cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناةُ أبِي عُثَيمِين الوَلَّوِيّ

هدفنا نشر الدعوة السلفية ،والأقوال العلماء الربانين አስተያየት እና ምክሮች ካሉ በዚህ @wer2676 ያድርሱን

Show more
Advertising posts
4 026
Subscribers
+5524 hours
+3327 days
+1 37630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ወደ ትዳር መግባት በከበደ ጊዜ:   የዝሙት መዳረሻዎች ቀላል ይሆናሉ!! ሴቶች እና የሴት ወላጆች………    #ራሳቸውን ጠብቀው ትውልዱ ይድን ዘንድ: ለትዳር የሚያስቀምጡት መስፈርት ቀለል ሊያደርጉ ይገባቸዋል። አብዘሃኛው ወጣት ከትዳር የሚሸሸው………   # ሴቷ እና የሴቷ ቤተሰቦች በሚያስቀምጡት አላስፈላጊ እና የተጋነነ የሆነው የጋብቻ መስፈርት በመፍራት ነው። ከትዳር የሚሸሽ ወጣት………    በዝሙት ወጥመድ ለመጣል የሸይጣን ጉትጎታ በእሱ ላይ የበረታ ይሆናል። ለዝሙት በነፃ እየተጋበዘ………       እባካችሁ የትዳር መግቢያ አታስወድዱበት!! https://t.me/tdarna_isl
Show all...
🌗 قال التابعي #بكر_بن_عبدالله_المزني : 👈 إنكم تكثرون من الذنوب. 👈 فاستكثروا من الاستغفار. ✍️ فإن العبد إذا وجد يوم القيامة في صحيفته بين كل سطرين استغفاراً , سره مكان ذلك 📚 التوبة لابن أبي الدنيا 179 📚الحلية 1 / 124
Show all...
𝑪𝑯𝑨𝑨𝑵𝑨𝑨𝑳𝑰𝑰 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼𝑼⁉️ 𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️ Chaanaalii Akkamii Barbaaddu⁉️ Chaanaalota Barbaachisoo ta'an hundaayyuu isiniif qabannee dhufneerra join godhaa itti fayyadamaa ምን ቻናል ይፈልጋሉ⁉️  እንድትቀላቀሉ እና እንድትጠቀሙባቸው ሁሉም አስፈላጊ ቻናሎች አሉን።         𝐓𝐡𝐢𝐬 𝐈𝐬 𝐇𝐨𝐩𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧          𝐀𝐝𝐯𝐞𝐫𝐭𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦           𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥𝐬//𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬           @Rafiqul_Islaam 𝐀𝐝𝐬: 👇 @Hope_promotions @GurgurtaaChaanaalii
Show all...
𝙲𝙷𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙻𝙾𝚃𝙰 𝙳𝙰'𝙰𝚆𝙰𝙰𝙻𝙴𝙴
𝙲𝙷𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙻𝙾𝚃𝙰 𝙲𝙾𝙼𝙿𝙰𝚁𝙰𝚃𝙸𝚅𝙴
𝙲𝙷𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙻𝙾𝚃𝙰 𝙱𝙰𝚁𝙽𝙾𝙾𝚃𝙰𝙰
𝙲𝙷𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙻𝙾𝚃𝙰 𝙸𝚂𝙿𝙾𝙾𝚁𝚃𝙸𝙸
𝙲𝙷𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙻𝙾𝚃𝙰 𝚆𝙾𝙻𝙰𝙻𝙾𝙾
𝙹𝙴𝙲𝙷𝙾𝙾𝚃𝙰 𝙷𝙰𝚈𝚈𝙾𝙾𝚃𝙰𝙰
𝙶𝙾𝚁𝚂𝙰 𝙹𝙸𝚁𝙴𝙴𝙽𝚈𝙰𝙰
𝙼𝙸𝙻𝙺𝙰𝙰'𝙸𝙽𝙰 𝙹𝙸𝚁𝙴𝙴𝙽𝚈𝙰𝙰
𝚀𝚄𝚁'𝙰𝙰𝙽𝙰𝙰𝙵𝙸𝙸 𝙷𝙰𝙳𝙸𝙸𝚂𝙰
𝐁𝐄𝐒𝐓 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 𝐉𝐎𝐈𝐍
Show all...
𝐂𝐋𝐈𝐂𝐇 𝐇𝐄𝐑𝐄
📖🚥 ክፍል አስራ አንድ 🧨 ድግምተኛና አሳባቂ(ነገር ማመላለስ) ... አላህ እንዲህ ብሏል፤ ﻭَﺃَﻟْﻖِ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﻳَﻤِﻴﻨِﻚَ ﺗَﻠْﻘَﻒْ ﻣَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ۖ ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺻَﻨَﻌُﻮﺍ ﻛَﻴْﺪُ ﺳَﺎﺣِﺮٍ ۖ ﻭَﻻَ ﻳُﻔْﻠِﺢُ ﺍﻟﺴَّﺎﺣِﺮُ ﺣَﻴْﺚُ ﺃَﺗَﻰٰ «በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል፡፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና፡፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና፡፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም» (አልን)፡፡  🏐🍸 ድግምተኛ ሴራውና መዘዙ ብዙ ነውና አላህ ይጠብቀን።  👉🏽🌑 ይሁንና ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል ... አላህ እንዲህ ይላል ፦ ﻭَﻟَﺎ ﺗُﻄِﻊْ ﻛُﻞَّ ﺣَﻠَّﺎﻑٍ ﻣَّﻬِﻴﻦٍ ‏[ ٦٨ : ١٠ ‏] ﻫَﻤَّﺎﺯٍ ﻣَّﺸَّﺎﺀٍ ﺑِﻨَﻤِﻴﻢٍ ‏[ ٦٨ : ١١ ‏] ﻣَّﻨَّﺎﻉٍ ﻟِّﻠْﺨَﻴْﺮِ ﻣُﻌْﺘَﺪٍ ﺃَﺛِﻴﻢٍ ‏[ ٦٨ :١٢ ] "ወራዳን ሁሉ አትታዘዝ። (10) ሰው አነዋሪና (ወሬ) በማሳበቅ ሂያጅን። (11) ለበጎ ነገር በጣም ከልካይን ወሰን አላፊ ሀጢአተኛን (አትታዘዝ)" (አል-ቀለም : 12) የህያ ቢን አቢ-ከሲር እንዲህ ብለው ነበር ... "አንድ ድግምተኛ በአመት ማበላሸት የማይቻለውን ወሬ አሳባቂና ውሸታም በሰዓት ያበላሸዋል" ቁረቱ ዑዩኒ አል-ሙወሂዲን 1/139 ﻗﺎﻝ ﻳﺤﻴﻰ ﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﻛﺜﻴﺮ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : ﻳﻔﺴﺪ ﺍﻟﻨﻤﺎﻡ ﻭﺍﻟﻜﺬﺍﺏ ﻓﻲ ﺳﺎﻋﺔ ﻣﺎ ﻻ ﻳﻔﺴﺪ ﺍﻟﺴﺎﺣﺮ ﻓﻲ ﺳﻨﺔ . ‏[ ﻗﺮﺓ ﻋﻴﻮﻥ ﺍﻟﻤﻮﺣﺪﻳﻦ ‏( 1/139 ) ] ─────────── ክፍል አስራ ሁለት -----------------ይቀጥላል https://t.me/Halalruqafuri8800
Show all...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) ህክምና መስጫ ማዕከል{አገልግሎት}

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

قال أبو سليمان الداراني رحمه الله: من كان يومه مثل أمسه فهو في نقصــان.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀!! 𝐀𝐦𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐃𝐮𝐫𝐚  𝐑𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐇𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐑𝐚𝐤𝐤𝐚𝐭𝐭𝐞𝐞 𝐍𝐢 𝐁𝐞𝐞𝐤𝐭𝐚𝐚⁉️ 𝑹𝒂𝒌𝒌𝒐𝒐𝒏 𝑲𝒂𝒏𝒂 𝑭𝒖𝒓𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑨𝒇𝒂𝒂𝒏 𝑶𝒓𝒐𝒎𝒐𝒐𝒕𝒊𝒊𝒏 𝑰𝒔𝒊𝒏 𝑻𝒂𝒋𝒂𝒂𝒋𝒊𝒍𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒇 𝑸𝒐𝒑𝒉𝒐𝒐𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑫𝒉𝒖𝒇𝒏𝒆𝒆 𝑱𝒊𝒓𝒓𝒂𝒂 𝑲𝒂𝒏𝒂𝒂𝒇𝒖𝒖 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑮𝒐𝒄𝒉𝒖𝒖𝒅𝒉𝒂𝒂𝒏 𝑵𝒖 𝑯𝒐𝒓𝒅𝒐𝒇𝒂𝒂 ✅ 𝐎𝐝𝐞𝐞𝐟𝐟𝐚𝐧𝐧𝐨𝐨 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢 𝐇𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐢𝐢 𝐀𝐤𝐤𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐈𝐭𝐭𝐢 𝐅𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐚 𝐈𝐬𝐚𝐚 𝐀𝐫𝐠𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐇𝐨𝐫𝐝𝐨𝐟𝐚𝐚!!! Ads: 👇👇 https://t.me/+OTqtpj3yby1lYzU0 https://t.me/+0puaGJwLzLgyY2U8
Show all...
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐓𝐞𝐤𝐧𝐨𝐨𝐥𝐨𝐨𝐣𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐢𝐢
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐨𝐦𝐩𝐢𝐭𝐞𝐞𝐫𝐚𝐚
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐌𝐨𝐛𝐚𝐚𝐲𝐢𝐥𝐚𝐚
𝐊𝐨𝐨𝐝𝐢𝐢𝐰𝐰𝐚𝐧 𝐃𝐡𝐨𝐤𝐬𝐚𝐚
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሙሐመድ  ሲራጅ  ሙሐመድ  ኑር ዱዐ t.me/Muhammedsirage
Show all...
03:48
Video unavailableShow in Telegram
🎙الشيخ سعدون حمادي
ሰለፎች እና እይታን ዝቅ ማድረግ
ውዱ ወንድሜ በግርግር እና በፈተና ጊዜ እይታህን ዝቅ አድረግ 📌 በጣም ልብ የሚነካ ነው ልብ ብለን እናድምጠው። https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
Show all...