cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

እንኳን ወደ "የክርስቶስ ፍቅር" Channel በሰላም መጡ። 💚 💛 ❤️ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወንጌልን እና ወንጌልን ማውራት እና መስበክ ብቻ ነው። #እዚህ ግሩፕ ላይ:- :-❤️አዳዲስ መዝሙሮች :-❤️Worship :-❤️Daily Word Of GOD ያገኙበታል። አስተያየትዎን በ @Barich_Z

Show more
Advertising posts
357Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ድንቅ አምልኮ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ በማደርያ ያለህ የኔ ጌታ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
ደስ የሚለኝ Dereje Masebo ድንቅ ዝማሬ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
በኢየሱስ ስም ዳንኤል ጋር የተገኘ መልካም ነገር ሁሉ በእናንተ ዘንድም ይገኝ ✋ “መልካም መንፈስ፥ እውቀትም፥ ማስተዋልም፥ ሕልምንም መተርጐም፥ እንቈቅልሽንም መግለጥ፥ የተቋጠረውንም መፍታት ንጉሡ ስሙን ብልጣሶር ብሎ በሰየመው በዳንኤል ዘንድ ተገኝቶአልና። አሁንም ዳንኤል ይጠራ፥ እርሱም ፍቺውን ያሳያል።” — ዳንኤል 5፥12 @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
Bereket Tezera Amazing Worship @lovedbychrist #lovedbychrist
Show all...
👍 1
ቃላት ባገኘሁና ድንቅ መዝሙር ለዓለም ጥላሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
የእግዚአብሔር እቅድ በህይወታችሁ ላይ “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 ምሳሌ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ ⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል። “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።” — መዝሙር 37፥4 “አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ።” — መዝሙር 32፥8 “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።” — ምሳሌ 16፥9 መልካም አዳር የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
በፍቅሩ ገመድ ህሊና ዳዊት @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
ላውድልህ ሃገሩን ድንቅ አምልኮ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
ሩሀማ የሕይወት ውሃ ድንቅ ዝማሬ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
ያለ ኢየሱስ       ሰው የሚያምረው ሲሸፈን ሲለብስ ነው። ሰው ያለ ልብስ እብድ ይባላል። አካሉ ሙሉ ነው ግን አልተሸፈነምና እብድ እንለዋለን። ክርስቲያን ልብሱ አብ ሸምኖ የፈተለው ኢየሱስ ነው። ያለ እርሱ አናምርም እርቃን ነን። ከኢየሱስ ውጪ ኃጢአተኛ ነን በክርስቶስ ግን ድነናል።        ያለ ክርስቶስ ባዶ ነን በክርስቶስ ግን አንዳች ያልጎደለን ባለጠጋ ነን። ያለ ክርስቶስ ደካማ ነን በክርስቶስ ግን ኃይለኛ ነን። ያለ መድኃኒዓለም አንዳች ልናደርግ አንችልም በክርስቶስ ግን ከአቅም በላይ ማድረግ እንችላለን።        ያለ ክርስቶስ ርህራሄ የሌለን ጨካኝ ነን በክርስቶስ አፍቃሪ ነን። ያለ ክርስቶስ ለዓለም ተሸናፊዎች ነን በኢየሱስ ግን ለኢየሱስ ተሸናፊ ነን።             የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...