cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Marcel Planiol

Laws, law books, case discussions, cassation decisions, proclamations, regulations, directives, articles, law journals and commentaries!

Show more
Advertising posts
198Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📘 Legal Protection of Databases 👤 Mark J. Davison (Author) #️⃣ #Database 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
📓 The Law of Armed Conflict: International Humanitarian Law in War 👤 Gary D. Solis (Author), Cambridge University Press (Publisher) #️⃣ #War #HumanitarianLaw 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
📘 How the Law Works — 4th Edition 👤 Gary Slapper (Author), Routledge (Publisher) #️⃣ #Beginner 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
📓 Equity and Trusts: 6th Edition 👤 Alastair Hudson (Author), Routledge-Cavendish (Publisher) #️⃣ #Equity #Trusts 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
📘 Principles of Land Law: 4th Edition 👤 Martin Dixon (Author), Cavendish Publishing (Publisher) #️⃣ #LandLaw 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
📘 International Human Rights Law 👤 Olivier De Schutter (Author), Cambridge University Press (Publisher) #️⃣ #HumanRights 🔗 t.me/lawbookshelf
Show all...
Share Ethiopia's transitional justice policy .pdf
Show all...
ከዳግም ዳኝነት /review of judgement/ ጋር በተያያዘ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጣቸው አስገዳጅ ውሳኔዎችቅጽ 6 የሰ/መ/ቁ 08751 በፍብ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 6 መሠረት ፍርድ ከተሰጠ በኋላ የተሰጠውን ፍርድ ሊያስለውጥ የሚችል አዲስ ማስረጃ መገኘቱ ብቻውን ዳግም ዳኝነት እንዲታይ የማያስችል ሲሆን ፍርዱን እንደገና ለማየት የተገኘው ማስረጃ ሀሰተኛ ሰነድ፣ በሀሰት የተሰጠ የምስክር ቃል፣ መደለያ ወይም ወንጀል ጠቀስ ተግባር ሆኖ ይህ አዲስ የተገኘው ማስረጃ የውሳኔውን መሠታዊ ይዘት የሚነካ መሆን አለበት። አዲስ የተገኘው ማስረጃ ፍርድ ቤቱ በጭብጥነት ይዞ ውሳኔ ከሰጠበት ጉዳይ ውጭ ከሆነ ጉዳዩ በዳግም ዳኝነት ሊታይ አይችልም። ✅ቅጽ 9 የሰ/መ/ቁ 42871 የዳግም ዳኝነት አቤቱታ በፍብ/ስ/ስ/ህግ ቁጥር 6 መሰረት የቀረበለት ፍርድ ቤት ዳኝነቱ ድጋሜ ሊታይ ይገባል ወይም አይገባም በማለት በሚሰጠው ውሳኔ ላይ አመልካች የሰበር አቤቱታ ከሚያቀርብ በስተቀር ይግባኝ የማቅረብ መብት የለውም። ✅ቅጽ 9 የሰ/መ/ቁጥር 43821 በዚህ መዝገብ ቁጥር የሰበር ችሎት በመ/ቁጥር 16624 የያዘውን አቋም ማለትም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 6 መሰረት የዳግም ዳኝነት ጥያቄ መቅረብ ያለበት ይግባኝ ከመቅረቡ በፊት እንጂ በይግባኝ ቀርቦ ውሳኔ ባገኘ ጉዳይ አይደለም በማለት የሠጠው የሕግ ትርጉም በመለወጥ የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ጉዳዩ በይግባኝ ታይቶ ውሳኔ ከተገኘ በሁዋላም ቢሆን በቁጥር 6 ስር የተመለከቱት መመዘኛዎች ተሟልተው እስከተገኙ ድረስ መቅረብ እንደሚችል ገልጾ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል፡፡ ✅ቅጽ 15 የሰ/መ/ቁ 93137 በሀሰተኛ ማስረጃ ወይም በመደለያ ምክንያ ባለጉዳዩን የሚጎዳ ውሳኔ የተሰጠው በሰበር ችሎት ከሆነ የዳግም ዳኝነት ጥያቄ በመርህ ደረጃ የሚስተናገደው ውሳኔውን ለሰጠው ፍርድ ቤት ቢሆንም አንድ ጉዳይ በዳግም ዳኝነት በሚታይበት ግዜ ፍሬነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ሒደት ስለሚያካትት ፍሬነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን  ስልጣን ደግሞ ለሰበር ችሎት ያልተሰጠው በመሆኑ የደግም ዳኝነት ጥያቄ በሰበር ችሎት ሊስተናገድ አይችልም። ስለዚህ የዳግም ዳኝነት አቤቱታው ሊስተናገድ የሚገባው ፍሬነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስልጣን በተሰጣቸው ፍርድ ቤቶች መሆን አለበት። ✅ቅጽ 19 የሰ/መ/ቁ 104028 በፍብ/ስ/ሰ/ህ/ አንቀፅ 6 ስር የተመለከቱት አስፈላጊ መስፈርቶች በተሟሉበት ሁኔታ አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት ጥያቄውን ላለማስተናገድ እንደበቂ ምክንያት የማይወሰድበት ስለመሆኑ አስገዳጅ ትርጉም ሰጥቶበታል።
Show all...
ስለ - ህግ - አገልግሎት ⚖

ስለቤተሰብ ሕግ ፣ስለንግድ ሕግ፣ስለወንጀል ሕግ፣ስለውርስ ሕግ፣ስለውል ሕግ ፣የሰበር አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለጥያቄ እና አስተያየት በቴሌግራም አካውንታችን @DesiignerA 📞 0916455355 ☎️

Share Ethiopia's transitional justice policy .pdf
Show all...