cool fashion school ©️
Open in Telegram
የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ✂️ነጻ የስልጠና ግብዓት✂️ ⌛️በቀንና በማታ 📍ቁጥር 1 ቤቴል ከሆስፒታሉ ጀርባ 📍ቁጥር 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 13ኛ ፎቅ ☎️0929049216 ☎️0909697330 https://t.me/coolfashion21
Show more249
Subscribers
No data24 hours
+127 days
+1330 days
Posts Archive
+4
ኩል ፋሽን ከ ኤፍ አር ሲ ጋር በመተባበር ያሰለጠኛቸው የፋሽን ዲዛይን ተማሪዎች የስልጠና ማጠናቀቂያ የሻይ ቡና መርሃ ግብር ተከናወነ ። ላለፉት ዓመት ከ 2800 በላይ ሰልጣኞችን በፋሽን ዲዛይን ትምህርት ዘርፍ ሰልጣኞችን አሰልጥኖ የራሳቸውን ስራ እንዲፈጥሩ እና በርካታ የስራ እድል እንዲያገኙ ተደርጓል ያሉት የኩል ፋሽን ትምህርት ቤት መስራችን እና ባለቤት ዲዛይነር እሸቱ ደጉ ዛሬም ይህንን ስልጠና ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞች የእርስ በእርስ መደጋገፋችሁን በማጠናከር ለራሳችሁም ለሀገርም ኩራት እና ጠቃሚ የምትሆኑበት ሙያ ባለቤት ናችሁ። ለናንተ የተደረገላችሁን ለሌሎች የምታደርጉ ሁኒ ሲሉ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
✂️ነጻ የስልጠና ግብዓት✂️
⌛️በቀንና በማታ
📍ቁጥር 1 ቤቴል ከሆስፒታሉ ጀርባ
📍ቁጥር 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 13ኛ ፎቅ
☎️0929049216
☎️0909697330
https://t.me/coolfashion21
ውድ የኩል ፋሽን የቤተል እና የሜክሲኮ ብራንች ሠልጣኞች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳቹ እያልን ካላንደር ሚዘጋው በቀን 17/01/2017 ዓ.ም ሲሆን ነገር ግን በዓሉን ምክንያት በማድረግና በበዓሉ ዋዜማ ማለትም በቀን16/01/2017 ዓ.ም የደመራ በዓል በመሆኑና መንገዶችም ስለሚዘጋጉ ስለሚችሉ በተጠቀሱት ቀናት ትምህርት አለመኖሩን እያሳወቅን
ነገር ግን በቀን 18/01/2017 ዓ.ም መደበኛ ክላስ እንደሚኖር ለማሳሰብ እንወዳለን።
መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላቹ/ልን
ትላንት እና ዛሬ የነበረው ለFRC ሰልጣኞች የተዘጋጀው የስደተኞች ልዩ የ ቢዝነስ ድጋፍ አገልግሎት ላይ ያልተገኛችው ወይም ያመለጣቹ የመጨረሻው ቀን ነገ ማለትም በ30/12/2016 ዓ.ም ስለሚካሄድ እድሉ እንዳያመልጣቹ ጠዋት 3 ሰዓት ላይ በኩል ፋሽን እንድትገኙ እናሳስባለን።
ትናንት ያሌተገኛችሁ FRC ተማሪዎች የነገው ስብሰባ ላይ ጠዋት ሻርፕ 3:00 ሜሲኮ ደብረወርቅ ህንፃ መሆኑን አዉቃችሁ በሰአቱ እንድትገኙ እናሳስባለን
ከኤፍ አር ሲ ፕሮግራም የተመረቁ ስደተኞች በሙሉ ፣
ለእርስዎ አስደሳች ዜና አለን! በአሁኑ ጊዜ የስደተኞች ንግዶችን ከሚደግፈው INKOMONKO ጋር በጋራ እየሰራን ነው። በነገው እለት ወደ ኩል ፋሽን በመምጣት ስለ አገልግሎቶቻቸው ና ለምዝገባ አቅጣጫ ለመስጠት ይመጣሉ።
ንግድ ለመጀመር ካቀድክ እባክህ ይህንን ዕድል አታመልጠው።
Dear all Refugees who graduated from the FRC program,
We have exciting news for you! We are currently working in collaboration with INKOMONKO, which supports refugee businesses. Tomorrow, they will come to Cool Fashion to provide orientation about their services and for registration.
Please don’t miss this chance if you plan to start a business.
የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ
✂️ነጻ የስልጠና ግብዓት✂️
⌛️በቀንና በማታ
📍ቁጥር 1 ቤቴል ከሆስፒታሉ ጀርባ
📍ቁጥር 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 13ኛ ፎቅ
☎️0929049216
☎️0909697330
https://t.me/coolfashion21
✂️ነጻ የስልጠና ግብዓት✂️
⌛️በቀንና በማታ
📍ቁጥር 1 ቤቴል ከሆስፒታሉ ጀርባ
📍ቁጥር 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 13ኛ ፎቅ
☎️0929049216
☎️0909697330
https://t.me/coolfashion21
✂️ነጻ የስልጠና ግብዓት✂️
⌛️በቀንና በማታ
📍ቁጥር 1 ቤቴል ከሆስፒታሉ ጀርባ
📍ቁጥር 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ 13ኛ ፎቅ
☎️0929049216
☎️0909697330
https://t.me/coolfashion21
ለፋሽን ዲዛይን እና ለጥበብ አፍቃሪዎች እሑድ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በሚካሔደው የአይዶል ዝግጅት ላይ ለመታደም ለኩል ቤተሰቦችችን 40 ትኬት ስለተዘጋጀ ስማችሁን በጽሑፍ መልእክት በመላክ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ያሉን ትኬቶች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ አምሮቦት ተውበው እሑድ እንገናኝ ። ስለመመዝገቦ ማረጋገጫ ይላክሎታል ።
