cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

Show more
Advertising posts
2 727
Subscribers
-824 hours
+897 days
+30530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📌የተወደዳችሁ‼️ 📎የዛሬ ምሽት ላይቫችን የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን። ሻሎም!! ሄቨን አርሚ
Show all...
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
Show all...
ለማንበብ ይጫኑ 👀
👀 ይመልከቱ 👀🤔
Official channel
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
Show all...
ለማንበብ ይጫኑ 👀
👀 ይመልከቱ 👀🤔
Official channel
ነብይ ጆይ ጭሮ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/vupd9tShCgc0MWNk https://t.me/addlist/vupd9tShCgc0MWNk
Show all...
🫣 see more 👀
👁️ ሙሉ ለመመልከት 👀
ካህን🔂 ሀና ተክሌ እንኳን ለፋሲካው መታሰብያ አደረሳችሁ❕❕ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Show all...
♦️DAY 3⃣ 📎Low Quality 16mb 📌መስቀሉ ለምንበወንድም ብሩክ ዮሐንስ/ ከአ.አ / 📌"ሞትና ትንሳኤውን እናስብ" በሚል የጀመርነው መልዕክት እስከ ትንሳኤ ድረስ ባሉ ቀናት የሚቀጥል ሲሆን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችም ላይ ቃሉን የምንከፋፈል ይሆናል። 📌ይህን መልዕክት ከሰሙ በኋላ ለሌሎች በማጋራት አብራችሁን ወንጌል እንድትሰሩ እንጋብዛችኋለን። 📌ጌታን ለመቀበል ወይም መልዕክቶችን በራሳችሁ ሚድያ ለመልቀቅ ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ያውሩን። @Jebiruksus @Heny8484 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀             ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Show all...
ገላትያ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እንዲሁ አብርሃም በእግዚአብሔር አመነና ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። ⁷ እንኪያስ ከእምነት የሆኑት እነዚህ የአብርሃም ልጆች እንደ ሆኑ እወቁ። ⁸ መጽሐፍም እግዚአብሔር አሕዛብን በእምነት እንዲያጸድቅ አስቀድሞ አይቶ፦ በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ። ⁹ እንደዚህ ከእምነት የሆኑት ካመነው ከአብርሃም ጋር ይባረካሉ። ¹⁰ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና። ¹¹ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።
Show all...
🛑 የላይቭ አገልግሎታችን ጀመረ!! 📜የገላትያ መጽሐፍ ጥናት 📌ኦንላይን ያላችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን። https://t.me/heavenarmyy?livestream=22eba5fd6dc23d9609 https://t.me/heavenarmyy?livestream=22eba5fd6dc23d9609 ሄቨን አርሚ
Show all...
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ከዚህ በፊት ለፋሲካ በዓል ለመታሰቢያነት የተዘመሩ መዝሙሮችን ለማግኘት  ከታች ያሉትን ሊንኮችን ወይም የዘማሪዎችን ስም ይጫኑ :: ☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
♦️DAY 2⃣ 📎Low Quality 14mb 📌የኢየሱስ የፍርድ ህደት በወንድም ሄኖክ አክሊሉ/ ከአ.አ / 📌"ሞትና ትንሳኤውን እናስብ" በሚል የጀመርነው መልዕክት እስከ ትንሳኤ ድረስ ባሉ ቀናት የሚቀጥል ሲሆን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችም ላይ ቃሉን የምንከፋፈል ይሆናል። 📌ይህን መልዕክት ከሰሙ በኋላ ለሌሎች በማጋራት አብራችሁን ወንጌል እንድትሰሩ እንጋብዛችኋለን። 📌ጌታን ለመቀበል ወይም መልዕክቶችን በራሳችሁ ሚድያ ለመልቀቅ ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ያውሩን። @Heny8484 @Heny8484 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
Show all...