Remote ሪሞት
Open in Telegram
✔️በቻናላችን✔️ ✅ 💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict
Show more1 145
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days
Posts Archive
1 145
በነገራችን ላይ ዛሬ የምጀምረው የ paws NFT pre-market የምንጠብቀው solana ላይ ነው ለምሳሌ magic eden wallet የሌላችሁ እስከዛ ክፈቱ 👋
1 145
Paws NFT ወይም Voucher መሸጥ የምትፈልጉ ተዘጋጁ ዛሬ እስከ ማታ ይጀምራል ❤
እንደ Notcoin ማለት ነው ገበያው እንደጀመረ ወድያው list ለማድረግ ሞክሩ ምክንያቱም ቀድሞ የመጣ ነው የመሸጥ እድሉ የምሰፋው👍
1 145
GM fam ❤
✅paws ዌብሳይቱ ለጠፋባቹ
✅https://paws.community/
➡️ Verify
➡️ወደ ቴሌግራም ይወስዳቹሀል
➡️ከዛ ቬሪፋይ አድርጋቹ ወደ ዌብሳይቱ መመለስ ከላይ ያመጣላቹሃል ቀድሞውን ኮኔክት ያደረጋቹትን wallet እዛው ዌብሳይቱ ላይ connect አርጉት 👍
1 145
የ DeepSeek አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ትኩረት የሚስብ የቴክኖሎጂ መፍትሄ ሲሆን፣ በተለይም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning) ዘርፍ ውስጥ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ በጣም አስፈላጊ ነው።
DeepSeek በዋናነት የተለያዩ የውሂብ ትንተና (Data Analysis)፣ የተፈጥሮ ቋንቋ ማስተናገድ (Natural Language Processing)፣ እንዲሁም የራስ-ሰር ስርዓቶች (Automated Systems) ላይ ያተኮረ ነው።
ይህ አገልግሎት በተለያዩ ዘርፎች እንደ ጤና፣ ትምህርት፣ ፋይናንስ፣ እና የምርት ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የቴክኖሎጂ መሳሪያ ነው።
1 145
Paws አድሱ Telegram ያወጣው ህግጋት ያልተስማማው በመሆኑ ነው pawsn solana ላይ launch ማድረግ የመረጠው ካሉ በኃላ
ሁሉም መረጃ ከ Telegram ወደ website transform ተደርገዋል ከዚህ በኃላ No more telegram bot 😎
በሌላ በኩል ነገ የ NFT pre-market እንደምጀምርም ተናግርዋል
1 145
🔴 Yescoin Update!
✔️Yescoin ምትሰሩ ሰዎች የ interstellar task mission ጨርሱና badge claim አድርጉ !
1 145
🐼በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule
🎁Box 1
➖Time: 9:15 (ቀን)
➖Reward: 3520 Feed
➖Duration: 10 min
🎁Box 2
➖ Time: 12:15 (አመሻሽ)
➖ Reward: 1038 Feed
➖ Duration: 15 min
🎁Box 3
➖ Time : 5:15 (ማታ)
➖ Reward: 225 Feed
➖ Duration: 30 min
1 145
➡️የ Pavel durov ፕሮጀክት ነው ተብሎ እየተወራለት የሚገኝ Airdrop ነው በጊዜ መጀመር ሁሌም ጥቅም አለው🔴 ዝምብላችሁ ጀምሩት ምንም ሚያለፋ ነገር የለውም JUST ገብታችሁ ያሉትን ታስኮች አጠናቁ ከቻላችሁ INVITE አርጉ. ➡️በዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=381292486 ✔️ትንሽ ታስክ አለች አጠናቁ ✔️ከቻላችሁ ጓደኛ ጋብዙ ✔️ጨረሳችሁ ✔️ANNOUNCEMENT መጠበቅ
⏱⌛COUNTDOWN እንደምያሳየው 8 ቀናት ነው ሚቀሩት
