cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Show more
Advertising posts
2 630
Subscribers
-224 hours
-287 days
+5330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የተወደዳችሁ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች‼️ ዛሬ ምሽት ይደረግ የነበረው ላይቭ የማይኖረን እንደሆነና ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ ምሽት አራት ሰዓት የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን። ሄቨን አርሚ
490Loading...
02
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 19 📌 እግዚአብሔር ማይፈልገውን ፍርሃት አትፍሩ!! ገላ 4 : 1_7 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1261Loading...
03
የተወደዳችሁ!! የገላትያ ጥናት የላይቭ ሰዓታችን ደርሷል። በዚህ ተቀላቀሉን https://t.me/heavenarmyy?livestream=3667efed2df55e5629
491Loading...
04
https://t.me/HAprayer
120Loading...
05
ለግል ጸሎት @Heny8484 @Heny8484
340Loading...
06
የጸሎት ሰዓታችን ደረሰ‼️ በዚህ ሊንክ ወደ ላይቭ ጸሎት ይቀላቀሉ። https://t.me/heavenarmyy?livestream=84c6882b909a0e1f10 https://t.me/heavenarmyy?livestream=84c6882b909a0e1f10 ሄቨን አርሚ
571Loading...
07
📎ሻሎም‼️ 📌ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ በላይቭ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። በመገኘት ጸጋ እንድንካፈል ይሁን!!🔥🔥🔥 ሄቨን አርሚ
910Loading...
08
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
930Loading...
09
እኔ የምለው ይህ ነው፤ ወራሹ ሕፃን እስከ ሆነ ድረስ፣ ሀብት ሁሉ የእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ከባሪያ የተለየ አይደለም። አባቱ እስከ ወሰነለት ጊዜ ድረስ በጠባቂዎችና በሞግዚቶች ሥር ነው። እኛም እንዲሁ ገና ልጆች በነበርንበት ጊዜ ከዓለም መሠረታዊ ትምህርት ሥር በመሆን በባርነት ተገዝተን ነበር። ነገር ግን የተወሰነው ዘመን በደረሰ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን፣ ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ ይህም የሆነው የልጅነትን መብት እናገኝ ዘንድ ከሕግ በታች ያሉትን ለመዋጀት ነው። ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር፣ “አባ አባት” ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ ወደ ልባችን ላከ። ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ስለ ሆንህ፣ እግዚአብሔር ወራሽ አድርጎሃል። ገላትያ 4:1-7
2471Loading...
10
📌የተወደዳችሁ!! የቀጥታ ስርጭታን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=d6629d6cc05a380ff7 https://t.me/heavenarmyy?livestream=d6629d6cc05a380ff7
370Loading...
11
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 18 📌 የሚኖርብህ እንድትኖርበት ነው!! ገላ 4 : 1_7 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2333Loading...
12
📌የተወደዳችሁ!! የቀጥታ ስርጭታን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=fdfd458ddf21e8abce https://t.me/heavenarmyy?livestream=fdfd458ddf21e8abce
381Loading...
13
🛑መዝሙር 11 📌አጭር ትምህረት እና ጸሎት 🤲 📎ወንድም ሄኖክ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
3412Loading...
14
📌የተወደዳችሁ!! የቀጥታ ስርጭታን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=096b55e87a106842fd https://t.me/heavenarmyy?livestream=096b55e87a106842fd
441Loading...
15
📌ሊሊ/ ቃልኪዳን ጥላሁን ♦️እስትንፋስ አለኝ😭😭 ♦️በዚህ ዝማሬ ጌታን አመስግኑት። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
2963Loading...
16
📌የተወደዳችሁ ‼️ 📌የላይቭ ሰዓታችን ደርሷል‼️ በዚህ ሊንክ ገብተው አብረውን ገላትያን ያጥኑ https://t.me/HeavenArmyBonga?videochat=06a08854a46b0a2b0c https://t.me/HeavenArmyBonga?videochat=06a08854a46b0a2b0c
390Loading...
17
📌ምስጋና ነው ያለኝ ♦️የሐዋሳ ህይወት ብርሃን "ለ"መዘምራን ♦️በዚህ ዝማሬ ጌታን አመስግኑት። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
3062Loading...
18
https://t.me/HAprayer
540Loading...
19
@Heny8484 @Heny8484
610Loading...
20
Heaven Army: 🕔 የላይቭ ሰዓታችን ደረሰ‼️ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉንና የገላትያን መጽሐፍ አብረን እናጥና። https://t.me/heavenarmyy?livestream=b89b921963575135dd https://t.me/heavenarmyy?livestream=b89b921963575135dd
851Loading...
21
ገላትያ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እንግዲህ ሕግ ምንድር ነው? ተስፋው የተሰጠው ዘር እስኪመጣ ድረስ በመካከለኛ እጅ በመላእክት በኩል ስለ ሕግ መተላለፍ ተጨመረ። ²⁰ መካከለኛውም ለአንድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ²¹ እንግዲህ ሕግ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም ነውን? አይደለም። ሕያው ሊያደርግ የሚቻለው ሕግ ተሰጥቶ ቢሆንስ በእውነት ጽድቅ ከሕግ በሆነ ነበር፤ ²² ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ከማመን የሆነው የተስፋ ቃል ለሚያምኑ ይሰጥ ዘንድ መጽሐፍ ከኃጢአት በታች ሁሉን ዘግቶታል። ²³ እምነትም ሳይመጣ ሊገለጥ ላለው እምነት ተዘግተን ከሕግ በታች እንጠበቅ ነበር። ²⁴ እንደዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል፤ ²⁵ እምነት ግን መጥቶአልና ከእንግዲህ ወዲህ ከሞግዚት በታች አይደለንም። ²⁶ በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ ²⁷ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና። ²⁸ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና። ²⁹ እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
410Loading...
22
🕔 የላይቭ ሰዓታችን ደረሰ‼️ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉንና የገላትያን መጽሐፍ አብረን እናጥና። https://t.me/heavenarmyy?livestream=6873c4e1b9125b66b3 https://t.me/heavenarmyy?livestream=6873c4e1b9125b66b3
530Loading...
23
📌የማይጠገብ የመጋቢ ታምራት ኃይሌ ቁጥር 10 ሙሉ አልበም በሄቨን አርሚ ቻነል https://youtu.be/Vi0KDC74axE
3630Loading...
24
📌ሄቨን አርሚ ዩቱብ ላይ ያሉ መልዕክቶች ይደርሷችኋል? ♦️ሰው አጥማጅ ♦️የኀጢአት ቅጽል ስም ♦️በእንጀራ ብቻ . . . 🔻ካልሆነ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ያገኙናል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
680Loading...
25
ገላትያ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ እንግዲህ ሕግ ምንድር ነው? ተስፋው የተሰጠው ዘር እስኪመጣ ድረስ በመካከለኛ እጅ በመላእክት በኩል ስለ ሕግ መተላለፍ ተጨመረ። ²⁰ መካከለኛውም ለአንድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ግን አንድ ነው። ²¹ እንግዲህ ሕግ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም ነውን? አይደለም። ሕያው ሊያደርግ የሚቻለው ሕግ ተሰጥቶ ቢሆንስ በእውነት ጽድቅ ከሕግ በሆነ ነበር፤ ²² ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ከማመን የሆነው የተስፋ ቃል ለሚያምኑ ይሰጥ ዘንድ መጽሐፍ ከኃጢአት በታች ሁሉን ዘግቶታል። ²³ እምነትም ሳይመጣ ሊገለጥ ላለው እምነት ተዘግተን ከሕግ በታች እንጠበቅ ነበር። ²⁴ እንደዚህ በእምነት እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል፤ ²⁵ እምነት ግን መጥቶአልና ከእንግዲህ ወዲህ ከሞግዚት በታች አይደለንም። ²⁶ በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ ²⁷ ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና። ²⁸ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና። ²⁹ እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
3580Loading...
26
🛑 የላይቭ አገልግሎታችን ጀመረ!! 📜የገላትያ መጽሐፍ ጥናት 📌ኦንላይን ያላችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=91fede60709b9d6ec8 https://t.me/heavenarmyy?livestream=91fede60709b9d6ec8 ሄቨን አርሚ
801Loading...
27
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
700Loading...
28
📌ኢየሱስ እንዴት ሰዎችን ሰው አጥማጅ እንዲሆኑ አድርጎ ያዘጋጃል? ጌታ ከኛ ምን ይፈልጋል? ♦️በሄቨን አርሚ ፖድካስት ዩቱብ https://youtu.be/I_EGHNzLQ6c?si=sV5CH-QyQXwZJvmQ
1340Loading...
29
https://youtu.be/kxBVtYMthw0?si=VWYb7ZEkD8dp9gfU
1120Loading...
30
ወንድሞች ሆይ፤ ከሰው ዕለታዊ ሕይወት የተለመደውን ምሳሌ አድርጌ ላቅርብ፤ የሰው ኪዳን እንኳ አንድ ጊዜ ከጸደቀ በኋላ ማንም ሊሽረው ወይም በእርሱ ላይ ሊጨምርበት እንደማይችል ሁሉ፣ በዚህም ጒዳይ ቢሆን እንደዚሁ ነው። የተስፋውም ቃል የተነገረው ለአብርሃምና ለዘሩ ነበር፤ መጽሐፍ፣ ለብዙ ሰዎች እንደሚነገር፣ “ለዘሮቹ” አይልም፤ ነገር ግን ለአንድ ሰው እንደሚነገር፣ “ለዘርህ” ይላል፤ እርሱም ክርስቶስ ነው። የምለው እንዲህ ነው፤ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ፣ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የጸናውን ኪዳን አፍርሶ የተስፋውን ቃል አይሽርም። ርስትን መውረስ በሕግ ቢሆን ኖሮ፣ በተስፋ ቃል ባልተገኘ ነበርና፤ እግዚአብሔር ግን በጸጋው በተስፋ ቃል አማካይነት ለአብርሃም ሰጥቶታል። ታዲያ ሕግ የተሰጠበት ምክንያት ምንድን ነው? ሕግ የተጨመረው ከመተላለፍ የተነሣ ተስፋው ያመለከተው ዘር እስኪመጣ ድረስ ነበር፤ ሕጉም የመጣው በመላእክት በኩል፣ በአንድ መካከለኛ እጅ ነበር። ገላትያ 3:15-19
4030Loading...
31
🛑 የላይቭ አገልግሎታችን ጀመረ!! 📜የገላትያ መጽሐፍ ጥናት 📌ኦንላይን ያላችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=2aef5b7703e6ffc8f2 https://t.me/heavenarmyy?livestream=2aef5b7703e6ffc8f2 ሄቨን አርሚ
542Loading...
32
📌ኢየሱስ እንዴት ሰዎችን ሰው አጥማጅ እንዲሆኑ አድርጎ ያዘጋጃል? ጌታ ከኛ ምን ይፈልጋል? ♦️በሄቨን አርሚ ፖድካስት ዩቱብ https://youtu.be/I_EGHNzLQ6c?si=sV5CH-QyQXwZJvmQ
6862Loading...
33
Hasab lemelewawet kesr balew link group wust metsaf yichalal https://t.me/HeavenArmyBonga https://t.me/HeavenArmyBonga
390Loading...
34
🛑የአንድነት ጊዜአችን ጀምሯል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ!! https://t.me/heavenarmyy?livestream=5795f1318e34c26aba https://t.me/heavenarmyy?livestream=5795f1318e34c26aba
522Loading...
35
📌ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ!! ⏳ ዛሬ ምሽት ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የትንሳኤ መታሰብያን ምክንያት በማድረግ የቤተሰብ ጊዜ በላይቭ የሚኖረን በመሆኑ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች ሁሉ 4:00 ላይ እንድንገናኝ እንላለን!! ብሩካን ናችሁ!! ሄቨን አርሚ
1001Loading...
36
♦️DAY 5 📎Low Quality 7mb 📌ፋሲካ ምንድ ነው? 📌ፋሲካችን ክርስቶስ! 📌ጥላው እና አካሉ በወንድም ሄኖክ አክሊሉ / ከቦንጋ / 📌"ሞትና ትንሳኤውን እናስብ" በሚል የጀመርነው መልዕክት እስከ ትንሳኤ ድረስ ባሉ ቀናት የሚቀጥል ሲሆን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችም ላይ ቃሉን የምንከፋፈል ይሆናል። 📌ይህን መልዕክት ከሰሙ በኋላ ለሌሎች በማጋራት አብራችሁን ወንጌል እንድትሰሩ እንጋብዛችኋለን። 📌ጌታን ለመቀበል ወይም መልዕክቶችን በራሳችሁ ሚድያ ለመልቀቅ ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ያውሩን። @Jebiruksus @Heny8484 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
4232Loading...
37
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከወንድም ብሩክ ዮሐንስ ከቤርያ ህብረት 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
3342Loading...
38
📌ግሩም የእምነት ሰው ነው። ካህናት የተባሉ እና ታላላቅ ሰዎች የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሰቀል መሸነፍ ስለመሰላቸው እስኪ መሲህ ከሆንክ ከመስቀል ውረድ እያሉ ይሳለቁበት ነበረ። ከወንዴለኞች አንዱም አብሮት ተሰቅሎ ይህንኑ ነበር የሚለው። ሌላኛው በአጠገቡ የነበረው ወንጄለኛ እንዴት እግዚአብሔር አይኑን የከፈተለት ብሩክ ሰው ነው? "በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ"...ኢየሱስም ወድያው "ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ" አለው ሉቃ 23:42_43 ለዚህ ሰው ኢየሱስ የሰጠው ምላሽ የበዛበት የሚመስለው ሰው ካለ ተሳስቷል። ይህ የወምበዴው ንግግር ብዙ ነገር የያዘ ነው። 1. በመንግስትህ ስትመጣ / በንጉሣዊ ስልጣን ስትመጣ...አስበኝ ይህ ማለት ከፊት አንድ ቀን አለ። የወጉህ የሚያዪህ ቀን። አሁን በባርያ መልክ ስለመጣህ መሢህ መሆንህን አላወቁም። አሁን የሰውን ሁሉ ደዌና በደል ተሸክመህ የህማም ሰው በመሆንህ መሢህ መሆንህን አላወቁም። ነገር ግን አሁን እንደሚታረድ በግ የመጣሄው እንደሚፋረድ አንበሳ በአባት ክብር የምትመጣበት ቀን አለ የሚል፤ መልዕክት ያዘለ ነው። 2. አሁን እኔም አንተም እንሞታለን። ነገር ግን አንተ እንደኔ እዛው አትቀርም ትነሳለህ። ተነስተህም በክብር ትመጣለህ። በስምህ አምነው የሞቱትን ሙታን ለዘላለም ካንተ ጋር እንዲኖሩ ታስነሳለህ። እና ያን ጊዜ አስነስተሄኝ ለመንግስትህ አብቃኝ የሚል መልዕክት አለው። 3.አሁን ከኔ እኩል በዚህ እንጨት ላይ ብትንጠለጠልም ይህን ያደረግህ ያለሄው ተሸንፈህ አይደለም የሚል ነው። እስካሁን መሲህ እንደሚሞት አይሁድ አያምኑም። ኢሳይያስ 53 ለመሢህ እንደሆነ አያምኑም። ይህ ሰው ግን ኢሳይያስ 53ን እየፈጸመ እንደሆነ ያውቃል። አሁን ለዚህ እየሞተ እንዳለ እና አይሁዶች የሚጠብቁት የዳዊት ዙፋን ጉዳይ የወደፊት እንደሆነ ስለበራለት አብሮት የሚሞተውን መሢህ እንደሆነ ማመን አልከበደውም። 4. እንደ ክርስቶስ ንጹህ ሆኖ እንዳልተፈረደበት ያውቃል። ወንጀለኛ መሆኑን አይክድም። ኀጢአተኛ መሆኑን አይክድም። ትሁት ልብ አለው። ደግሞም ይህን ያህል ወንጀለኛ ቢሆንም አሁን አጠገቡ ላይ የፈሰሰ ካለው ደም በደሉ እንደማይበልጥ ያውቃል። ምን ወንጀለኛ ሆኖ እስካሁን ቢኖርም አሁን ባገኘው ቅጽበት ልቡን ወደ ኢየሱስ ቢመልስ እና ጥፋቱን አምኖ ለአዳኝነቱ እውቅና ቢሰጥ በመንግስቱ ሊታሰብ እንደሚችል ያውቃል። እንዴት አብሮት እየሞተ ያለ ሰው ላይ እምነቱን አደረገ? እንዴት ከቆሰለው ሰውነትና እርቃኑን ከተንጠለጠለው ማንነቱ አልፎ መንግስቱ ወይም ንጉስነቱ ታየው? 🛑አብ ካበራለት ሰው በቀር ወልድን የሚያውቀው የለም። ወደ ዘላለም ሕይወት የሚያመራው ይሄው ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ የሚያምን እምነቱንም በሙሉ በሱ ላይ የሚጥል የዘላለም ሕይወት አለው። የአብ ምስጢር የሆነውን ደግሞም የክብር ተስፋ ሁሉ መድረሻ የሆነውን ታውቁት ዘንድ እንዲህ አይናችሁን ያብራው። እንኳን ለሞቱ እና ትንሳኤው መታሰብያ አደረሳችሁ!! አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
5464Loading...
39
❤️ለኔ ነው‼️ ♦️ለምለም ማታ♦️ 📌እንኳን ለሞቱና ትንሳኤው መታሰብያው አደረሳችሁ‼️ ለጻድቅ ሰው ሚሞት ምናልባት ይገኛል በጭንቅ ይገኝ ይሆናል በምጥ ለእኔ መሞትህ በሕይወቴ አድርጎሃል ብርቅ አደረገህ ብርቅ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
3072Loading...
40
❤️መወደዴ ♦️ቃል እና ኤባ♦️ 📌እንኳን ለሞቱና ትንሳኤው መታሰብያው አደረሳችሁ‼️ ዓለሙን ወደሃል አንተ ራስህን እስከመስጠት በሞትህ አካፍለሄናል የማይጠፋውን ሕይወት አላስፈለገህ ባንደበት ለኛ መናገር የፍቅርህን ኃያልነት አይተናል ከግበር ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                                   🔺🔺                   Join
2941Loading...
የተወደዳችሁ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች‼️ ዛሬ ምሽት ይደረግ የነበረው ላይቭ የማይኖረን እንደሆነና ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ ምሽት አራት ሰዓት የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን። ሄቨን አርሚ
Show all...
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 19 📌 እግዚአብሔር ማይፈልገውን ፍርሃት አትፍሩ!! ገላ 4 : 1_7 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Show all...
የተወደዳችሁ!! የገላትያ ጥናት የላይቭ ሰዓታችን ደርሷል። በዚህ ተቀላቀሉን https://t.me/heavenarmyy?livestream=3667efed2df55e5629
Show all...
Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube:

https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1