cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

Show more
Advertising posts
2 378Subscribers
+1524 hours
+1357 days
+50330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

Show all...
የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

ሻሎም 🙌
Show all...
ዛሬ ማታ የፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል ብሩካን ናችሁ
Show all...
🥰 8
#ኢየሱስጌታውም ሎሌውም ላንተ ያው ነው። የሰው ፍቅር እንጂ የሰው ደረጃ የለህም። @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
የገረመኝ ከልጅነቴ ሁሌ ያው ነው ቸሩ አባቴ
Show all...
3
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” — ሉቃስ 24፥5
Show all...
11
ይጨምራል ድንቅ አምልኮ 🔥♥️ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
🥰 1
የተገለጠ የእግዚኣብሔር ክብር... ማለፊያ መንገዱ ቢከብድም "ክብር" ግን እንደ ሰው ማግኘት ሁላችንም ያስደስተናል፤ ዛሬ ከሰውም ሳይሆን ከእግዚአብሔር የሆነውን ክብር እንዴት እንደሚታይ እና እንደሚገኝ የተማርኩትን ላካፍላችሁ... በመጀመሪያ መንገድን ጥረጉ.... "ተራራውና ከፍ ያለ ሁሉ ዝቅ ይበል...'' የተሰቀለ ልብ፤ በተለያየ ምክንያት አጉል የተሞላ ልብ ዝቅ ይበል...Don't be Prideful, Have Humility. "ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይበል...'' የወደቀ ልብ፤ ያዘነ ልብ... "እግዚኣብሔር ወዴት ነው?'' እስክትሉ ድረስ ህይወት ዝቅ ያደረጋችሁ ልባችሁን አበርቱ፤ Have Hope. "ጠማማውም ይቅና ስርጓጎጡም ሜዳ ይሁን...' ባልሆነ መንገድ እየሄዳችሁ ያላችሁ፤ የሳተ፣ መንገድ የቀየረ ልብ ይመለስ...Learn to Change your perspective. በዚህም መልኩ መንገድን ከጠረጋችሁ፤ የእግዚኣብሔር ክብር ለእናንተም በእናንተም ይገለጣል። NB: የእግዚኣብሔር ክብር ኢየሱስ ነው፡፡ (ትንቢተ ኢሳይያስ 40: 3-5) 〰️ @lovedbychrist 〰️ @lovedbychrist
Show all...
🙏 8
1 ጴጥሮስ 1 (1 Peter) 14፤ እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ።
Show all...