en
Feedback
TEKA TECH SOLUTION

TEKA TECH SOLUTION

Open in Telegram

TEKA TECH is a digital marketing agency that specialises in world class web and app development, marketing, promotion and social media. More importantly, we help our clients find and nurture their potential fans to deliver real results to their business.

Show more
The country is not specifiedBusiness159 888
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢኖቬሽን ና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ ከዮዝ ቦይስ ኢትዮጵያ ዋና ዳሪክተር ወጣት ዮሴፍ አበራ አለማየሁ እና ብራዮ ቴክኖሎጂና የልቀት ማዕከል ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ሄ
ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢኖቬሽን ና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ዶ/ር ባይሳ ከዮዝ ቦይስ ኢትዮጵያ ዋና ዳሪክተር ወጣት ዮሴፍ አበራ አለማየሁ እና ብራዮ ቴክኖሎጂና የልቀት ማዕከል ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ሄርፓሳ በሀገራዊ ወጣቶች ስራ ፈጣሪ ዲጂታል ኘላትፍር ዙሪያ ኢኖቬተር ተካልኝ ገነነ እና ዲዛይነር ነብዩ ሙሀመድ ዮዝ ቦይስ ዋና አማካሪ ዶ/ር ኦገስቲ አድነው በቀጣይ በጋራ በምንሰራባቸውና የሰራናቸው የቴክኖሎጂ ችግር ፈቺ ፈጠራ ስራዎች ላይ ተወያይተናል ።

ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢኖቬሽን ና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ ማሀዲ ከዮዝ ቦይስ ኢትዮጵያ ዋና ዳሪክተር ወጣት ዮሴፍ አበራ አለማየሁ እና በሀገራዊ ወጣቶች ስራ ፈጣሪ ዲጂታል ኘላት
ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢኖቬሽን ና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ ማሀዲ ከዮዝ ቦይስ ኢትዮጵያ ዋና ዳሪክተር ወጣት ዮሴፍ አበራ አለማየሁ እና በሀገራዊ ወጣቶች ስራ ፈጣሪ ዲጂታል ኘላት ፍርም  ዙሪያ ኢኖቬተር ተካልኝ ገነነ እና ዲዛይነር ነብዩ ሙሀመድ ዮዝ ቦይስ ኢትዮጵያ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ከተማ ባህሩ በቀጣይ በጋራ በምንሰራባቸውና የሰራናቸው የቴክኖሎጂ ችግር ፈቺ ፈጠራ ስራዎች ላይ ተወያይተናል ።

በማይቆም ጥረት ውስጥ ያንተን አቅምና ብርታት ታገኘዋለህ ወዳጄ ጠንክረ እና በርትተህ ከሰራ ከተለመደዉ አመለካከት ወጣ ብለህ ማሰብ ከቻልክ ያኔ ሙሉ ሰዉ ትሆናለህ። #የእናንተው ተካልኝ @teka_cr
በማይቆም ጥረት ውስጥ ያንተን አቅምና ብርታት ታገኘዋለህ ወዳጄ ጠንክረ እና በርትተህ ከሰራ ከተለመደዉ አመለካከት ወጣ ብለህ ማሰብ ከቻልክ ያኔ ሙሉ ሰዉ ትሆናለህ። #የእናንተው ተካልኝ @teka_creative https://t.me/join_tekacreative_youth

ፅናት ያስፈልግሀል! አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት የሚያሸንፈው ብርቱ የሆነ ወይ አስተዋይ (Smart) የሆነው አይደለም፤ ውስጡ ላመነበት ነገር እስከ መጨረሻው
ፅናት ያስፈልግሀል! አንተን ከምትፈልገው ነገር የሚያገናኝህ የአላማ ፅናት ነው፤ በህይወት የሚያሸንፈው ብርቱ የሆነ ወይ አስተዋይ (Smart) የሆነው አይደለም፤ ውስጡ ላመነበት ነገር እስከ መጨረሻው የሚጓዝ ነው። ወዳጄ ኑሮ ሊያደክምህ፣ ነገሮች ሊሰለቹህ፣ ህይወት ተደደጋሚ ልትሆን ትችላለች፤ የደስታን ጥግ ማየት ከፈለክ ግን ላመንክበት ጉዳይ መኖር ጀምር ከዛ በአላማህ ፅና #የእናንተው ተካልኝ @teka_creative

ውድድር ጀምር ! ህይወት ያለውድድር ወደፊት እንድትሄት አታደርግህም ! ውድድር ከሌለባት ወደኋላ ነው የምትሄደው ፤ ነገር ግን ዋናው ቁም ነገር የምትወዳደረው ከማን ጋር መሆኑን መለየት ነው! ከሰዎች
ውድድር ጀምር ! ህይወት ያለውድድር ወደፊት እንድትሄት አታደርግህም ! ውድድር ከሌለባት ወደኋላ ነው የምትሄደው ፤ ነገር ግን ዋናው ቁም ነገር የምትወዳደረው ከማን ጋር መሆኑን መለየት ነው! ከሰዎች ጋር ወይስ ከራስህ ጋር ? እኔ የምመክርህ ምን እንደሆነ ታውቃለህ ውድድርህን ከራስህ ጋር አድርገው ከትላንት ማንነትህ ጋር ተወዳደር ፤ የሰዎችን እማ ያለፉበትን ነገር ምን ታውቃለህ ምን እንደገጠማቸው ምን እንደሚያስቡ ምን እንደሚፈልጉ በምን ታውቃለህ ከምናቸው ጋር ነው የምትወዳደረው ? በዚህች ምድር ላይ እኮ ጠንቅቀህ የምታውቀው አንተን ራስህን ብቻ ነው ስለዚህ ትላንትህን ታሪክህን እምነትህን ድልህን አስበው  ዛሬ ላይ ደግሞ ምን እንዳለህ እየው ከዛም ከትላንቱ የበለጠ ለማሸነፍ ታጥቀህ ተነሳ ራስን እነደማሸነፍ ትልቅ ድል የለም !

#ሚዲያ_እና_የወጣቶች_ህይወት #Media_and_Youth_Life #ዛሬ_ምሽት 👩🏽👨🏽🧕🏽👳🏽♂👷🏽♂👨🏽💻👨🏽👫🧖🏽 🗓ቀን፡ ዛሬ #እሁድ መስከረም 29 -2015 ዓ.ም ⏰ሰዓት
#ሚዲያ_እና_የወጣቶች_ህይወት #Media_and_Youth_Life #ዛሬ_ምሽት 👩🏽👨🏽🧕🏽👳🏽♂👷🏽♂👨🏽💻👨🏽👫🧖🏽 🗓ቀን፡ ዛሬ #እሁድ መስከረም 29 -2015 ዓ.ም ⏰ሰዓት፡ ከምሽቱ 2:00-4:00 ሰዓት በቴሌግራም #Audio_live #FMP (Free talk and Motivational Program) #የመርሃ-ግብሩ_አጋፋሪ፡ ደመወዝ ጌታነህ #ተጋባዥ_እንግዳ: ተካልኝ ገነነ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣት የፈጠራ ባለሙያ ሁሉም ተሳታፊዎች የሚሳተፉበት ከተጨማሪ ሀሳቦች፣አዝናኝ ቁምነገሮች እና ሽልማቶች ጋር #በየሳምንቱ_እሁድ_ከአዳዲስ_ሀሳቦች_ጋር ሊቭ ፎር ጀነሬሽን ድርጅት ከታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇👇 👇👇👇👇 👇👇👇👇 @L4Gthoughts or https://t.me/L4Gthoughts 🗣እንወያይ! እንነጋገር!👥 እያንዳንዱ ሀሳብ ዋጋ  አለው!! የተሻለ አስተሳሰብ፤ የተሻለ ህይወት #Don't_Miss_it #SharingIdea #EachThoughtHaveValue #BetterAttitudeBetterLife For More info https://t.me/YonaAddisLionEagleAttitude @DemewozGetaneh

ለተዓምር ተፈጥረሀል! ድንጋይ የተጫናቸው ትሎች እንኳን ያለ ምክንያት አልተፈጠሩም፤ ያለ ትሎች የአፈር ምህንድስና አይካሄድም ስለዚህ ዛፎች ይደርቃሉ፤ እንስሳት ያልቃሉ። ትሎች ለአላማ ከተፈጠሩ አንተ
ለተዓምር ተፈጥረሀል! ድንጋይ የተጫናቸው ትሎች እንኳን ያለ ምክንያት አልተፈጠሩም፤ ያለ ትሎች የአፈር ምህንድስና አይካሄድም ስለዚህ ዛፎች ይደርቃሉ፤ እንስሳት ያልቃሉ። ትሎች ለአላማ ከተፈጠሩ አንተማ ምን አይነት ተዓምር ልትሰራ እንደተፈጠረከ አስበው?! ወዳጄ አንተ የምታስፈልገው ሰው አለ፤ አንተ ብቻ የምትፈታው ችግር አለ፤ ያለ ምክንያት ወደዚህ አልመጣህም! @teka_creative

"እኔ የፍቅር ሰው ነኝ" በመፍጠር ውስጥ ብቸኛው ነገሮች የሚፈጠሩበት ቫይብሬሽን ፍቅር ብቻ ነው።፡ ለፈጣሪ፣ ለህይወት፣ ለራስ፣ ለሰው፣ ለምንፈልጋቸው ነገሮች ፍቅር ሲኖረን ወደ ፈጣሪ እርግብግቢት ከፍ እንላለን። ፍቅራችን ያለ ምክንያት ሲሆን ደግሞ ይበልጥ። የምወዳችሁ ወዳጆቼ በአዲሱ አመት ፍቅርን በህይወት የምንለማመድበት እንዲሆን አጥብቄ ተመኘሁ። ፍቅር ፍቅር መሽተት፣ ፍቅርን መልበስ፣ ፍቅርን ማካፈል። ቃል ህይወት ነው እስቲህ እንዲህ እንበል "እኔ በአዲሱ አመት ፍቅርን የምኖር የፍቅር ሰው ነኝ" መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁ ቤተሰብ  🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የእናንተው ተካልኝ

🧑 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do o
🧑 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do on your job). ምክንያቱም አለም ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ተለዋዋጭ ነው አሁን ላይ ያለህ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ክብር ፣ ሥልጣን ነገ አብሮህ ላይሆን ይችላል ያኔ ራስህ ላይ እና ራስህ ላይ ከሰራህ ብቻ ነው እንደገና ማንሰራራት የምትችለው። ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ጠንክረህ :- አንብብ ፣ ስፖርት ስራ ፣ መማር ያለብህን ተማር ፣ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ ፤ ጠቢብ ሁን የወጣትነት አቅምህን ተጠቀም! @teka_creative

የDigital Skills Course ስልጠናን ይፈልጋሉ?? Contact Me 🤳 0963626061 / 0982832745 / t.me/teka_creative
የDigital Skills Course ስልጠናን ይፈልጋሉ?? Contact Me 🤳 0963626061 / 0982832745 / t.me/teka_creative

ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?? ጥራቱን የጠበቀ ማራኪ ምርጥ ዌብሳይት በማይታመን ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን ይደውሉልን። Contact Me 0963626061 / 0982832745 / ወይንም 09090606
ዌብሳይት ማሰራት አስበዋል?? ጥራቱን የጠበቀ ማራኪ ምርጥ ዌብሳይት በማይታመን ዋጋ ሰርተን እናስረክባለን ይደውሉልን። Contact Me 0963626061 / 0982832745 / ወይንም 0909060600 t.me/teka_creative

This mobile app allows the youth to create online identities to communicate with others and build a social network. This netw
This mobile app allows the youth to create online identities to communicate with others and build a social network. This network will enable the group to share and communicate different experiences on sexual reproductive (SRH) issues. * Please Join and Share * 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dswethiopia_community/119

photo content
+2

ዛሬ ምሽት 3:00 በኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ የቴሌ ግራም ቻናል ላይ:- 👇👇 "የአርብ ከባለሙያዎች አንደበት እንግዳችን ወጣት ተካልኝ ገነነ የፈጠራ ባለቤት 👇👇 "ቴክኖሎጂና ወጣትነት" በተመለከተ እንግዳችን ይካፈሉ ተሳተፉ!!! 👇👇 መድረክ መሪ ከተማ ባህሩ 👇👇 እንሆ..!በነፃ ስነ ምህዳራዊ የውይይት መድረካችሁ ላይ ኑኑኑ..አወንታዊ አስተሳሰቦችን አንሸራሽሩ!! በሀሳብ ባንካችሁ ውስጥ የከበሩ ገንቢ ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን አስቀምጡ ፥ተወያዩ ተነጋገሩ !!!!

➲ ከህይወት አጥበቀው የሚፈልጉት ምንድን ነው? ያለምንም ጥርጥር ስኬታማ መሆን እንደሚፈልጉ መናገርዎ አይቀሬ ነው። ➲ ታዲያ ስኬታማ የሚሆኑት እንዴት ነው? በመጀመሪያ ጥበብና ማስተዋል በታከለበት ሁኔታ ምን ማድረግ እንዳለብዎና እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ አስቀድመው ማወቅ ይኖርብዎቷል።ከዚያ ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችልዎትን ከልብ የመነጨ ተነሳሽነት ያስፈልግዎታል። ➲ ራስን ለድርጊት ማነሳሳት ምንድን ነው? እኔ ሁለት ክፍሎች እንዳሉት አምናለሁ። የመጀመሪያው አእምሮአዊ ነው፤ማለትም የት ለመድረስ እንደሚፈልጉ አዕምሮዎን ሊተገበሩ በሚችሉ አሳማኝ ውጥኖች ይሞሉታል።ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለተግባራዊነቱ መንቀሳቀስ ነው፤ማለትም ወደሚፈልጉት ለመድረስ እርምጃ ይወስዳሉ።እነዚህ ሁለት ክፍሎች በእኩል ደረጃ አስፈላጊና የስኬት ቁልፍ ናቸው። እናም ከልብ በመነጨ ስሜት ለተግባራዊነት መነሳሳት ለስኬታማ ኑሮ ወሳኝ ነው። ይቀጥላል........ @Teka_Creative

🙌ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተካልኝ ነኝ🙌 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ በመደገፍ አሳያችዋለዉ
🙌ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተካልኝ ነኝ🙌 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ስለ ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎችን እንዲሁም አዳዲስ የፈጠራ ስራዎቼን በፎቶ በፅሁፍ አንዲሁም በቪዲዮ በመደገፍ አሳያችዋለዉ:: Join and Share https://t.me/join_tekacreative_team

Tekalegn Genene| Young Innovetor |, [4/12/2022 11:47 AM] በአምፖል የፈጠራ ውጤቱ የምናውቀው ቶማስ አልቫ ኤድሰን አንድ ቀን ከትምህርት ቤቱ ወደ ቤት የተመለሰው መምህሩ የሰጠውን ወረቀት ይዞ ነበር፡፡ እናም ኤድሰን ለእናቱ እንዲህ አላት “መምህሬ ይሄን ወረቀት ለእናትህ ብቻ ስጣት ብሎ ሰጠኝ” በማለት ወረቀቱን አቀበላት፡፡ እናት በአዘንና ድንጋጤ ውስጥ ሆና በወረቀቱ ላይ የሰፈረውን ለልጇ አነበበችለት፡፡ “ልጅሽ በአስተሳሰቡ ምጡቅ (ጀኒየስ) ነው፡፡ ይሄ ትምህርት ቤት ለእሱ አይመጥነውም። ለእሱ ብቁ የሆኑ መምህራኖችም ትምህርት ቤቱ የሌለው በመሆኑ እባክሽ አንቺው አስተምሪው ይላል” በማለት እንባዋን እየጠራረገች ወረቀቱን አጣጥፋ መሳቢያ ውስጥ ከተተችው፡፡ ......... እናቱ ካረፈች ከብዙ ዓመታት በኋላ ኤድሰን በክፈለ ዘመኑ ካሉ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶች አንዱና ቀዳሚው ከሆነ በኋላ አንድ ቀን እናቱ እቃዎቿን የምታስቀምጥበትን መሳቢያ ማገላበጥ ጀመረ፡፡ ባጋጣሚ የተጣጠፈች ወረቀት ከመሳቢያው ጠርዝ አካባቢ ተሰክታ ይመለከትና አንስቶ ከፈታት፡፡ ወረቀቱ ልጅ እያለ ከመምህሩ ለእናቱ ብቻ እንዲሰጥ ታዞ የተሰጠው ወረቀት እንደነበር አውቋል፡፡ ከፍቶ ሲያነበውም ወረቀቱ ላይ የሰፈረው ሀሳብ እንዲህ ይላል “ልጅሽ የአእምሮ ችግር ያለበትና ዘገምተኛ ነው፡፡ ከዚህ በኋላም ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲመጣ አንፈቅድለትም” ይላል፡፡ ኤድሰን ለሰዓታት ካለቀሰ በኋላ ድያሪውን ከፍቶ እዲህ ሲል ጻፈ “ቶማስ አልቫ ኤድሰን አእምሮው ዘገምተኛ የተባለ ልጅ ነበር፡፡ ነገር ግን በጀግናዋና በልዩዋ እናቴ የምእተ ዓመቱ ጂኔስ ሁኛለሁ፡፡ ”እናትን መግለጽ እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በፊደል ለመግለጽ የሚያዳግት ተፈጥሯዊ ጸጋ እናትነት ይመስለኛል፡፡ እጅ አትስጡ፤ በፍጹም ተስፋ አትቁረጡ በራሳችሁ ተማመኑ፣ ማንኛውንም ትግል ሁለት ጊዜ ነው የምናሸንፈው ቀዳሚውም በአእምሮ ውስጥ የሚያልቀው ነው ይለናል ቶማስ ኤድሰን፡፡ እኔ በሙከራየ አልወደኩም፤ የማይሰሩ አስር ሽህ መንገዶችን ለይቻለሁ። ምን ለማለት ፈልጌ ነው : : ማንኛው ሰው በአንተ ድክመት ሊያወራ ይችላል ነገርግን በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ ስለ ራስህ ከአንተ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም ። ሠናይ ምሽት

DSW-Ethiopia Review Meeting and Mobile App Lunching Program #Bishoftu Ethiopia
+4
DSW-Ethiopia Review Meeting and Mobile App Lunching Program #Bishoftu Ethiopia