en
Feedback
Remote ሪሞት

Remote ሪሞት

Open in Telegram

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 💫ሰለ ክርፕቶ ካረንሲ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 ስለ ኮምፒዩተር እና ፕርንተር 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict

Show more
1 145
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days
Posts Archive
Guys ሳትቀደሙ ፊጠነ ፣ ይህ app መጀመርያ ታች ባለው ሊንክ download አርጋቹ signin ስታደርጉ። ወድያው .3.33 Dollar ይሰጣችዋል ፍጥነት 👇 https://app.buzzerfan.c
Guys ሳትቀደሙ ፊጠነ ፣ ይህ app መጀመርያ ታች ባለው ሊንክ download አርጋቹ signin ስታደርጉ። ወድያው .3.33 Dollar ይሰጣችዋል ፍጥነት 👇 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs4a757689329f4c04a297cf75782b2bfa

photo content

በ ትንሽ USDT ወይም TON መጫወት ትችላላችሁ 🤞 በዛው usdt ወይም Ton ከፈለጋችሁ @Malle65 DM me 🤝

ማነው የሚያስታውሰው ? So betting መጫወት ከፈለጋችሁ ለማስታወስ ያክል ነው🤞

Solflare TG Mini App 🔥 🤑🤑🤑 Register: https://t.me/solflare_kingdom_bot?start=1PMZPE 📲 Bot start አድርጉና ግቡና - 👉 Profile S
Solflare TG Mini App 🔥 🤑🤑🤑 Register: https://t.me/solflare_kingdom_bot?start=1PMZPE 📲 Bot start አድርጉና ግቡና - 👉 Profile Section ላይ ሂዳችሁ Wallet, Twitter እና Discord Connect አድርጉ - 👉ሁሉንም Task ጨርሱ - 👉Daily Check in አትዝለሉ Done✅ Official መሆኑን Check [Here] የመጀመሪያው ሲዝን እኛ አምልጦን ከ 50$-2000$ ሰርተዋል

FYI ፈታ እያላቹ ፣ እየተዝናናቹ እስከ 5 ሚልዮን ብር የሚታሸንፉበት ሁሉ ግራም የሄው እኛ https://t.me/HulugameBot/startapp?startapp=ref_605427581 Telegram HuluGames 🔥 ወደ ሁሉ ጌምስ እንኳን በደህና መጡ! 🎮✨ 🚀 ተጫወት፣ አሸንፍ እና ትልቅ ሽልማት ያግኝ! 🏆💎 🎯 የእርስዎ እድል ዛሬ ይጀምራል! 🌟 💰 የሚጠብቅዎት: ⚡️ ፈጣን ጨዋታዎች 🎊 ትልቅ ሽልማቶች 🎁 ቦነስ እድሎች 🔥 አሁኑኑ ይጀምሩ እና ያሸንፉ! 🚀

🔈Metamask Airdrop — Get 500 Points (Instant)+ Swap Points🔥✔️ ⚡️Register Here— https://link.metamask.io/rewards?referral=0Z1
+1
🔈Metamask Airdrop — Get 500 Points (Instant)+ Swap Points🔥✔️ ⚡️Register Here— https://link.metamask.io/rewards?referral=0Z12TP Referral code 👉 0Z12TP 🟢Click Rewards option & Set Bonus Code 🖥Use This Code— RK5P2H (250 PTS) 🔽How To Earn Extra Points🔽 🟢80 PTS Per 100$ Swap 🟢10 PTS For 100$ Perps Trade ✔️Done @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

በደንብብ ይነበብ ቤተሰብ የmetamask ኤርድሮፕ ተጀምሯል። ስለዚ ወጥራችሁ ስሩ። በፍፁም እንዳያመልጣችሁ። 81 ቀናት ብቻ ይቀራል። አሁን ፖስት አደርግላቸዋለሁ። ነገር ግን ልብ በሉ metamask አፕ update የተደረገ መሆን አለበት። play store ገብታችሁ አፕዴት ለማድረግ ደሞ እምቢ ይላል። ስለዚ እኔ download የምታደርጉት እልክላችኋለሁ። ማድረግ ያለባችሁ የመጀመሪያ አፑ አሁን ያለው uninstall አድርጉ recovery phrase ግን ያዙ መጀመሪያ። ከዛ update የሆነውን እልክላችኋለሁ። በrecovery pharse እንደ ገና ከከፈታችሁ በኋላ ምንም ሳታደርጉ ተመልሳችሁ እዚሁ ባለው ሊንኩ ገብታችሁ መስራት ነው። are you ready.

Refer Microsoft Rewards to your friends to earn up to 7,500 points per month https://rewards.bing.com/welcome?rh=6392D206&ref=rafsrchae

ሰላም Fam 🔥 ልክ እንደ Cookie እና kaito ያለ ግን ላናንተ ምቹ የሆነ project አግኝቻለሁ እና ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ እና ባጭሩ አስራሩን ለማወቅ ወይም ከልብ መስራት የምትፈልጉ በግል አናግሩኝ @malle65 Project link quacks.app/?ref=Malleforex&

photo content

ሰላም Family 🔥 ከ ጥቅት ወራት በፊት ስሩ ብዬ የነገርኳችሁ openledger በዚህ September ይወጣል ስለሆነም አሁን ላይ POA KYC ስለምጠይቅ የሰራችሁ ከታች ባለው Link በመግባት
ሰላም Family 🔥 ከ ጥቅት ወራት በፊት ስሩ ብዬ የነገርኳችሁ openledger በዚህ September ይወጣል ስለሆነም አሁን ላይ POA KYC ስለምጠይቅ የሰራችሁ ከታች ባለው Link በመግባት ጨርሱ https://portal.openledgerfoundation.xyz/

ያልገባችሁ በ @Malle65 አናግሩኝ🔥

ምንም እንኳን እንደ kaito ሚያስደነግጥ ብር ባንሰራም በ 2 እና 3 ወር ከ $100 - $1K  ባለው ውስጥ መስራት አይከብደንም  6 ወር ለፍተን "not eligible " እየተባልን አይደለ.... ለዚህም cookie ጥሩ እድል ይዞ መቶልናል። እንዴት እንስራ ወደ ሚለው ከመግባታችን በፊት cookie.fun ምንደው የሚለውን እንይ: cookie የጀመረው May 20, 2025 ላይ ሲሆን እንደ kaito  yap to earn ፕላትፎርም ነው። በ አጭር አማርኛ ከዚህ በፊት የጀመሩ ኤርድሮፕ ፕሮጀክቶች ወደ ማለቂያው ሲቃረቡ cookie ላይ ሊስት ይደረጋሉ። እኛ ሊስት ከተደረጉት ፕሮጀክቶች መርጠን ስለ እነሱ ኮንተንት እየሰራን ትዊተር ላይ ፖስት እናረጋለን፣ point እንሰበስባለን ፣ደረጃችን እናሻሽላለን መጨረሻ ላይ reward እናገኛለን ማለት ነው ይሄው ነው። ይሄም "infoFI" ይባላል። እንዴት ኮንተንት እንስራ ፣  point እንዴት ይቆጥራል ፣ እንዴት smart follower እናግኝ ወደሚለው እንምጣ: - በመጀመሪያ አሪፍ የሆነ ትዊተር አካውንት setup አርጉ pfp የሚስብ፣ bio ያለው ፣ ስማቹ በቀላሉ የሚያዝ (bot እንዳትመስሉ) ከዛ - cookie.fun ላይ በ ትዊተር አካውንታቹ signup አርጉ እዛው ዋሌት setting ውስጥ evm እና solana ዋሌት አገናኙ አሁን ወደ ኮንተትን መስራት እንሂድ በመጀመሪያ እዛ cookie ላይ ሊስት ከተደረጉት ፕሮጀክቶች የትኛው ፕሮጀክት ላይ ብሳተፍ አሪፍ ነገር  አገኝበታለሁ ብላቹ ቼክ አርጉ(የሚሸልሙት የቶከን % ወይም ገንዘብ መጠን + የሚሸልሙት የ ተሳታፊ መጠን) ቀጥሎ ስለዛ ፕሮጀክት ትንሽ research ስሩ የነሱን doc ማንበብ ሊሆን ይችላል, ምን ላይ ነው ትኩረት አርገው የሚሰሩት፣ ዌብሳይታቸውን,ትዊተር ላይ ስለ ምን በብዛት ያወራሉ የሚለውን ቼክ አርጉ, more info chatgpt መጠየቅ ትችላላቹ። ይሄን ያህል ከሰበሰባቹ ወደ ትዊተር ትመጡ እና ስለዛ ፕሮጀክት በደንብ አርጋቹ ለሰዎች በሚገባ ለናተም በገባቹ መልኩ ፃፉት ኮንተንት ለመስራት እነኚን ነግሮች ከ ግምት ውስጥ አስገቡ : -የዛን ፕሮጀክት ትዊተር username ጨምሩበት (tag or mention) - ቀጥታ ከሌላ ሰው ላይ copy paste እንዳታረጉ -ai ብዙ አታብዙ ፣ከተጠቀማቹም አንዳንድ ነገሩን በራሳቹ ቀይሩት ሰው የፃፈው እንዲመስል -ለሰው አስተማሪ ነገር አስተላልፉ -photo,video,Gif መጠቀም ትችላላቹ እንደ screen shot ፣ ai generated መሆን ይችላል -ቋንቋ፣ግራመር ሚከብዳቹ ከሆነ google translate መጠቀም ይቻላል - በቀን ስለዛ ፕሮጀክት ቢበዛ ከ 3 በላይ አትስሩ -የምትፅፉት ፁሁፍ ግልፅ የሆነ ኣርጉት - Hashtag "#" መጠቀም ትችላላቹ በመጠኑ - ሁሉንም ፕሮጀክቶች በ አንድ ላይ አትፃፉ (mention ራሱ ቢሆን) point እንዴት ይቆጥራል? cookie ማን በስነ-ስርዓት እንደሚሰራ ፣ ማን engagement እየገኘ እንደሆነ፣ ማን spam እያርገ እንደሆነ ፊልተር የሚያረግበት የራሱ ai system አለው (እንዳንዴ ችግር ቢኖርበትም) አንደኛው ስናፕ point የምናገኝበት መንገድ እራሳችን ከምንሰራው ኮንተትን engagement ስናገኝ ማለት ሌሎች ሰዎች like,repost,comment ሲያረጉልን ሁለተኛው እኛ የሌሎች ሰዎች ፖስት ስር comment,like ከተመቻቹም repost ስናረግ እናገኛለን። ታዲያ እዚጋ ዝም ብላቹ ያገኛቹትን ነገር comment አታርጉ ስለ ፕሮጀክቱ ውሃ የሚያነሳ ሃሳብ ስጡ የcookie point ስናፕ ይባላል kaito point  = yap cookie point = snap እናተ ደሞ yappers or snappers ትባላላቹ😎 ያላቹበትን ደረጃ ፣ ያገኛቹት ስናፕ መጠን እዛ የምትሰሩት ፕሮጀክት ስር status ማየት ትችላላቹ smart follower እንዴት ይገኛል? smart follower የሚባሉት verified የሆኑ ተደራሽነታቸው የሰፋ, ብዙ quality ተከታዮች ያላቸው ሰዎች እንደናትው snapper ናቸው በቃ influencer ናቸው ብዙ ጊዜ ። እውነት ለመናገር cookie ላይ smart follower ማግኘት በጣም ቀላል ነው እሱ ላይ focus አታርጉ አሪፍ ነገር እስከሰራቹ ድረስ እናተን ብለው ፎሎ ያረጓቹሃል ። ይቀጥላል..... Credit 433 🙏

#cookie ከዚህ በፊት በ X ላይ የሚሰሩት ብዙ ፕሮጀክቶች አሉ ብዬ ነበር ። ከነዛ ውስጥ አንዱ cookie ላይ የምሰራ ነው። እስከአሁን ካልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ትገባላችሁ ከዛ በየቀኑ እ
#cookie ከዚህ በፊት በ X ላይ የሚሰሩት ብዙ ፕሮጀክቶች አሉ ብዬ ነበር ። ከነዛ ውስጥ አንዱ cookie ላይ የምሰራ ነው። እስከአሁን ካልጀመራችሁ ከታች ባለው ሊንክ ትገባላችሁ ከዛ በየቀኑ እዛው ካሉ ፕሮጀክቶች መርጣችሁ መስራት ትችላላችሁ። አሰራሩ 1.https://www.cookie.fun/qlx4GK1f 2. X አካውንታችሁ አገናኙ 3. wallet አገናኙ ቀጥሎ እዛ ያሉ ፕሮጀክቶች እነግራችኋለሁ።

ዶግስ ተመልሰዋል በየ 8 ሰዐቱ Claim በማድረግ እና ሰው በመጋበዝ መሰብሰብ ትችላላቹ ላልጀመራቹ በዚ ሊንክ እየገባቹ ጀምሩ ትብብራቹን አሳዩን ጋይስ 👇👇 https://t.me/DogscoinHol
ዶግስ ተመልሰዋል በየ 8 ሰዐቱ Claim በማድረግ እና ሰው በመጋበዝ መሰብሰብ ትችላላቹ ላልጀመራቹ በዚ ሊንክ እየገባቹ ጀምሩ ትብብራቹን አሳዩን ጋይስ 👇👇 https://t.me/DogscoinHolidaySeasonBot/app?startapp=tr_fX2PluwiOHzqBCRVZ7mF ነገር ግን 100% እውነት ላይሆን ይችላል ለማንኛውም ጀምራችሁ ጠብቁ

🔈Solana Based Crypto Twitter AI Scoring Event, Check Ur $XOGS Allocation🔥✔️ 🔗Link— https://x.hmvy.com/invite/74920 🟢Visit
🔈Solana Based Crypto Twitter AI Scoring Event, Check Ur $XOGS Allocation🔥✔️ 🔗Link— https://x.hmvy.com/invite/74920 🟢Visit Link & Singin With Twitter 🟢Check Ur Allocation (Done) 🤸‍♂️ የምሰጠው ሰርተን አይደለም በቀጥታ ነው 💯

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ❤ እንዴት ናችሁ ? I know በጣም ጠፍተናል ነገር ግን ዝም አላልንም ለናንተ የምሆን አስገራሚ ነገር ፍለጋ ላይም ነበርኩ 🥵 በስተመጨረሻ ምን አገኘው? በ X(T
+2
ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ❤ እንዴት ናችሁ ? I know በጣም ጠፍተናል ነገር ግን ዝም አላልንም ለናንተ የምሆን አስገራሚ ነገር ፍለጋ ላይም ነበርኩ 🥵 በስተመጨረሻ ምን አገኘው? በ X(Twitter) dollar እየታፈሰ አይደለም እንዴ ወላሂ 😪 በዚህ ወር የጀመረ Yapping የምባል ነገር ተጀምሮ ሰው በትሹ 3000 dollar እስከ 20k usdt እያፈሰ ነው😕 እሄ ነገር ደግሞ Telegram ላይ እየተወራበት አይደለም ! ደስ የምለው እስካሁን የወጡት 3 ብቻ ናቸው 🤟 ገና ጅማሮ ላይ ነው ደስ የምለው partu ወድያው ነው የምወጡት ከ15 ቀን እስከ ወር በአጭሩ X account ትከፍታላችሁ ከዛ ስለ Projectu daily post ማድረግ 🤔  ከዛ like እና view ብናገኝ ይመረጣል ❤ እኔም አሁን በቀጣይ የምወጣውን ጀምሬ  Top500 ውስጥ ነኝ ለዛውም ብበዛ 5 like ነው ያሉኝ በየPost 😊 ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ ከታች የ X Link አለ እሱ ላይ ግቡና follow አድርጉኝ ከዛ በ Telegram @malle65 ላይ በግል ሙሉ hi በሉኝ ነገሩን አስረድቻችሁ አብረን የምንሰራ ይሆናል ነገሩ አብሮ ማደግ ስለሆነ ማለት ነው My X account https://x.com/malleFx?t=e1JAHL9s7q-XgtNwzUGOBg&s=09