cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

እንኳን ወደ "የክርስቶስ ፍቅር" Channel በሰላም መጡ። 💚 💛 ❤️ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወንጌልን እና ወንጌልን ማውራት እና መስበክ ብቻ ነው። #እዚህ ግሩፕ ላይ:- :-❤️አዳዲስ መዝሙሮች :-❤️Worship :-❤️Daily Word Of GOD ያገኙበታል። አስተያየትዎን በ @Barich_Z

Show more
Advertising posts
356
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

" ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"ሉቃ 24:5
🍖.                  🥩.                           🍗 💝💝እንኳን ለጌታችን ለመድኃንታችን ለኢየሱስ💝💝 ክርስቶስ ለትንሳኤ  መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን።🍛🌯🥙🥘🥖🥯 በዓሉ💝💝 የሠላም🕊️፣የፍቅር❤️፣የደስታ☺️፣የአብሮነት🫂፣ይሁንልን መልካም የትንሳኤ በዓል.....🐓🐓 🐓🐓🍗HAPPY EASTER 🍖🎉🐓.  💌 @Barich_Z
Show all...
👍 1 1🎉 1
ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ ዘማሪ አዲሱ ወርቁ Adisu Worku 2020 Demun Lene Afso Adanegn KINGDOM RADIO
Show all...
👍 2 2
#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወስናል። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም_በአፉ_አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው #ራሱን_አሳልፎ_ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን #ለጽድቅ_እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ #በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።
Show all...
2👍 1🤩 1🙏 1
ሙሉ ፊልሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ተተረጎመ 😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭 ሙሉ ፊልም ለማየት :- https://youtu.be/EGQOK8lfF5A?si=qaIWEUCJQbrLBUIk 🚨Download በማድረግ 🚨ሼር በማድረግ (ወንጌል ስሩሩሩሩሩ)
Show all...
2👍 1🥰 1
.              እጣዬ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ|Live Worship 🎸 @Ethiopian_gospel_songs🎸 🎸 @Ethiopian_gospel_songs🎸 Check this 👇👇👇👇👇 @amezinggospelsong @amezinggospelsong   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Show all...
👍 2 2🥰 1
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ከዓለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ብጭብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ አንተ'ኮ የ'ኔ ነህ ከቶ አታልቅስ አለኝ እጣዬ (×3) ኢየሱስ ጌታዬ አንተን ሳያገኙ ሲዖል የዋጣቸው አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳን ማውቃቸው ምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝ ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ እጣዬ (×3) ኢየሱስ ጌታዬ ገመዴ ባማረ ስፍራወደቀች እርስቴም በአንተ ወደኔ ተዋበች ላረክልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁ እድሜዬን በሙል እገልዛልሃለሁ እጣዬ…. ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳን ለምልሜ ዛሬ ዘምራለው ከመቅደሱ ቆሜ ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስግኑልኝ እጣዬ…. እጣዬ | አገኘሁ ይደግ ከቁ-5 አልበም 1992 ዓ.ም | @ZELALEMAWI
Show all...
👍 3 1
. ደሙ በመቃኔ °°°°°°°°°°°°°° ዘማሪት ምህረት ኢተፋ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ የሞት ፡ መልአክት ፡ አያስፈራኝ ተሸፍኛለሁ ፡ አያገኘኝ (፪x) ዙሪያዬ ፡ ከደሙ ፡ ታጥሯል ያን ፡ ቅጥር ፡ አልፎ ፡ እንዴት ፡ ይገባል (፪x) ለጠላቴ ፡ የሃዘን ፡ ለእኔ ፡ የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ሞት ፡ እየገባ ፡ ያለው ፡ በጠላቴ ፡ መንደር ፡ ነው ይዙር ፡ እንጂ ፡ ዙሪያዬን ፡ እንደሚያገሳ ፡ አንበሳ ፍፁም ፡ አይቀናም ፡ አይችልም ፡ ከደሙ ፡ የተነሳ (፪x) ደሙ ፡ በመቃኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ደሙ ፡ በጉበኔ ፡ ላይ ፡ ስለተቀባ ሞት ፡ አለፈ ፡ ሄደ ፡ እራቀ ፡ ከእኔ ፡ ጋር የጌታዬን ፡ ደም ፡ አይቶ የኢየሱሴን ፡ ደም ፡ አይቶ (፪x) ሞት ፡ አለፈ ፣ ሞት ፡ አለፈ ሄደ ፡ ከእኔ ፡ ርቆ በአንተ ፡ ነው ፡ ሕይወቴ በአንተ ፡ ነው ፡ መኖሬ ክብሬ (፯x) ሞገሴ.  ✝️✟ መልካም የፋሲካ በዓል ✟✝️             ➖➖➖➖➖➖    share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ምንጭ-  @mezemur_lyrics
Show all...
👍 1 1
አፀደቀን ልዩ የአምልኮ ምሽት በፍቅር ፍሬ ቃለሕይወት በቀጠና ሁለት ወጣቶች በፊታችን በለው የስቅለት ቀን አረብ እና የትንሣኤ ቀን እሁድ ከ 10 ሰዓት ጀምሮ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🥰
Show all...
👍 1 1🥰 1🤩 1
. አንተ ብሩክ ምንጭ ነህ 🎙 ዘማሪ ሳሚ ንጉሴ የማይደመጥ ሙዝሙር የለም👇   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇       sʜᴀʀᴇ♻️JOIN♻️sʜᴀʀᴇ           @tehillah_worship           @tehillah_worship
Show all...
1
የሚደነቅ ገለፃ
በአመድ ፈንታ ሆነኽልኛል አክሊሌ በለቅሶ ፈንታ የደስታ ዘይት ነህ ለኔ በሀዘን ፈንት የደስታ መጎናፀፊያ አረከኝ እኔን የምህረትህ ማሳያ ጋሻ ሆነህ ግን ተወጋህ ጎንህን እረኛ የሆንከው ልክ እንደ በግ ተነዳህ የአለም ጌታ በምድር ጌታ ፊት ቆመሀል ምንጭ የሆንከው አንተ የኔ ኢየሱስ ተጠምተአል እንደ ፀሀይ የሚያበራ ፊት እያለህ ግን እኔ እንዳበራ እንድደምቅ ተተፋብህ ሰማይ ምድር ምጠቀልል ልክ እንደጨርቅ ግን ኢየሱስ ለኔ ተጠቅልለህ መቃብር ሆንክ ይሁን ስትል ሚሆንልህ አንተ ላይ ይሁን አሉብህ ግን ዝም አልክ አልመለስክም አይተህ ነው እኔን ደስታህ ለወጉህ እጆች ሀይላቸው ነበርክ ፈጣሪ ለሰደብህ አፎች አንተ ነህ የእነሱ ሰሪ                      መልካም ፋሲካ! ምን አይነት የሚገርም ገለፃ ነው?! ይድነቃቸው ተካ! ባርኩት
Show all...
👍 2 1