Bashewam Primary & Junior School 1-8
Open in Telegram
2 778
Subscribers
+1524 hours
+287 days
+8230 days
Posts Archive
በባሸዋም ትምህርት ቤት የክረምት ትምህርት እና ስልጠና የምትከታተሉ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረው ከጠዋቱ 2:30 ሲሆን የመውጫ ሰዓት ደግሞ 7:00 ነው። ወላጆች 7:00 ሰዓት ሲሆን ትምህርት ቤት በመምጣት ልጆቻችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
ውድ የባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች ከቀን 19/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ መመዝገብ የሚቻለው በቅጣት ስለሆነ፡ ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
.
ከሀምሌ 20/2015 ዓ.ም ጀምሮ በነባር ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን በጥብቅ እያሳወቅን፡ በቦታ መሙላት ምክንያት ለሚፈጠር ችግር ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
፡
ነባር ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ ሁለት ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
በተጨማሪም :ሁሉንም ከ5 ወደ6 እና ከ7 ወደ 8 የሚዘዋወሩ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተና ይረዳቸው ዘንድ:ልዩ የክረምት ት|ት የሚሰጥ ሲሆን ከሰኞ 10|11|15 ጀምሮ ለ 45 ቀናት የሚሰጥ ይሆናል ።በዘንድሮ ዓመት የብሄራዊ ፈተና የወሰዳችሁ የ 6እና 8 ክፍል ተማሪዎች:ውጤት እስኪመጣ :በ መጠባበቂያ(waiting list)ተመዝግባችሁ የምትቆዩ ይሆናል።
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ ፡
ቅዳሜ እለት ከጠዋቱ 2:00 -- 6:30 ምዝገባ የምንመዘግብ ስለሆነ ፡ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሰዓቱ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
ቅዳሜ ቀን እስከ 6:30 ምዝገባ አለ።
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
