en
Feedback
TEKA TECH SOLUTION

TEKA TECH SOLUTION

Open in Telegram

TEKA TECH is a digital marketing agency that specialises in world class web and app development, marketing, promotion and social media. More importantly, we help our clients find and nurture their potential fans to deliver real results to their business.

Show more
The country is not specifiedBusiness159 888
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሰላም ሰላም ይህ T-Cloud ዲጂታል ሶሊዩሽን ነው ለማንኛው ድርጅት እና የቢዝነስ አገልግሎት የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ የሚሆን ዌብሳይና ሞባይል አፕልኬሽን ዲዛይን እና ሆስቲንግ ልምድና ብቃት
ሰላም ሰላም ይህ T-Cloud ዲጂታል ሶሊዩሽን ነው ለማንኛው ድርጅት እና የቢዝነስ አገልግሎት የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ የሚሆን ዌብሳይና ሞባይል አፕልኬሽን ዲዛይን እና ሆስቲንግ ልምድና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች እንሰጣለን። Contact Me : 096362061 / 0940232571 Admin:- @Teka_Creative www.serkv4.com/t-cloud https://t.me/tcloud_solution

🙌ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተካልኝ ነኝ🙌 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ በመደገፍ አሳያችዋለዉ
🙌ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተካልኝ ነኝ🙌 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ በመደገፍ አሳያችዋለዉ:: Join and Share https://t.me/join_tekacreative_team

Voice for Choice Mobile App Project Presentation @Serk SRH and Development Youth Association-Assela
Voice for Choice Mobile App Project Presentation @Serk SRH and Development Youth Association-Assela

photo content

photo content
+5

Asella SERK SRH and Development Youth Association -DSW Voice for Choice Project Youth Dialogue Program

🚩 የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ሪከርድ ተመዝግቧል አይቢኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ ስልጠና ላይ በመሳተፍ የፕሮግራሚንግ ስልጣናዎችን ለተ
🚩 የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ሪከርድ ተመዝግቧል አይቢኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ ስልጠና ላይ በመሳተፍ የፕሮግራሚንግ ስልጣናዎችን ለተከታታይ ወራት የወሰደው የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል፡፡ የአይቢኤም ብሎግ ፖስት እንደዘገበው ታዳጊው ድርጅቱ በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ ስልጠና አምስት የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን አጠናቆ በመማር ፓይተን በተባለው የኮምፒተር ፕሮግራም የሰርተፍኬት ዲግሪ ሊያገኝ ችሏል፡፡ በየትኛውም የእድሜ ደረጃ የሚገኙና ፕሮግራሚንግ ለመማር የሚፍለጉ ሰዎች በሚሰታፉበት በዚህ የአይቢኤም የትምህርት እድል ላይ የተሳተፈው ይህ ታዳጊ በተለይም የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ የትምህርት ዘርፍ ላይ ለመስራት የሚያስችለውን የኮምፒውተር ፕሮግራም እንዳጠና የአይቢኤም ብሎግ ፖስት ዘግቧል፡፡ እንግሊዝ ውስጥ በምትገኝው ኖርዝሃምፕተን የተወለደው ካታሪያ ብዙ ወራትን ወሰዶ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ሪከርድ ስሙ ሊመዘግብ ችሏል፡፡ ታዳጊው በቤተሰቦቹ የተደረገለት የቁሳቁስ ድጋፍ እና የተሰጠው የትምህርት እድል ለዚህ አንዳበቃው የተናገረ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም የኮዲንግ ትምህርትን እንደመዝናኛ በመውሰድ ስልጠናዎቹን ያለመሰልቸት መማሩ ለጥሩ ውጤት እንዳበቃው አስረድቷል፡፡ ሌሎች ታዳጊ ልጆች የኮምፒውተር ፕሮግራም ስልጠናዎችን በሚወስውዱበት ሰዓት ራሳቸውን እያዝናኑ ሊሚሩ እንደሚገባ የሚያስረዳው ታዳጊው ካታሪያ ወደፊትም በኮግኒቲቭ የኮምፒውቲንግ መስክ ላይ ትልልቅ ስራዎችን መስራት እንደሚፈልግ ይናገራል፡፡

🚩 ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በጃፓን በአንዳንድ የመቃብር ስፍራዎች የሚገኙ ኃውልቶች QR CODE ተገጥሞላቸዋል። QR ኮዱ በስልክ ስካን ሲደረግ ስለ ሟቹ ማንነት ዝርዝር መረጃ ይሰጣል።
🚩 ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በጃፓን በአንዳንድ የመቃብር ስፍራዎች የሚገኙ ኃውልቶች QR CODE ተገጥሞላቸዋል። QR ኮዱ በስልክ ስካን ሲደረግ ስለ ሟቹ ማንነት ዝርዝር መረጃ ይሰጣል።

🚩 ከ6 ሰዓታት በላይ ተቋርጠው የቆዩት ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እንዲሁም ሜሴንጀር ወደ አገልግሎት ተመልሰዋል። ፌስቡክ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ከመጠየቅ ውጭ እስካሁን ችግሩ በምን ምክ
🚩 ከ6 ሰዓታት በላይ ተቋርጠው የቆዩት ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እንዲሁም ሜሴንጀር ወደ አገልግሎት ተመልሰዋል። ፌስቡክ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ከመጠየቅ ውጭ እስካሁን ችግሩ በምን ምክንያት እንደተፈጠረ ማብራሪያ አልሰጠም። እንደብሉምበርግ ዘገባ ከሆነ በፌስቡክ መቋረጥ በ5 ሰዓታት ውስጥ ብቻ የማርክ ዙከርበርግ የግል ሃብት በ7 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዝቅ ብሏል። https://t.me/join_tekacreative_team