cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማኅበረ ቅዱስ ፋኑኤል

Advertising posts
202
Subscribers
-124 hours
+37 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ለመመረቂያ ጽሑፍ የተዘጋጀ ቃለ መጠይቅ

ውድ የመጠይቁ ተሳታፊ፡ የዚህ መጠይቅ ዋና አላማ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ስለንስሃ አባት ያላቸውን እውቀትና አመለካከት ለማወቅና የመፍትሄ ሀሳቦችን ለማቅረብ የተዘጋጀ ሲሆን እርስዎ የሚሰጡት መልስ ለጥናቱ መሳካት ትልቅ ድርሻ እንዳለው በመረዳት እንዲሞሉ በአክብሮት እየጠየኩ የሚሰጡት መልስ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቂ መሆኑን እገልፃለሁ፡፡ በመጠይቁ ላይ ስም መፃፍ አያስፈልግም፡፡ መመሪያ፡ ጥያቄዎችን በጥሞና ካነበቡ በኃላ ምርጫ ለሚጠይቁ መልሶች በተሰጠው ሳጥን ውስጥ የ"√" ምልክት ያስቀምጡ ነገር ግን ማብራሪያ ለሚጠይቁት ጥያቄዎች በክፍት ቦታው ላይ መልስዎን ይፃፉ፡፡ መጠይቁን ለመሙላት ስለተባበሩኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

"ሁሉን የያዘውን ያዙት ሁሉን የሚገዛውን አሠሩት የህያውን አምላክ ልጅ አሠሩት በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው በሚሸልተው ፊት እንደማይናገር እንደ የዋህ በግ በኋላቸው እየተከተለ ወሰዱት፤ ሊቃነ መላእክት በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ከፊቱ የሚቆሙለትን በአደባባይ አቆሙት ኃጢአትን ይቅር የሚለውን ኃጥእ አሉት በመኳንንት የሚፈርደውንም በእርሱ ፈረዱበት ለሱራፌል ዘውድ የሚያቀዳጃቸውን የሾህ ዘውድ አቀዳጁት ለኪሩቤል የገርማ ልብስ የሚያለብሳቸውን ለመዘበት ቀይ ግምጃ አለበሱት ኪሩቤል በእሳት ክንፍ ተሸፍነው በፊቱ የሚሰወሩለትን እርሱን ክፉ ባሪያ አሥሮ ፊቱን ጸፋው የመላእክት ሠራዊት በፍጹም መደንገጥ የሚሰግዱለት እየዘበቱበት በፊቱ ተንበረከኩ፡፡ ይህን ያህል ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው? ይህን ያህል ትእግስት እንደምን ያለ ትእግስት ነው? ይህን ያህል ዝምታ እንደምን ያለ ዝምታ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው እስከ ሞትም አደረሰው በደል የሌለበትን እንደበደለኛ ሰቀሉት ህይወትን የሠራውን ከበደለኞች ጋር ቆጠሩት አዳምን የሠሩ እጆች በመስቀል ቀኖዎት ተቸነከሩ ወዮ በገነት የተመላለሱ እግሮች በመስቀል ተቸነከሩ፡፡ ወዮ በአዳም ፊት የህይወት እስትንፋስን እፍ ያለ አፍ ከሃሞት ጋር የተቀላቀለ የኮመጠጠ መፃፃን ጠጣ... ወዮ የወልድን መከራውን የሚናገር ምን አፍ ነው? ምን ከንፈር ነው? ምንስ አንደበት ነው? የፍቁሩ የጌታ ህማማት በተነገረ ጊዜ ልብ ይለያል፤ ህሊናም ይመታል ነፍስም ትንቀጠቀጣለች ሥጋም ይደክማል የማይሞተው ሞተ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ ሰዎች ፈጽሞ አልቅሱለት" /ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/
Show all...
🪦ስቅለት ➖➖➖ በቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለ በደል ያለ ጥፋት ንጹሕ እና ጻድቅ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሰቀሉበት ዕለት ነው። ዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ዂሉ መድኀኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል በመልዕልተ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅሎ መዋሉን የሚታሰብበት ታላቅ ቀን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በስግደት እና በጾም ስነ-ስርዓቶች ታስቦ ይውላል፡፡ በተለይም ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከንጋታው ጀምሮ እስከ ማምሻው በዕለቱ የተፈጸሙትን ክስተቶች በሰዓት ከፍላ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዓትና በስግደት ታከብረዋለች ✝️ ዓርብ ጠዋት ዓርብ ጠዋት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጲላጦስ ፊት በፍርድ አደባባይ መቆሙ ይታሰባል። የካህናት አለቆችና ሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ ፤ አስረውም ወሰዱት ፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። ✝️በ3 ሰዓት ጲላጦስ በወቅቱ በነበረው ሕዝብ ግፊት መሠረት ወንጀለኛውን በርባንን ከእስር አስፈትቶ በምትኩ ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠበት ፤ አካሉ እስኪያልቅም 6,666 የገረፉት ከሊቶስጥራ - ቀራኒዮ እርጥብ መስቀል አሸክመው የወሰዱበት ነው። ✝️ በ6 ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስን እጆቹን እና እግሮቹን ቸንክረው በቀራንዮ ጎልጎታ ተራራ በ2 ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው። ✝️በ9 ሰዓት በእምነቱ አስተምሮ ይህ ሰዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ከሥጋው በባሕርይ ሥልጣኑ የለየበት ወደ ሲዖል ወርዶም የታሠሩትን ሁሉ ያስፈታበት ነው። ✝️11 ሰዓት ዮሴፍ እና ኒቆዲሞስ ከታላቅ ክብር እና ሐዘን ጋር በአዲስ መቃብር የቀበሩበት ነው። ✅ድምፀ ተዋሕዶ
Show all...
Show all...
🔴ሙሉ ሰው ለመሆን እኒህን አስተባብሩ🔴ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ @begomeaza @Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan

#አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ #abagebrekidan #aba_gebrekidan_girma #abagebrekidan #አዲስ_ስብከት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #Like #Share #Subscribe #የኔታ #ገብረመድህን_እንየው,#መምህር_ገብረመድህን _እንየው,#gebremedhin enyew,#አዲስ ስብከት,#የኢትዮጵያ_ቤተክርስቲያን_ታሪክ #የትጉሀን መማክርት,#አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ,#ዲያቆን_ዮርዳኖስ,#አባ #ገብረኪዳን #አዲስ_ስብከት,#አባ_ገብረ_ኪዳን አዲስ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ,አዲስ #የኦርቶዶክስ ስብከት,#አዲስ_ስብከት #ethiopian_orthodox_new preaching, #መጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,#አባ_ገብረ ኪዳን,አባ #ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,#አቤል_ብርሀኑ, #Abel_birhanu,#ethiopia, #ethiopian_commedy,#new_ethiopian #film,#habesha_tiktok, mastewal,#ebs #biniyam_shetaye,#donkeytube, #dinklejoch,#comedian_eshetu_melese, #Ethiopian_comedy,#ebs_tv #special, #seifu #ethiopian_drama,#kana_tv, #ገብረኪዳን_ግርማ,#አዲስ_ስብከት,#ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ,#አዲስ_ዝማሬ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ,#በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ #አባ_ገ/ገብረ #ኪዳን #አቤል_ብርሀኑ, #Abel_birhanu_የወይኗ_ልጅ, #ገዳም,#ሰበር_ዜና,#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ,#ይልማ_ኃይሉ,#yilma_hailu,#ዘመድኩን_በቀለ,#ዘመዴ_ነጭ_ነጯን,#Ethio_36ዐ,#አማራ,#አብይ_አህመድ,#ዳጋ_እስጢፋኖስ_ገዳም,#ዜና,#መረጃ #mereja_tv,#abel birhanu, #admas #music#arts tv #world #ethiopia, #betoch_dirama,#cinema, #diakon #henok_haile, #donkeytube, #info,ebs tv,#ebstv,ebstv #worldwide, #ethiopian_movies, #ethiopian_music, #ethiopian_news, #Mehreteab_Asefa,#መምህር #ምህረትአብ አሰፋ,#ፓስተር ቢኒያም,#መልካም_ወጣት ምህረትአብ,#ፓስተር_ዮናታን_አክሊሉ,#መልካም ወጣት,#የኔታ #ሚዲያ,#donkeytube, #eshetumelese, #seifu_show, #news #eotc,#seifu_on_ebs #fanatv, #mahiberetsion, #mahtot_tube#ማኅቶት#ማኅቶት_ቲዩብ #ethiopianmusic, #abagebrekidan,#new_mez mur,#ethiopianmovie, #mahiber ekidusan,#eotcmk, #ethiopia northodoxmezmur,#ethio360, #orthodoxmezmur,#orthodoxsibket, #orthodoxmezmurcollection, #abel_mekbib,#orthodox_mezmur_classical,#orthodox_mezmur_mirtnesh, #orthodox_wedding_songs, #ethiopian_news, #ethiopian_news_today, #ዘጠነኛውሺ, #fetadaily,andafta, #feta_daily_new #quanquayeneshmedia#ቋንቋዬ_ነሽ_ሚዲያ, quanquayenesh, #quanquayeneshmedia, #quanquayeneshmedia_live, quanquayeneshmedia new, quanquayenesh dingil, #quanquayenesh_media quanquayenesh media live, #orthodox_tigrigna, #mezmurorthodox, #mezmurorthodoxethiopian,