𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹
Open in Telegram
Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy
Show more4 534
Subscribers
No data24 hours
-297 days
-12530 days
Posts Archive
🔥 GM Family
👍መገበያየት ቀላል አይደለም። ከእሱ የራቀ. ስቃይ እና መስዋዕትነትን ይጠይቃል እንደ ነጋዴ እና አማካሪ ከነበረኝ ልምድ። በተከታታይ ትርፋማ ለመሆን ምን
እንደሚያስፈልግ አይቻለሁ። ህመሙን ለማሸነፍ. ትግሉን ለማሸነፍ።
👍 ለውጥ ያስፈልገዋል።
👍 ከተለመደው ጉዞ፣
👍 ከኪሳራ ጉዞ፣
👍 ከ"ውድቀት" ጉዞ፣
👍 ከጥርጣሬ ጉዞ ቀይር። ይህ ይቻላል? ይህ
እውነት ነው?
እንደ እውነቱ ከሆነ ጥርጣሬን ወደ እምነት
ለማሸነፍ ጥፋቱን ለማቃለል የህመም
ሽግግርን ይጠይቃል ቀላልነቱን ለመረዳት
አስቸጋሪ ጊዜ ይወስዳል።
እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል ለማወቅ ኪሳራን
ይጠይቃል። ለስኬት "ውድቀት" ያስፈልጋል!
🔥 Melekam Ken 💚💛❤️
+1
Good Morning Trader's 📈🕯
🔥 #ገንዘብ💰💸
ገንዘብ የዕቃ እና የአገልግሎቶች ግብይቶችን ለማቀላጠፍ የሚያገለግል የልውውጥ መሳርያ ነው። ገንዘብ የዋጋ መለኪያ እና ማከማቻ ብሎ የሂሳብ አሃድ ነው።
〰 ገንዘብ ብዙ ቅርፆች አሉት፡ ከእነዚህም ውስጥ፡-
✅️ አካላዊ ምንዛሬ (ሳንቲሞች እና የባንክ ኖቶች)
✅️ ዲጂታል ምንዛሬ (cryptocurrency)
✅️ ክሬዲት እና ዴቢት ካርዶች
✅️ ቼኮች
〰 ገንዘብ በርካታ ጠቃሚ ተግባራት አሉት: ኪዚህ መሃል በዋናነት
3 ተግባራት አሉት
🔢. Medium of exchange መገበያያ ነው፡- ገንዘብ ዕቃ እና አገልግሎቶችን እንድንገዛ እና እንድንሸጥ ያስችለናል።
🔢. Store of value ዋጋ ይዞ መቆየት፡- ገንዘብ ተከማችቶ ብሎም የተከማቸዉም ገንዘብ ዋጋ ኖሮት ወደፊት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት የሚያገለግል መሆን አለበት።
🔢. Unit of account የሂሳብ አሃድ ነው፡- ገንዘብ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በዋጋ ከፋፍሎ እንድናወዳድር እና የተለያዩ ዋጋዎች እንድንሰጥየሚያስችለን መሆን አለበት።
አሁን ገንዘብ ብለን በዓለም ላይ እየተጠቀምነበት ያለው Fiat money ከገንዘብ ሶስት ቁልፍ ባህሪያቶች ሁለቱን አሟልቶ አንዱን ግን ሟሟላት አልቻለም፡፡ እሱም Store of value ዋጋ ይዞ መቆየት የሚለውን ነው፡፡
Fiat money (ዶላር) አልያም የወረቀት ገንዘብ ለመገበያያነት ከተመረጠበት ጊዜ አስከ 1971 ድረስ በወርቅ ባክ የተደረገ ነበር፡፡ ይህ በመሆኑ Fiat money ለብዙ ጊዜያት Store of value ዋጋ ይዞ መቆየት ችሎ ነበር፡፡
ግን በ1971 የአሜሪካኑ የወቅቱ ፕሬዝዳት ኒክሰን ከዚህ በኃላ ዶላር በምን ዓይነት ወርቅ ባክ አይደረግም ብለው የዓለም መንግስታትን ጠርተው መርዶ አረዷቸው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ዶላር የአሜሪካን መንግስት እንደፈለገው የሚያትመው ወረቅ፤ ያለምንም Store of value አየር ያለ ነገር ሆነ ቀረ፡፡
በአለፉት 100 ዓመታት የአሜሪካን የዶላር 97% የመግዛት አቅሙ ወርዷል፡፡ ያ ማለት 100 ዶላር የነበረው አሁን የ3 ዶላር ዋጋ ነው ያለው ማለት ነው፡፡
የገንዘቡ ዋጋ በብዙ ምክንያቶች ይወሰናል ከእነዚህም መካከል፡-
🟢 Supply and demand አቅርቦትና ፍላጎት፡- ከአቅርቦት የበለጠ ፍላጎት
ሲኖር የገንዘብ ዋጋ ይጨምራል።
🟢 Inflation የዋጋ ግሽበት፡ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ሲሆን ይህም የገንዘብ
ዋጋን ይቀንሳል።
🟢 Government policy የመንግስት ፖሊሲ፡ መንግስታት የገንዘብን ዋጋ
ላይ በፖሊሲ አማካኝነት ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ።
ገንዘብ የዘመናዊው ኢኮኖሚ አስፈላጊ አካል ነው። ሸቀጦችን እና አገልግሎቶችን እንድንገዛ እና እንድንሸጥ, ዋጋን እንድናከማች እና የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን ዋጋ እንድናወዳድር ያስችለናል፡፡ ግን የ Fiat money ፀሃይ መጥለቅ ከጀመርች ብዙ ዘመን አልፏታል፡፡ ይዘገያል እንጂ Fiat money ግዜ ማበቃቱ የማይቀር ነው፡፡
ይህንን ሁሉ ምንነግራችሁ እንደ አንድ ፋይናሻል ማርኬቱ ላይ እንደሚንቀሳቀስ ሰው ምትገበያዩትን ምገዙ እና ምሸጡት ነገር የግድ ማውቅ ስላለባችሁ ነው፡፡ ከዚህ በላይ የገንዘብ ታሪክ በደንብ ወደ ውስጥ ዘልቀን እንደዚህ ዓይነት ፅሁፍ እንደናዘጋጅ ፍላጎታሁ ከሆነ ኮምንት ላይ አሳውቁን፡፡
በቀጣይስ ሰለምንድን እንስራችሁ❓
🔥 Phoenix Pips Academy 🔥
🔥 ግንቦት 9፣ 10፣ 11 ቀን ምን ዓይነት ቀጠሮ አትያዙ ምክንያቱም
ለ3 ቀን የሚቆይ ነፃ የትሬዲንግ ትምህርት ስልጠና ስላለ እደግመዋለው ለመላው ኢትዮጵያውን ትሬደሮች በሙሉ ፎኔክስ ፒፕስ አካዳሚ ለ3 ቀን የሚቆይ ምንም ዓይነት ክፍያ
የሌለው ነፃ የትሬዲንግ ትምህርት ሊያሰተምራችሁ ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡
የ3 ቀን ስልጠናው በውስጡ የተለያዩ ጉዳዮች ይዟል፡፡ ዋናው የስልጠና ትኩረት SK System ስትራቴጂ ነው፡፡
SK System ሲባል ብዙ ግዜ ሰምታችኃል፡፡ ሰለ SK Systemም የተለያየ ሀሳብ እና አመለካከት ይኖራቹሃል፡፡
አንዳዶቻችሁ SK ሃይ ዊንግ ሬት ያለው System መሆንኑን ስትሰሙ የመማር ፍላጎታችሁ እጅግ ጨምሮ ይሆናል፡፡
አንዳዶቻችሁ ደግሞ ይሄ SK System ዝም ብሎ የህፃን ልጅ ጨዋታ ነው ብላችሁ ልታሰቡ ትችላላችሁ፡፡
SK System ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚሰራ፣ በውስጡ ምንም ነገሮች እንደያዘ፣ከሌሎች የትሬዲንግ ስትራቴጂዎች
በምን የተሻለ እንደሆነ፣ ሃይ ዊንግ ሬት አለው የተባለው ለምን እንደሆነ በትክክል የምታውቁበት ትልቅ መደረክ ነው፡፡
በዚህ የ3 ቀን ስልጠና ከ SK System ወጪ
🕯 ሰለ ኢሊት ዌብ እና ማርኬት ፍራክሽናል 🕯 ሰለ ሪስክ ማኔጅመንት 🕯 ሰለ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ 🕯 ሰለትሬዲንግ ፕላን እና ፕለይ ቡክ 🕯 ብሎም ፕሮፊርሞችን ለማለፍ ምንዓይነት ሪስክ አፕሮች እንጠቀም የሚለው እናያለን በተጨማሪ መፃሃፎች ቪዲዮችን የተለያዩ እጃችን ላይ ያሉ ዶክመንቶችን እንሰጣቸዋለን ክላሱ የሚሆነው በፎኔክስ ፒፕስ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ነው፡፡ ሊንክ ግሩፑን ተቀላቀሉ፡፡ ይሄ ስልጠና ያሰፈልገዋል ብላችሁ ለምታሰቡት ሰው ይሄንን ቪዲዮ ሼር አደርጉለት፡፡ ቪዲዮን ኮፒ ሼር በማድረግ ለኢትዮጵያዊን ትሬዲንግ ኮሚዩኒቲ ለማድረግ ያሰብነውን መልካም አስተዋፆ አግዙን፡፡ እናተም በአገኛችሁት አጋጣሚ የምታወቁት ለሌሎች አጋሩ፡፡ ግንቦት 9 10 እና 11 ዝግጅታችን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው፡፡ ኑ አብረን ኮንሲስታንሲ ፕሮፌቴብል ትሬደር እንሁን፡፡ 🚘🚘🚘 🚘 JOIN🚘🚘🚘 🔥 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐒𝐊 𝐌𝐞𝐧𝐭𝐨𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 🔥
