en
Feedback
✍ዮ_ሚን

✍ዮ_ሚን

Open in Telegram

በሰው የተነበቡ ግጥሞች የአሪፍ መጽሐፍ ጥቁምታ አጫጭር ታሪኮች ፈጠራዎችን እንደመምባቸዋለን ስለሀሳብ እንሰማለን፡፡ እናሰላስላለን፡፡ ሰክረን ሳይሆን ሰክነን፡፡ሀሳብን እናስበዋለን፡፡ ዘላለም የሚቆየው ሀሳብ ነው፡፡ ለማንኛውም አስተያየት 👉 @Ebn_yob

Show more
270
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+16
in 2 channels
November '24
+178
in 5 channels
Get PRO
October '24
+98
in 6 channels
Get PRO
September '24
+72
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 2 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 3 channels
Get PRO
February '24
+15
in 2 channels
Get PRO
January '24
+26
in 1 channels
Get PRO
December '23
+7
in 0 channels
Get PRO
November '23
+16
in 0 channels
Get PRO
October '23
+254
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
02 December0
01 December+16
Channel Posts
እንግዲህስ የዝምታ ጊዜ ይሆናል! ቸር 🖤 ያገናኘን! @yomin1_2

2
ተይ ... @yomin1_2
ተይ ... @yomin1_2
118
3
ከጠፋሽ ጀምሮ ደክሞኛል መናገር ..... 😔 @yomin1_2
ከጠፋሽ ጀምሮ ደክሞኛል መናገር ..... 😔 @yomin1_2
128
4
አረፈድኩ መሰለኝ ..😭 @yomin1_2
አረፈድኩ መሰለኝ ..😭 @yomin1_2
132
5
ስሞትልሽ .........ዋሺኝ ! @yomin1_2
139
6
አብረው ሳይሆኑ ተለያዩ ። @yomin1_2
አብረው ሳይሆኑ ተለያዩ ። @yomin1_2
137
7
ተረጋጊ ተንፈስ በይ ሀይል ጩኸት አታውጂ የቱም ጉልበት አይገዛውም ወንድ ልጅን ፍቅር እንጂ የሴትነት ፍቅር ወጉ ስውር ጥበብ ቢበዛውም ልማልልሽ ወንድነቴን ወንድነትሽ አይገዛውም ከጠላቴ ክንድ ብርታት እንደ አገዳ ከሚመጠኝ ሳቅሽ እንጂ ለጉልበቴ ድብቅ ሀይል የሚሰጠኝ አልናፍቅም ንትርክን ጭቅጨቃሽን እጠላለው በፍቅር ቃል ከሆነ ግን ባሪያ መሆን እችላለው ዘውዴ👑 ነሽ የኔ እመቤት ካንቺ ውጪ አላጌጥም አውቃለሁኝ ጨው ከሌለው አሊጫ ወጥ አይጣፍጥም ስልጣን አለሽ በራሴ ላይ ልምራ ስልሽ አትገላምጪኝ ወንድነትን ለኔ ተዪው ሴትነትን ብቻ ስጪኝ! @yomin1_2
132
8
@yomin1_2
@yomin1_2
161
9
መንገዴ ብርሐኔ ተስፋዬ ፅናቴ. ❤️
መንገዴ ብርሐኔ ተስፋዬ ፅናቴ. ❤️
199
10
አፍ ብቻ እይኝ ቃል ሳሳምር ስህተቴን ሳፈቅር ሀጥያቴን ስከምር ማይዘልቅ ፀሎት ይዜ ራሴን ሳታልል ስገዳደር አየሽ ልብሽን ስደልል መች አነሰኝ ነበር ለመማር ስህተቴ ለመፅናት እምነቴ ለማለፍ ትዕስቴ ግና ምን ዋጋ አለው ፈሪ ሠው መሆኔ ያዝተኛል ስንቴ #ኢዮብ_አሠፋ @yomin1_2
238
11
አንዳንድ ጊዜ የወደቅንለት ሰው እኛን ለመያዝ ዝግጁ አይሆንም ። @yomin1_2
230
12
ይሄንን ብቅሽ ህይወት ስደምር ሳባዛ ደግሞም ሳካፍለው እዚ ጋ አንድ አለኝ - የምለው አንቺን ነው ! @yomin1_2
229
13
"አምና" ለማለት ያብቃን! @yomin1_2
233
14
ስሞት ኖሬ ደግሞ ልሞት ትንሽ ቀረኝ.... @yomin1_2
303
15
( ሞትኩልሽ ) ============= ያቺ  .... ያኔ እንዲያ ላመልካት ያዳዳኝ መውደዴ 'ሞትኩልሽ' ያልኳት ልጅ በህይወት አለች እንዴ ??? አወይ ጊዜ ዳኛ አወይ ወረት ክፉ ባልተሰጣቸው መስክ ቀን ከሌት ሲለፉ ስንቶች ረገፉ  !!! @yomin1_2
303
16
ምድር በውሀ ላይ ሳትፀና ሰማያት ሳይዘረጉ ፍጥረታት ሁሉ ሳይፈጠሩ ከነባቢት ነፍስ አስቀድሞ የነበረ ያለና የሚኖር #ሥላሴ❤ @yomin1_2
235
17
"ሀጂ ልወስዶት ነው የመጣሁት" አላቸው መልዓከ ሞት ሀጂም አላህን ይወዳሉ እንደገና ደሞ መሞት አልፈለጉምና ለመልዓኩ "እንዳንተ አስግድዶ ሳይፈልግ የሚጠራ አላየሁም ብለህ ንገረው " አሉት። መልዓኩም አደረሰ። ለአላህ ነገረው። አላህም " እኔ ደግሞ እንዳንተ ወዳጁ ቤቱን አሰማምሮ ና ብሎ ሲጠራው አልመጣም ያለ ሰው አላውቅም" አላቸው። ሀጂም መልዓኩን "ውሰደኝ" አሉት። ሞት ለካ የወዳጅ ጥሪ ነው። @yomin1_2
228
18
#ከስምሽ_ምን_አለኝ_? ካንቺ የነበረኝ ውል ቃሌን አፍርሼ ቆረጥኩኝ ለአንዴ ለምንድነው ግና ስምሽን ስሰማው የምደናበረው በሁሉም መንገዴ? ቆረጠልኝ ያልኩት ፍቅሬን ሚያስታውሱ ከደጃፌ ቆመው ስምሽን ሚጠሩት ማናቸው እነሱ? ለቃል ማሰሪያቸው አምኔታና ውሉ ከመቼ ወዲህ ነው በስምሽ ሚምሉ? እንጃ ብቻ ስምሽን ሲያነሱ ደርሶ ይከፋኛል ለምን?.... ናፍቀሽኛል! ደህና ነሽ ግን? @yomin1_2
206
19
አኩርፈሻል አሉኝ እኔ እንዳስኮረፍኩሽ እንደው ሳይገባቸው ዛሬ ፈገግ አለች አሉኝ ደግሞ መጥተው ያን ጊዜ ጨነቀኝ ከናፍሮችሽን ማነው የገለጣቸው ። @yomin1_2
186
20
ማንም በፍርሃቱ ፊት ትንሽ ነው! @yomin1_2
183