cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16

Show more
Ethiopia11 646Amharic8 325The category is not specified
Advertising posts
395
Subscribers
No data24 hours
-87 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ሲኒ ቡና በ20 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በአንድ ሱፐርማርኬት በ50 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በቡና ቤት በ100 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና በጥሩ ሬስቶራንት ውስጥ በ150 ብር ይሸጣል። ያው አንድ ሲኒ ቡና  በአውሮፕላን ማረፊያው በ200 ብር ይሸጣል። ተመሳሳይ የምርት ስም የተለያየ ዋጋ። ዋጋህን የሚለውጠው ብቸኛው ነገር ያለህበት ቦታ ነው፣ አንዳንድ ጊዜ የአንተን ዋጋ ለመለወጥ የምትውልበትን  አካባቢ መቀየር አለብህ፣ እራስህን አታሳንስ እንደ ሚገባህ ዋጋ ባልተሰጠህበት ቦታ ላይ አትቆይ። ካለህበት ቦታ መነሳት ገድል እና ከባድ ቢመስልህም ተነሳና ቦታህን ቀይር ምክንያቱም የሚበጅህ እና የሚጠቀመህ ይህ ነው። መልካም ቀን ተመኘሁ😍
Show all...
👍 3 3
✝️✝️✝️ ክርስቶስ በኲር ቀደመ ተንሥዖ እምኲሎሙ ኲሎሙ ሙታን    ወያርእዩ ብርሃነ ወያጸድቆ ለዘይትቀነይ ለጽድቅ ወለሰናይ ወለብዙኃን          ኃጢአቶሙ ውእቱ ይደመስስ           ✝️✝️✝️ በኩር ክርስቶስ የብዙዎችን ኀጢአት ይደመስስ ዘንድ ለእውነትና ለመልካም ነገር የሚገዙትንም ብርሃንን ያሳይ ዘንድ ከሙታን ሁሉ ቀድሞ ተነሣ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ወዳጆቼ       ❣️❣️❣️❣️❣️ https://t.me/wedesiketguzo
Show all...
ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16

2
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”   — ኢሳይያስ 53፥5 እንኳን ለብርሀነ ስቅለቱ በዓል አደረሰን!!!
Show all...
3👍 2
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
Show all...
1
ሁለት ተቃራኒ አካሄዶች ስለ አይምሮ አሰራር የሚያውቅ ሰው Silencing The Gun ብሎ ጠመንጃ ጸጥ እንደማይል ያውቃል። የአፍሪካ ህብረት በ2020 ጠመንጃን ጸጥ ማሰኘት ብሎ ካወጃ ጀምሮ በሃገራችንም ይሁን በሱዳን እና ሌሎች ሃገራት የጠመንጃው ድምጽ ጨምሯል። መሻቱ ጥሩ ነው ቋንቋው ግን ብዙም አያስኬድም። ማዘር ተሬሳ " ጸረ ጦርነት ሰልፍ ካለ እንዳትጠሩኝ አልገኝም ፤ ሰላምን የሚደግፍ ሰልፍ ካለ ግን ከፊት ነኝ" ትላለች። የገባት ነገር አለ። ብዙ ሰው ጦርን እና የጦርነትን ወሬ እያወራ ጦርነትን ማስቀረት ይፈልጋል። እስከ ገባኝ ድረስ እዮብ "“የፈራሁት ነገር መጥቶብኛልና፥ የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል።” እንዳለው ሰው ይፍራውም ይውደደውም ያተኮረበት ነገር ይሆንበታል ወይም ይሆንለታል። በጅምላ አንድ ነገር ላይ ስናተኩርማ ጉልበቱ ከፍ ይላል። ብዙዎቻችን ተሰብስበን በሚገርም ስሜት የማንፈልጋቸውን የሃገራችንን ክስተቶች በምናወራበት ኃይል እና ስሜት ለሃገራችን ስለምንፈልገው ነገር እና ስለ ሃገራችን ተስፋ የምናወራበት ጊዜ ይናፍቀኛል። ሰሞኑን የእንሰሳትን መብት የሚጠብቅ ፣ በብዛት ጠበቆች ያሉትን African Wildlife Foundation ሰራተኞች የማሰልጠን እድል አግኝቼ ነበር። በስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ባየሁት ባነር ላይ ያለው የፋውንዴሽኑ Mission Statment ልቤን አረካው "Our mission is to ensure wildlife and wild lands thrive in Modern Africa" ይላል። ዋው ደስ ሲል ። አፍሪካ ዘመናዊነቷን አውጇል። የዱር እንሰሳት እና ዱሩ ተስማምተው እንዲዋቡ እንዲያብቡ አውጇል። እንስሳስቶች እንዳይሞቱ እንዳይገደሉ ለመብታቸው እሟገታለሁ ፣ አለሁላቸው ፥ ጠበቃቸው ነኝ ወዘተ እያለ አልጮኸም። የሚፈልገው ላይ እንጂ የማይፈልገው ላይ አላተኮረም። የማንፈልገው ስለማንፈልገው አይሸሸም። የምንፈልገው አጥብቀን ስለፈለግነው ግን ይሆናል። የምንፈልገው የመጨረሻ ውጤት ላይ በቃሎቻችን እናተኩር ! #Selemon w/Gebriel
Show all...
I agree ....ሰው ሀገር ቤተሰብ መርጦ መወለድ አይችልም #እግዚአብሔር ከወደደበት እና ከፈቀደበት ይወለዳል መርጦ መኖር ይችላል። ሀብትም ድህነትም የምርጫ ጉዳይ ነው።
Show all...
የምትፈራው የማታውቀውን ነገር ነው! የሚያስፈራህ ነገር የሚያስፈራ ስለሆነ ሳይሆን አንተ እንድትፈራ በአዕምሮህ ያመንከው እውነት መስሎ የቀረበ የውሸት ማስረጃ ስለተቀበልክ ነው! በሕይወትህ ምን ያስፈራሃል? የምትፈራው ነገር የሚያስፈራ ስለሆነ ነው ወይንስ ሌላ? ራስህን ፈትሽ ፍርሃትን ለማሸነፍ ሁለት መንገዶች አሉ አንደኛው የምትፈራውን ነገር አጥናው እወቀው ከዚያም ተጋፈጠው! መልካም ቀን ተመኘን //t.me/wedesiketguzo
Show all...
ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16