUBSCRIBER ON YOUTUBE
3 MILLION ON TWITTER
OFFICIALY FOLLOWED BY TON
በMULTI ACC ስሩ በተለያየ ቴሌግራም
https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId952248297
Repost from የአለም ጋለሪ
ኖትኮይን የተሰኘው ክሪፕቶ ከርንሲ ኤርድሮፑን ተከትሎ ለተጠቃሚዎቹ $740,000,000 ወይም ሰባት መቶ አርባ ሚሊዮን ዶላር አድሏል በተጨማሪ ለሁሉም ተሳታፊዎች በሚባል ደረጃ ገንዘብ ሰቷል ይሄም በክሪፕቶ ከረንሲ ኤርድሮፕ(air drop) ታሪክ የመጀመሪያው ነው
ታፕ እስዋፕስ ምን ያክል ያድለን ይሁን አብረን የምናየው ይሆናል
ላልጀመራቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_952248297
+2
ይህ የምታዩት ቅዠት የሚመስል ነገር ቻይና እና የአለም መንግስታት ተባብረው ሊሰሩት ያሰቡት በUniverse ውስጥ ከአንዱ ፕላኔት ወደ አንዱ ለመሄድ የሚያስችል ከአማችን ወደ ማርስ በረቀቀ ባቡር ለመሄድ የሚያስችል ነው! ስራውም በቅርቡ ይጀመራል!
ይሄንን ያውቃሉ ?
የፕላኔት ማርስ አንድ ዓመት የመሬት ሁለት ዓመት ጊዜ ጋር እኩል ነው ይሄም ማለት በኛ አለም ላይ የሚኖር አንድ የ40 ዓመት ጎልማሳ ሰው ማርስ ላይ ኑሮ ቢሆን ኑሮ ገና የ20 ዓመት ወጣት ይሆን ነበር።
ሳይንቲስቶች በኛ ሶላር ሲስተም ወስጥ አዲስ አይነት ፕላኔት ሰለመኖሩ ጠቋሚ መረጃ በድጋሚ አገኙ ከዚህ በፊት ሰለዚው ፕላኔት የሆነ ያክል መረጃ ተገኝቶ የነበረ ሲሆን የፕላኔቱንም ሳይንቲስቶች ፕላኔት ኤክስ(planet x) ወይም የማይታወቅ ፕላኔት የሚል ስያሜ ሰተውት ነበር።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
ጠፈርተኞች ጠፈር ላይ ሲተኙ እራሳቸውን በቀበቶ ልክ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ያያይዛሉ ምክንያቱን ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ
Repost from የአለም ጋለሪ
ወደ እስራኤል የተተኮሱት የኢራን ሚሳኤሎች ሁኖ ሮኬቶች ብዙ ቢሆኑም አብዛኞቹ ከሽፈዋል ይሄም የሆነው የኢራን ሮኬቶች ከኢራን ወይም ከየመን ተነስተው ቴላቪቪ የሚደርሱት ከብዙ ሰአታት በህዋላ ነው ይሄም የሚሆነው ካለው እርቀት አንፃር ነው ይሄንንም ተከትሎ እስራኤል ሚሳኤሎችን በአሜሪኬ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ እገዛ ቴላቪቪ ሳይደርሱ አክሽፍለች
የኢራን እና የእስራኤል ፍጥጫ አሰፊሪ የሚሆነው የኒኩለር ጦርነትን ሊያስከትል እና አለምን ወይም ፕላኔት ኤርዝን ሊያጠፍ የሚችል አይነት ጦርነትን ወይም ሶስተኛውን የአለም ጦርነት ሊያስከትል የሚችል አይነት በመሆኑ ነው
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
https://t.me/ethio_tefer
"Apophis " የተሰኘው አስትሮይድ በአሁን ሰአት ወደ ምድር እየመጣ ያለ አስትሮይድ ሲሆን ከ 5 ዓመታት ጉዞ በህዋላ ወይም 2029 ላይ ወደ ምድር ተጠግቶ ወደምድረሰ ግን ሳይወድቅ ጉዳት በሰላም አልፏት ይሄዳል ይሁን እንጄ በወቅቱ ይሄንን አስትሮይድ በአይናችን እናየዋለን የዛ ሰው ይበለን🙏
ይህንን ያዉቃሉ ❓
ስቴቨን ሀውኪንግ የተወለደው ጋሊሊዮ በሞተበት ቀን ሲሆን ፤ የሞተው ደሞ አልበርት አንስታይን በተወለደበት ቀን ነው።
በአሜሪካ በብዙ ግዛቶች እንዲሁም በፖርቹጋል ሙሉ የፀሃይ ግርዶሽ (Full solar eclipse) ተከስቷል። ይህ ክስተት የሚከሰተው ጨረቃ ፀሀይን ሙሉ ለሙሉ ስትሸፍናት ነው።
ትክክለኛው የመሬት ቅርፅ ይሄንን ይመስላል በተለምዶ የምናቀው የግሎብ ወይም የመሬት ቅርፅ ትክክለኛው አደለም።
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
በነገው እለት ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሰሜን አሜሪካ ይከሰታል ይሄንን ተከትሎ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ያክል አሜሪካ በቀነ ጠራራ ድቅድቅ ጨለማ ይውጣታል ተብሎ ይጠበቃል።
ሰለ ግርዶሽ ጠቅለለ ያለ መረጃ ለማግኘት የዩቲውብ ገፃችንን ይጎብኙ👇👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0OttyKrfTPcRw9BD8LCuPS
ኤልያኖች ከሰው ልጆች በበለጠ ስልጥነዋል ወይም አዋቂ ናቸው ከተባለ ምን አወዛግቧቸው ነው በአካል ወደኛ ዓለም መተው የሚያጣሩት 🤔
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13
Repost from የአለም ጋለሪ
🎉🎁ትምህርቶን በውጭ ሀገር ሄደው ለመከታተል አስበዋል✈️❓❔🎓
🛎አይከን ስኮላር አካዳሚ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ International Student Festival ይዞላቹሁ መጣ🎓
🛎በፌስቲቫሉ ላይ ከአሜሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምስራቅ እንዲሁም ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የዩንቨርስቲ ዳይሬክተሮች( ተወካዮች) በቀጥታ አግኝተው የስኮላርሺፕ ፕሮሰሶን የሚጀምሩበት እድል ይኖሮታል❕
🇺🇸🇨🇦🇭🇺🇪🇺🇦🇪🇨🇳🇦🇹🇮🇳✈️
📆ሚያዝያ 5 እና 6
📍በ ጊዮን ሆቴል🏨
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00
🎓ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።
፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፈተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ በሀይ ስኩል ፣በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በማስተርስ👨🏾🎓
እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት /ቴምፖ
🏆ይህንን እድል ለማግኘት ተማሪው መመዝገቡ ብቻ በቂ ነው ።
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️
🆓መግቢያ በነፃ🆓
ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKTVR6WoXPAivB1RUae_0qYuEjbvwBq_FvIxMzOhMp-fdWkw/viewform
#አይከን_ስኮላር_አካዳሚ
#አለም_አቀፍ_የተማሪ_ዝግጅት
#ትምህርት
#ዕድል✨
የሙት ባህር ላይ ማናኛውም ነገረ በቀላሉ ይንሳፈፋል ይሄም የሆነው ጨዋማ ወይም ከፍተኛ ዴንሲቲ ስላለው ነው እንደ አርቼምድስ አስተምሮት አነስ ያለ ዴንሲቲ ያለው ነገረ ከፍተኛ ዴንሲት ካለው ነገረ በላይ በቀላሉ ይንሳፈፍል
