cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16

Show more
Ethiopia11 677Amharic8 255The category is not specified
Advertising posts
398
Subscribers
-124 hours
-17 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ከፍ ያለ ነገር ላይ ለመንጠላጠል በፈለጋችሁት ልክ ብዙ ኮተቶችን ታች ላይ   መተው ይኖርባችዃል።ታላቁ ሸክማችሁ ደግሞ መከራችሁ፣ሀዘናችሁ፣ጥላቻችሁ ነው።
281Loading...
02
Media files
401Loading...
03
Media files
560Loading...
04
አንድ ነገር ከመጀመርህ በፊት እንዴት እንደምትጨርሰው እወቅ።በቅድሚያ መድረሻህን ለይተህ ተነስ። መጨረሻውን ቀድመህ ባየህ ቁጥር እንዴት መጨረስ እንዳለብህ ትረዳለህ። ለመጨረስ ጉጉት ይኖርሀል። ከዚያ በፊት አይተከው የማታውቀውን አቅምህን ትጠቀማለህ። @Kiraka16
641Loading...
05
🫵🤔yenem tyake nbr😊😍👆👇
794Loading...
06
ራስን መሆን! ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ፤ አስቂኙ ነገር....አይነግሩህም እንጂ በውስጣቸው እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ። ወዳጄ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ያመንክበትን ከማድረግና ራስህን ከመሆን ማቆም የለብህም! @Kiraka16
1050Loading...
07
Media files
1110Loading...
08
Media files
1270Loading...
09
https://t.me/wedesiketguzo
1200Loading...
10
https://t.me/wedesiketguzo
1350Loading...
11
https://t.me/wedesiketguzo
1350Loading...
12
ብዙ ሰዎች (ሁሉም ላለማለት ነው) የአስኳላ ትምህርታቸውን ለ 17 ዓመት በፅናት ይማሩና ስራ ይቀጠራሉ ከዛም በገቢያቸው ደስተኛ ሳይሆኑ ይቀራሉ በለስ ቀንቷቸው ቢዝነስ የመስራት ዕድል ሲያገኙ እንደሚለወጡበት እያወቁ በትዕግስት 2-3 ዓመት ስለሚሰሩት ስራ ግን አያጠኑም ፣ አይማሩም ፣ ደጋግመው አይሞክሩም ! ለምን ? ? ? ውድ ጓደኞቼ እርስዎ ሊሰሩት ለወሰኑት ቢዝነስ ወይም ህይወቴን ይቀይርልኛል ብለው ላሰቡት ነገር ምን እያደረጉለት ነው ? የህይወት ዓላማ በዓላማ መኖር ነው ! ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት ሲሳይ ምህረት(interpruener)
1812Loading...
13
#እራስህ_ላይ_ስራ በብረት ሱቅ ውስጥ ከአባቱ ጋር የሚሠራ ልጅ በድንገት አባቱን እንዲህ ሲል ጠየቀው፡- #ልጅ፡ አባቴ ሆይ የሰው ዋጋ ስንት ነው? #አባት፡ ልጄ ሆይ የሰውን ልጅ ዋጋ መገመት በጣም ከባድ ነው፤ ይህ በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። #ልጅ - ሁሉም እኩል ዋጋ ያላቸው እና አስፈላጊ ናቸው? #አባት - አዎ ልጄ። #ልጅ - ታዲያ በዚህ ዓለም ውስጥ ድሃ እና ሀብታም ለምን ኖረ? ጥያቄውን የሰማው አባት ለተወሰነ ጊዜ ተረጋግቶ ከቆየ በኋላ ልጁ በሱቁ ክፍል ውስጥ የተቀመጠ የብረት ዘንግ እንዲያመጣለት ጠየቀው። #አባት_ጠየቀ - ይህ ዘንግ ምን ያህል ያወጣል? #ልጅ - 500 ብር #አባት - ብዙ ትናንሽ ሚስማሮችን ብሠራበትስ ምን ያህል አገኝበታለሁ? #ልጅ - ከ 1000 ብር የበለጠ ዋጋ ታገኝበታለህ። #አባት - በዚህ ብረት ብዙ የሰዓት ስፕሪንጎች ብሰራስ? ልጁ ለጥቂት ጊዜ አስላ እና ከዚያም በደስታ ብዙ ዋጋ እንደሚኖረው ተናገረ። አባትም እንዲህ ሲል ገለጸለት፡- “ልክ እንደዚሁ የሰውም ዋጋ አሁን ያለውን ሳይሆን ራሱን ያረገውን ያህል ነው። #ቁም_ነገር:- ይህ አጭር ሀሳብ አሁን ባለንበት ሁኔታ ወይም ውስንነት እራሳችንን ከመገለፅ ይልቅ አወንታዊ ለውጥን ለመፍጠር እና ግባችን ላይ ለመድረስ ባለን አቅም ላይ እንድናተኩር ያበረታታናል። እሴታችን ውሎ አድሮ እራሳችንን የተሻለ ለማድረግ እና ትርጉም ባለው መንገድ ለህብረተሰቡ አስተዋፅዖ ለማበርከት ባለን ችሎታ እንደሆነ ያስታውሰናል። https://t.me/wedesiketguzo @kiraka16
1810Loading...
14
የአዕምሮ ' Diet ' ሰውነታችንን የሚያስተካክለው ጤናን የሚሰጠን የምንመገበው ምግብ ብቻ አይደለም በእድሜ እየገፋን ስንመጣ የምግብ ለውጥ ብቻ እኛን እንደማይሰራን ይገባናል ከእርሱ ተጨማሪ በዓይናችን የምናያቸው ፣ ጊዜ የምናሳልፍባቸው ፣ አብረናቸው የምንውላቸው ሰዎች ፣ የምናነባቸው መፅሀፍት የምንከተላለቸው አስተሳሰቦች መመሪያዎቻችን እኛን ይቀርፁናል ላለንበት አቋም ወይ ሁኔታ ትልቅ ድርሻ አላቸው ! ስለዚህ የምንበላውን ወደ አፋችን የሚገባውን እንደምንመርጥ ሁሉ ወደ ጭንቅላታችን የሚገባውንም ልንመርጥ ይገባናል ! https://t.me/wedesiketguzo
1560Loading...
15
https://t.me/Breakthroughsc?livestream
1470Loading...
16
አዎን!! ልክ እንደዚህ ነው። የሌሎች ሰዎች ዓላማ ማሳኪያ ሆነህ ለዓመታት ከሰራህ በኋላ በባዶ እጅህ ጡረታ አትጨርስ። ደሞዝ ስለምታገኝ ብቻ የሕይወት ዓላማህን ችላ እንዳትል እና #ደሞዝ ህልምህን እንድትተው ሲፈለጉ የሚሰጡህ ማስታገሻ መድሃኒት እንደሆነ እንድታውቅ ነው። አሁን ተነስና ቀስ በቀስ ለግል ግቦች እና ገቢህ ላይ እሴት ጨምር፣ ደሞዝ በሚከፈልህ ስራህ ላይ ሆነህ እንኳን በትርፍ ሰዓትህ እራስህ ላይ ሥራ።  ራስህን ለመስራት ኢንቨስት አድርግ። Even Miracle 💥 take a little time👍 👇👇👇 @Miraclesempire
1580Loading...
17
አንድ ሲኒ ቡና በ20 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በአንድ ሱፐርማርኬት በ50 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በቡና ቤት በ100 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በጥሩ ሬስቶራንት ውስጥ በ150 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና  በአውሮፕላን ማረፊያው በ200 ብር ይሸጣል። ተመሳሳይ የምርት ስም የተለያየ ዋጋ። ዋጋህን የሚለውጠው ብቸኛው ነገር ያለህበት ቦታ ነው፣ አንዳንድ ጊዜ የአንተን ዋጋ ለመለወጥ የምትውልበትን  አካባቢ መቀየር አለብህ፣ እራስህን አታሳንስ እንደ ሚገባህ ዋጋ ባልተሰጠህበት ቦታ ላይ አትቆይ። ካለህበት ቦታ መነሳት ገድል እና ከባድ ቢመስልህም ተነሳና ቦታህን ቀይር ምክንያቱም የሚበጅህ እና የሚጠቀመህ ይህ ነው። መልካም ቀን ተመኘሁ😍
2163Loading...
18
Media files
2272Loading...
19
Media files
1960Loading...
20
✝️✝️✝️ ክርስቶስ በኲር ቀደመ ተንሥዖ እምኲሎሙ ኲሎሙ ሙታን    ወያርእዩ ብርሃነ ወያጸድቆ ለዘይትቀነይ ለጽድቅ ወለሰናይ ወለብዙኃን          ኃጢአቶሙ ውእቱ ይደመስስ           ✝️✝️✝️ በኩር ክርስቶስ የብዙዎችን ኀጢአት ይደመስስ ዘንድ ለእውነትና ለመልካም ነገር የሚገዙትንም ብርሃንን ያሳይ ዘንድ ከሙታን ሁሉ ቀድሞ ተነሣ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ወዳጆቼ       ❣️❣️❣️❣️❣️ https://t.me/wedesiketguzo
1930Loading...
21
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”   — ኢሳይያስ 53፥5 እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ በዓል አደረሰን!!!
1660Loading...
22
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
1571Loading...
ከፍ ያለ ነገር ላይ ለመንጠላጠል በፈለጋችሁት ልክ ብዙ ኮተቶችን ታች ላይ   መተው ይኖርባችዃል።ታላቁ ሸክማችሁ ደግሞ መከራችሁ፣ሀዘናችሁ፣ጥላቻችሁ ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ነገር ከመጀመርህ በፊት እንዴት እንደምትጨርሰው እወቅ።በቅድሚያ መድረሻህን ለይተህ ተነስ። መጨረሻውን ቀድመህ ባየህ ቁጥር እንዴት መጨረስ እንዳለብህ ትረዳለህ። ለመጨረስ ጉጉት ይኖርሀል። ከዚያ በፊት አይተከው የማታውቀውን አቅምህን ትጠቀማለህ። @Kiraka16
Show all...
👍 2🥰 2
01:02
Video unavailableShow in Telegram
🫵🤔yenem tyake nbr😊😍👆👇
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ራስን መሆን! ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ፤ አስቂኙ ነገር....አይነግሩህም እንጂ በውስጣቸው እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ። ወዳጄ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ያመንክበትን ከማድረግና ራስህን ከመሆን ማቆም የለብህም! @Kiraka16
Show all...
👍 5 2
01:21
Video unavailableShow in Telegram