cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Remote IT ሪሞት አይቲ

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict You tube link 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

Show more
Advertising posts
1 552
Subscribers
+1824 hours
+647 days
+21030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የማይተኩ 10 ሙያዎች ምን ምን ናቸው? AI የ300 ሚሊዮን ሰዎችን ስራ ሊተካ እንደሚችል ተጠቅሷል ቴክኖሎጂው የተቋማትን እና ሰዎችን ምርታማነት ቢጨምርም በዛው ልክ ስራቸውን የሚቀማቸው ሰዎች አሉ ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ @remoteict
491Loading...
02
🤩ጀመረ ጀመረ ጀመረ ተጠባቂ ጨዋታ የሆነው Manchester united VS Arsenal የሚያደርጉትን ጨዋታ እቤትዎ ሆነው ይኮምኩሙ
270Loading...
03
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
480Loading...
04
👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
880Loading...
05
👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
190Loading...
06
#Binance, #የNot, #Launchpool    ~~❤❤❤❤~ #Binance ላይ #የNotcoin #Launchpool ተጀምሯል:: ለአንድ ቀን ከ10 ሰዓታት ይቆያል:: #Launchpool ማለት #የBinance አካውንት እና እዛው ክሪፕቶከረንሲ ያላቸው ሰዎች አዲሱ #ክሪፕቶ (#Not) ለሽያጭ ከመቅረቡ በፊት በነጻ የሚያገኙበት ነው:: በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው #ክሪፕቷቸውን #FDUSD ((ከUSD ጋር እኩል የሆነ) እና ወደ #BNB ይቀይሩና ድረገጹ ላይ የተመለከተን መርጠው በዝግ/በማይንቀሳቀስ አካውንት ያስቀምጡታል (#Stake ያደርጉታል):: ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮም ባስቀመጡት መጠን #Notcoin ይቆጥርላቸዋል:: በዚህ መልኩ የሚከፋፈል ከ3.08 billion በላይ #Notcoin ተመድቧል:: የማከፋፈል ተግባሩ ሰዎች ባስቀመጡት ገንዘብ መጠን እና ባስቀመጡበት ሰዓት ይለያያል:: ሂደቲ ሲያልቅ አስቀማጮች ገንዘብውን ምንም ሳይቀናነስ መውሰድ ይችላሉ::  ይህ የሚደረገውም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደግብይቱ ለመሳብ ነው:: #የBinance አካውንትና እዛው ክሪፕቶ ያላችሁ ካላችሁ #Notcoin በነጻ የምታገኙበት መልካም እድል ነው - ተጠቀሙበት🤗🤗🤗🤗🤗 . . . #Notcoin መሰብሰብ ችላ ብላችሁ ያሳለፋችሁ ደግሞ ሌላ #የTapswap እድል አያምልጣችሁ:: የጀመራችሁ አማሙቁት:: ያልጀመራችሁ 👇👇 አሁንኑ ጀምሩ🤗 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1702Loading...
07
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ  የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ  አውርዱት
10Loading...
08
💎Notcoin መተግበሪያው እየሰራ ነው።  ትናንት ምሸት #Claim ማድረግ ተጀምሯል:: ብዙዎቻችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እየጠየቃችሁ ነው። 🟢 መጀመሪያ #Tap ስናደርግበት የነበረው #notcoin_botን መክፈት 🟢 Click "start" 🟢 Click "open" 🟢 Click on the "arrow" ከዚያም ከምልመጡት አማራጮች የፍርለጋችሁትን መምረጥ ትችላላችሁ::  በግሌ ብዙ አካውንት ስለነበረኝ አብዛኛውን #Stake ማድረግን መርጫለሁ:: #Stake ማድረግ ማለት "#ለ30_ቀናት_በባንክ_ዝግ_አካውንት_ማስቀመጥ" ማለት ነው::  በእነዚህ ቀናት መሸጥም ማንቀሳቀስም አይቻልም:: #Stake ማድረግ እንዳስቀመጣችሁት #Notcoin ብዛት የተለያዩ ደረጃዎች ሲኖሩት እንደየደረጃው ነጻ #Notcoin በወለድ መልክ ይጨመርላችኋል:: የዚህ ዋና ዓላማው ከፍተኛ መጠን ያለው #Notcoin ወደገበያው ገብቶ ዋጋው ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ ነው:: ስለዚህ ለራሳችሁም በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች የሰበሰባችሁ #አንዱን ብቻ አስቀርታችሁ #Stake ብታደርጉት መልካም ነው:: ⚡️ #በVoucher መቀየር ይቻላል:: ነገር ግን ይን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም:: ⚡️ ወደግብይት ድረገጾች (ለምሳሌ #ወደBinance መውሰድ የሚቻለው May 16 ግብይቱ ከተጀመረ በኋላ ነው:: በግል ትርኪምርኪ ጥያቄዎች አትላኩልኝ:: ጥያቄ ሲኖራችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ:: ተገቢ ጥያቄ ከሆነ እመሳለሁ:: ካልመለስኩ #እንቶፈንቶ ነው ማለት ነው:: በተረፈ ከሚመለከታቸው የሚሰራጩ መረጃዎችን እየሰበሰብኩ #Update አደርጋችኋለሁ:: #Notcoin_Stakingን በተመለከተ ተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ከዚህ ጽሁፍ በላይ አለላችሁ::
4136Loading...
09
ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።🔥 📶የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።📶 🌐  የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🛜 Add your channel @remoteict
10Loading...
10
]አዲስ የኢትዮጲያ ሆረር ፊልም ወጣ ወጣ  ወጣ ይላል 😍 ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ 👇👇👇👇👇👇
10Loading...
11
💋የአርቲስቶችን ስልክ የምናገኝበት ቻናል ተከፍቷል JOIN ብላችሁ የምትፈልጉትን አርቲስት ስልክ ማግኘት ትችላላችሁ
120Loading...
12
BROKEN HEART ካልሆንክ እንዳትገባ ደብሮህ ትወጣለህ ከሆንክ ግን እንዳያመልጥህ ምንም አልልም ገብተህ እየው❣
10Loading...
13
#እንድታውቁት ነገ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት አሳውቋል። @remoteict
2050Loading...
14
🌹ምርጥ ምርጥ ለ አፍቃሪዎች ለተፈቃሪዎች ለሁሉም የሚሆኑቻናሎችን አቅርበንላችኋል የፈለጋችሁትን በመምረጥ ህይወታችሁን አሳምሩ🌹 🇯 🇴 🇮 🇳  🇺 🇸
100Loading...
15
What a wonderful #SURPRISE❗ 🤑#NotCoin - በ18 ታዋቂ የክሪፕቶከረንሲ ግብይት ድረገጾች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ለሽያጭ ይቀርባል። 🤑#NotCoin - Will Be Listed On 18 Exchanges🤩 🔜Date: 16/05/2024 Time: 12:00 PM UTC (የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 9:00 ላይ) 1. Binance 2. Bybit 3. Kucoin 4. Bitget 5. Gate io 6. Bitmart 7. Bitfinex 8. Lbank 9. Mexc 10. Okx 11. Htx 12. Poloniex 13. Bitrue 14. Coinone 15. Coinstore 16. Cryptocom 17. Tokocrypto 18. Pintu
1984Loading...
16
✳️ ዛሬ አሪፍ አፕሊኬሽን እናስተዋውቃቸሁ። Application Signal ይባላል፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን እንደ WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram…ወዘተ ፈጣን መልእክት(Text) መላላኪያ Application ነው፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን ከሌሎቹ (WhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram) የሚለየው ሰዎች በ Signal የሚለዋወጡዋቸው ሚስጥራዊ መልእክቶች ከሰዎቹ በስተቀር ሌላ ሶስተኛ ወገን መልእክቶችን ማየትም ይሁን ማግኘት አይችሉም፡፡ በSignal የምንለዋወጠው መልእክት ሙሉ ለሙሉ 100% ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው፡፡(End-to-end encrypted) 🔻ለምሳሌ እስካሁን ድረስ የምናውቀው በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች ሙሉ ለሙሉ ሚስጥራዊ እንደሆኑ ነበረ፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ በ በ WhatsApp የምንለዋወጣቸው መልእክቶች በሙሉ ፌስቡክ ኩባንያ ማወቅ ይችላል፡፡ በዚህም ምክንያት እንደ Edward Snowden እና  Elen Musk የመሳሰሉ ተዋቂ ሰዎች ከWhatsApp ፤ Facebook Messenger ፤ Skype ፤ Telegram ይልቅ Signal አፕሊኬሽንን እንድንጠቀም ይመክራሉ፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽን ለ Android ፤ iPhone እና iPad እና ለኮምፒውተር እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ሲሆን አፕሊኬሽኑን ለመጠቀም የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ ቁጥር ብቻ ነው፡፡ 🔻በSignal አፕሊኬሽን አጭር መልእክቶችን ከመላላክ  ባለፈ ግሩፕ መፍጠር ያስችላል፤ቪዲዮ ኮል አለው፤የተለያዩ ስቲከሮች አሉት፤ፋይል ማስተላለፍ ችላል..ወዘተ፡፡ ✳️የSignal አፕሊኬሽን የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ሶስት ጥቅሞቸን ልንገራችሁ፡፦ 1⃣ኛ፦ Block Screenshot 🔻ለምሳሌ ከአንድ ሰው ጋር በ Facebook Messenger የተፃፃፋችሁትን መልእክት ያ ሰው መልእክቱን በስልኩ ስክሪን ሻት በማድረግ መረጃ ሊዝባችሁ ይችላል፡፡ Signal ላይ ግን ማንም ሰው የተፃፃፋችሁትን መልእክት ስክሪን ሻት እንዳያደርግ ብሎክ ማድረግ ይቻላል፡፡ 2⃣ኛ፡- Blur Faces 🔻በSignal ማንነታችሁን የሚገልፅ ፎቶዎች ልትላላኩ ትችላላችሁ፡፡ ነገር ግን ፎቶዋችሁን የላካችሁለት ሰው ቢያስፈራራችሁ-ለምሳሌ ሼር አረገዋለሁ ወይም ለቤተሰባችሁ አሳያለሁ…እያለ ቢያስፈራራችሁ Signal ሴቲንግ ውስጥ ገብታችሁ የላካችሁትን ፎቶ ወይም ፎቶዎች ምስላችሁ እንዳይታይ (Blur )ማድረግ ይቻላል፡፡ 3⃣ኛ፡-Disappearing Messages 🔻በSignal አፕሊኬሽን የምንለዋወጣቸው መልእክቶች የላክንለት ሰው ካነበበው በሁዋላ መልእክቶቹ ከሰውዬው ስልክ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡ 🔻Signal አፕሊኬሽንን ተጠቀሙት፡፡ትወዱታላችሁ፡፡ Signal አፕሊኬሽንን Play Store እና App Store ላይ በነፃ ታገኙታላችሁ፡፡ ወይም አፑን ከታች ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇 https://t.me/remoteict
1755Loading...
17
እንደምን አደራችሁ🙏 #Update_መረጃዎች 🙏 #Blum የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው። ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም። 🙏 #Notcoin #Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል:: 👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
5333Loading...
18
Sex💋💋or love❤️❤️
10Loading...
19
Congratulation 🍬 📱📱አቤል 64 ሰው add አድርጎዋል እኛም የ ሻሞ 1093 ብር ደርሷሀል እናመሰግናለን🎧🎧🎧 እናንተም እንደ አቤል ለመሸለም አሁኑኑ ገብተው የቻሉትን አድ ያድርጉ ። ebs television !     እናመሰግናለን ! መልካም በዓል !
10Loading...
20
🆕 Announcement from ByBit: "New Listing: Notcoin (NOT) on our spot trading platform!" When?: NOT on May 16, 12 PM UTC Deposits and withdrawals will be available via the TON network. Link to the announcement: https://announcements.bybit.com/en/
1570Loading...
21
Introducing Notcoin (NOT) on Binance Launchpool! Farm NOT by Staking BNB and FDUSD https://www.binance.com/en/square/post/7873078402289?ref=527831495&utm_campaign=app_square_share_link&utm_source=telegram
330Loading...
22
Congratulation 🍬 📱📱አቤል 64 ሰው add አድርጎዋል እኛም የ ሻሞ 1093 ብር ደርሷሀል እናመሰግናለን🎧🎧🎧 እናንተም እንደ አቤል ለመሸለም አሁኑኑ ገብተው የቻሉትን አድ ያድርጉ ። ebs television !     እናመሰግናለን ! መልካም በዓል !
190Loading...
23
Sex💋💋or love❤️❤️
10Loading...
24
#ድንቃ_ድንቅ 👉 #Notnoin ይሄ የማይታመን ነው:: በጣም ድንቅ ነው:: አዳዲስ ክሪፕቶከረንሲዎች #በBinance ለግብይት የሚቀርቡት በሌሎች ተመሳሳይ ድረገጾች ተቀባይነት ካገኙ በኋላ ነው:: ያውም ጥናት ተካሂዶና አሰልቺ የሆኑ ሂደቶችን አልፎ ነው:: ይሁንና #Notcoin በቅርቡ #Binance ላይ ለሽያጭ እንደሚቀርብ ተረጋግጧል:: #Binance ያጋራው መረጃ እንደሚያረጋግጠው #በNotcoin ላይ ጥናት ተደርጎ አትራፊነቱ ተረጋግጧል። በዚህም መሰረት ሌሎች አዳዲስ #ክሪፕቶከረንሲዎችን ለግብይት ከማቅረቡ በፊት እንደሚያደርገው ዝርዝር መረጃ አጋርቷል:: በዚህም መሰርት May 16 በሌሎችም ድረገፆች #list ዲደረግ #በBinanceም በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ግብይቱ ይጀመራል:: ስለዚህ የባይናንስ አካውንት ያላችሁ #የBybit ወይም #የOKX ላያስፈልጋችሁ ይችላል:: በነገራችን ላይ #በBybit እና #በOKX እስከ4000 Ton በBinance ደግሞ ያልተገደበ ገንዘብ #በBNB ወይም #በFDUSD #በlaunchpool በማስቀመጥ #Notcoin በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ (ዝርዝሩን ነገ አቀርብላችኋለሁ:: #የBinance #Launchpool ግን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በጣም ግልጽ ዝርዝር መረጃ ስለተጋራ ማንበብ ትችላላችሁ::  👇👇👇👇👇👇 https://www.binance.com/en/support/announcement/introducing-notcoin-not-on-binance-launchpool-farm-not-by-staking-bnb-and-fdusd-b78921ecf7c94e50973850fc47f497b9?hl=en
2040Loading...
25
Sex💋💋or love❤️❤️
10Loading...
26
Congratulation 🍬 📱📱አቤል 64 ሰው add አድርጎዋል እኛም የ ሻሞ 1093 ብር ደርሷሀል እናመሰግናለን🎧🎧🎧 እናንተም እንደ አቤል ለመሸለም አሁኑኑ ገብተው የቻሉትን አድ ያድርጉ ። ebs television !     እናመሰግናለን ! መልካም በዓል !
10Loading...
27
“ማንም እንዲያስፈራራን አንፈቅድም” - ፑቲን‼️
2010Loading...
28
'ቲክቶክ' ን ሙሉ በሙሉ / በከፊል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው ? 1ኛ. ህንድ ቲክቶክን ያገደችው በ2020 ላይ ነው። በድንበር አካባቢ ከቻይና ጋር የተፈጠረው #ግጭትን ተከትሎ ነው ለደህንነት በሚል ቲክቶክን እና ሌሎች ከቻይና ጋር የተገናኙ መተገበሪያዎችን ያገደችው። በወቅቱ በሀገሪቱ 200 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ነበሩ። 2. አፍጋኒስታን ቲክቶክን በ2022 ያገደች ሲሆን ምክንያቷ ደግሞ ወጣቱ ትውልድ በተሳሳተ አቅጣጫ እንዳይሄድ ለመከላከል ነበር። 3.  አውስትራሊያ በፌዴራል መንግሥት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ማሳሪያ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል። ከደህንነት ጋር በተያያዘ 4. ቤልጂየም ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ቲክቶክን በፌደራል የህዝብ አገልግሎት መሳሪያዎች ላይ እንዳይሰራ ጊዜያዊ እገዳ ጥላለች። 5. ካናዳ ከደህንነት ጋር በተያያዘ የፌዴራል መንግሥት መሳሪያዎች ላይ ታግዷል። 6. ዴንማርክ የሀገር መከላከያው ሚኒስቴር ማንኛውም ሰራተኛ በስራ ስልኩ ቲክቶክ እንዳይጠቀመ ያገደ ሲሆን ሁሉም ሰራተኛ ጭኖት የነበረውን መተግበሪያ እንዲያጠፋ አስደርጓል። 7. የአውሮፓ ህብረት ሰራተኞች ሚጠቀሙበት መሳሪያ ላይ ታግዷል። የፓርላማው ህግ አውጭዎች እና ሰራተኞችም ከኤሌክትሮኒክ መሳሪያቸው ላይ እንዲያስወግዱ ተደርጓል። 8. ፈረንሳይ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ቲክቶክና ሌሎች እንደ X ፣ ኢንስታግራም ያሉ መተግበሪያዎችን የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ ለ 'መዝናኛ' በሚል እንዳይጠቀሙ ታግደዋል። 9. ላቲቪያ ከደህንነት ጋር ተያይዞ በሁሉም የላቲቪያ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እንዳይሰራ ታግዷል። 10. ኔዘርላንድስ ማዕከላዊ መንግሥት ቲክቶክ ጨምሮ ሌሎችንም መተግበሪያዎች ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከሰራተኞች ስልክ ላይ እንዲታገዱ አድርጓል። 11. ኔፓል ማህበራዊ መስተጋብር በመሸርሸር፣ ወጣቶችን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ በመውሰድ በሚል ሙሉ በሙሉ ነው ያገደችው። 12. ኒውዚለንድ የፓርላማው ህግ አውጪዎችና ሰራተኞች በሙሉ ስልካቸው ላይ ቲክቶክ እንዳይኖር ታግደዋል፤ ይህ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ነው። 13. ኖርዌይ ከመላው የኖርዌይ ፓርላማ የስራ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ላይ እንዲታገድ ተደርጓል። የመንግስት ሰራተኞች ስልካቸው ላይ እንዳይጭኑ ታዟል። 14. ፓኪስታን ከ2020 ጀምሮ ቢያንስ ለአራት ጊዜ በጊዜያዊነት አግዳለች ይህም ከስነ ምግባር ያፈነገጠ ይዘትን ያስተዋውቃል በሚል ነው። 15. ሶማሊያ መንግሥት ቲክቶክ፣ ቴሌግራምና 1 የቁማር ድረገጽ እንዳይሰሩ እንዲያደርጉ አዟል። መተግበሪያዎቹ የጽንፈኝነት መፈንጫ ሆነዋል በሚል ነው። 16. ታይዋን ከደህንነት ጋር ተያይዞ ከሁሉም መንግሥታዊ መሳሪያዎች ከስልክ ፣ ታብሌት ፣ ኮምፒዩተር ፣ እንዳይሰራ ተደርጓል። 17. ዩናይትድ ኪንግደም የመንግስት ሚኒስትሮችና የመንግስት ሰራተኞች ከሚጠቀሙባቸው የሞባይል ስልኮች እንዳይሰራ ታግዷል። ፓርላማው ከኦፊሴላዊ መሳሪያዎችና ኔትዎትክ ላይ አግዷል። ይህ ከደህንነት ጥንቃቄ ጋር በተያያዘ ነው። 18. ኪርጊስታን የልጆች አእምሯዊ፣ መንፈሳዊ እና ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም በሚል ቲክቶክን በሙሉ አግዳለች። 19. አሜሪካ ከደህንነት ጋር በተያያዘ ከፌደራል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እንዲታገድ ተድርጓል። ከ50 ግዛቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት መተግበሪያውን ከይፋዊ የመንግስት መሳሪያዎች ላይ አግደዋል። አሁን ሙሉ በሙሉ ልታግድ ጫፍ ደርሳለች። #remoteict
2041Loading...
29
#tiktok 👇👇👇
1860Loading...
30
👛💎
1580Loading...
31
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
10Loading...
32
Sex💋💋or love❤️❤️
210Loading...
33
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
380Loading...
34
#ጎበዝ . . . ደጋግሞ መዘናጋት፣ ደጋግሞ መቆጨት #ጡር ነው። ሰውም እግዜርም አይወዱትም። ስለዚህ #Notcoin የሰበሰባችሁም ያልሰበሰባችሁም #Tapswap #ጠቅጠቅ (#Tap) ማድረጋችን ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ በ👇 ጀምሩ። May 30 . . . 😀 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2130Loading...
35

36
#notcoin እውን ልሆን 4 ቀን ብቻ ቀረው ። Stake Toncoin to get $NOT Start: May 13, 6AM UTC End: May 16, 6AM UTC
2142Loading...
37
Congratulation 🍬 📱📱አቤል 64 ሰው add አድርጎዋል እኛም የ ሻሞ 1093 ብር ደርሷሀል እናመሰግናለን🎧🎧🎧 እናንተም እንደ አቤል ለመሸለም አሁኑኑ ገብተው የቻሉትን አድ ያድርጉ ። ebs television !     እናመሰግናለን ! መልካም በዓል !
10Loading...
38
#ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
10Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የማይተኩ 10 ሙያዎች ምን ምን ናቸው? AI የ300 ሚሊዮን ሰዎችን ስራ ሊተካ እንደሚችል ተጠቅሷል ቴክኖሎጂው የተቋማትን እና ሰዎችን ምርታማነት ቢጨምርም በዛው ልክ ስራቸውን የሚቀማቸው ሰዎች አሉ ተብሏል ተጨማሪ ያንብቡ @remoteict
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤩ጀመረ ጀመረ ጀመረ ተጠባቂ ጨዋታ የሆነው Manchester united VS Arsenal የሚያደርጉትን ጨዋታ እቤትዎ ሆነው ይኮምኩሙ
Show all...
🔥LIVE🔥
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Show all...
✨A✨
✨B✨
✨C✨
✨D✨
💖E💖
💖F💖
💖G💖
💖H💖
❣I❣
❣J❣
❣K❣
❣L❣
❤️M❤️
❤️N❤️
❤️O❤️
❤️P❤️
💞Q💞
💞R💞
💞S💞
💞T💞
❤️‍🔥U❤️‍🔥
❤️‍🔥V❤️‍🔥
❤️‍🔥W❤️‍🔥
❤️‍🔥X❤️‍🔥
💗Y💗
💗Z💗
👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
Show all...
ከ 1-4
ከ 5-8
ከ 8-12
ከ 12 በላይ
ተማሪ አይደለሁም
👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
Show all...
ከ 1-4
ከ 5-8
ከ 8-12
ከ 12 በላይ
ተማሪ አይደለሁም
#Binance, #የNot, #Launchpool    ~~❤❤❤❤~ #Binance ላይ #የNotcoin #Launchpool ተጀምሯል:: ለአንድ ቀን ከ10 ሰዓታት ይቆያል:: #Launchpool ማለት #የBinance አካውንት እና እዛው ክሪፕቶከረንሲ ያላቸው ሰዎች አዲሱ #ክሪፕቶ (#Not) ለሽያጭ ከመቅረቡ በፊት በነጻ የሚያገኙበት ነው:: በዚህም መሰረት ፍላጎት ያላቸው #ክሪፕቷቸውን #FDUSD ((ከUSD ጋር እኩል የሆነ) እና ወደ #BNB ይቀይሩና ድረገጹ ላይ የተመለከተን መርጠው በዝግ/በማይንቀሳቀስ አካውንት ያስቀምጡታል (#Stake ያደርጉታል):: ካደረጉበት ሰዓት ጀምሮም ባስቀመጡት መጠን #Notcoin ይቆጥርላቸዋል:: በዚህ መልኩ የሚከፋፈል ከ3.08 billion በላይ #Notcoin ተመድቧል:: የማከፋፈል ተግባሩ ሰዎች ባስቀመጡት ገንዘብ መጠን እና ባስቀመጡበት ሰዓት ይለያያል:: ሂደቲ ሲያልቅ አስቀማጮች ገንዘብውን ምንም ሳይቀናነስ መውሰድ ይችላሉ::  ይህ የሚደረገውም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ወደግብይቱ ለመሳብ ነው:: #የBinance አካውንትና እዛው ክሪፕቶ ያላችሁ ካላችሁ #Notcoin በነጻ የምታገኙበት መልካም እድል ነው - ተጠቀሙበት🤗🤗🤗🤗🤗 . . . #Notcoin መሰብሰብ ችላ ብላችሁ ያሳለፋችሁ ደግሞ ሌላ #የTapswap እድል አያምልጣችሁ:: የጀመራችሁ አማሙቁት:: ያልጀመራችሁ 👇👇 አሁንኑ ጀምሩ🤗 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☑️በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ #teddy_afro ሙሉ አልበም ተለቀቀ  የምትፈልጉት #track እየመረጣቹ  አውርዱት
Show all...
Track 1⃣
Track6⃣
Track2⃣
Track7⃣
Track3⃣
Track 8⃣
Track 4⃣
Track9⃣
Track 5⃣
Track🔟
Add ur channel

🥶Join🫣