𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹
Open in Telegram
Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy
Show more4 534
Subscribers
No data24 hours
-297 days
-12530 days
Posts Archive
🔥ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
"እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሰው ሆኖ ዓለም ያዳነበት ጥበቡ እጅግ እረቂቅ ለአይምሮም ጥልቅ ነው "ፅሎታችን የሚሰማበት በዓል ይሁንልን ❤️
🔥ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
"እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሰው ሆኖ ዓለም ያዳነበት ጥበቡ እጅግ እረቂቅ ለአይምሮም ጥልቅ ነው "ፅሎታችን የሚሰማበት በዓል ይሁንልን ❤️
🔥 2nd ROUND PHOENIX PIPS MASTER ADVANCE TRADERS CLASS
በPHOENIX PIPs ACADEMY የሚሰጠው የ SK System ስልጠና ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!
ለ Advanced & Intermediate Traders ብቻ
በ PHOENIX PIPS አካዳሚ የሚሰጠውን ከፍተኛ winning rate ያለው SK System በግል መማር ለምትፈልጉ ሰዎች በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ብቁ እና Funded Trader የምትሆኑበትን Private_mentorship አዘጋጅተናል።
ይህ Mentorship በውስጡ የተለያዩ ምዕራፎችን የሚይዝ ሲሆን፣ በእነዚህ ምራፎችም የSk System ትምህርቶችን,Risk Management እና Trading Psychology በቀላሉ የምንማር ይሆናል
የትምህርት ጊዜውም 2 ወራት ነው
በውስጣቸው የያዙት ምራፎች:-
Introduction to Sk System
ይህ ምዕራፍ የsk ሲስተም ምንነት እና መሰረታዊ ሃሳቦችን የያዘ ነው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ፦
Definition of Sk System and how works
How to trade Sk System
How to trade New's
Time frames to use for Sk system
Trading Psychology
Risk Management
ሁሉም ክላሶች Live ሴሽን ናቸው።
በተጨማሪም የምንማርባቸው ዘዴዎች
➕ Live ውይይቶች (ያልተረዳችሁትን ለመጠየቅ)
➕ Market Breakdown
➕ የተለያዩ PDF ፋይሎችን
➕ Trade Recap(እንዴት ትሬድ እንደገባን)
➕እኔ ስኬታማ እንድሆን የረዱኝ ዋና ዋና ነገሮች
እነዚህን በሙሉ አካቶ እርስዎን Consistency Profitable professional trader ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ትምህርት ነው፡፡
💵ዋጋ: 5000 ETB
💡የክፍያ መንገድ: በአቢሲኒያ ባንክ, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE),በ Tele birr ወይም በCrypto currency, Binance.
ለመመዝገብ: @Yoni_fx ✅ @THE_ONE_F ✅ላይ አናግሩን (ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ)
ከዚህ ውጪ በ private ክላስ One to One መማር ምትፈልጉ አናግሩን።
አስታውሱ፡ ስልጠናው Life time community access አካተው የያዙ ናቸው!
@Yoni_fx ✅ @THE_ONE_F ✅
🔥
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !መልካም በዓል ❗️
🔥 GM Family 🔻 Quality Setup Post እናረጋለን Active Hunu ❤️ (XAUUSD 900➕PIPS) TAP Reaction
🔥 GM Family 🚀📈🕯
🔗እነዚህን9️⃣ ነገሮች በሙሉ ከተገበረክ 🗣️
ስኬታማ ትሬደር ትሆናለህ 💯
🟩🟩🟩🟩 ቃሌ ነው 🤫 🟩🟩🟩🟩
🔥 GM Family 🚀📈🕯
✅ ትሬዲንግ ልክ እንደ አደን ነው፡ ትግዕስት ይፈልጋል የምትፈልገው ሴትአፕ እስኪሰጥ መጠበቅ አለበህ በትግስት ትንፋሽን ዋጥ አደርገህ ትጠብቃለህ!
⌛ ያኔ ታዳኙ ማረኬት ወደ አዘጋጀህለት ወጥመድ ሲገባ የሰልከውን ጦር ወርወርህ ሰከባት ⁉️ ስኬታማ ትሬደር የምትሆነው በቀን ውስጥ ብዙ ትሬደሮች ትሬድ ስላደረክ አይደለም፡፡ ከ10 ከማይረባ ትሬድ 1 የሚረባ ትሬድ ሪሰኩ የታወቀ አሪፍ ሪስክሪዋርድ ያለው ትሬድ ይበልጣል፡፡ 💡 ሰለዚህ ብሮ ሴትአፕ ምረጥ ዝም ብለህ አትግባ‼️
