en
Feedback
𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹

𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹

Open in Telegram

Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy

Show more
4 534
Subscribers
No data24 hours
-297 days
-12530 days
Posts Archive
🔥ሰላም እንዴት ናቹሁ Family
ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት Telegram Channel ላይ Post በምናረገው Photo መጀመሪያ Comment ላረገ ሰው Master class የሚያገኝ ይሆናል ‼️
🏅አሸናፊ ለመሆን እነዚን Follow ማረግ ይጠበቅባቹሀል            👇  Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy               
One To One master class ዋጋው 500$

🔥ሰላም እንዴት ናቹሁ Family
ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት Telegram Channel ላይ Post በምናረገው Photo መጀመሪያ Comment ላረገ ሰው Master class የሚያገኝ ይሆናል ‼️
🏅አሸናፊ ለመሆን እነዚን Follow ማረግ ይጠበቅባቹሀል            👇  Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy               
One To One master class ዋጋው 500$

🔥ሰላም እንዴት ናቹሁ Family
ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት Telegram Channel ላይ Post በምናረገው Photo መጀመሪያ Comment ላረገ ሰው Master class የሚያገኝ ይሆናል ‼️
🏅አሸናፊ ለመሆን እነዚን Follow ማረግ ይጠበቅባቹሀል  👇  Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy               
One To One master class ዋጋው 500$

🔥 ትሬዲንግ ላይ ሪስክ ማኔጅመት ምን ያህል በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንድታውቅ አንድ ታሪክ ላጋራህ ይህ ይመትመለከተው ሰው ራያን ይባላል፡፡ ዘ ይሮ ትሬደር በሚባል ስም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይታ
🔥 ትሬዲንግ ላይ ሪስክ ማኔጅመት ምን ያህል በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንድታውቅ አንድ ታሪክ ላጋራህ ይህ ይመትመለከተው ሰው ራያን ይባላል፡፡ ዘ ይሮ ትሬደር በሚባል ስም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ይታወቃል፡፡ ራያን ኮንሲስታሲ ፕሮፌቴብል ፕሮፌሽናል ትሬደር ነው፡፡ ግን እዚህ ደረጃ በቀላሉ አልደረሰም ብዙ ዶላሮችንና ብዙ የልብ ስብራቶችን አስተናግዷል፡፡ ራያን ካጋጠሙት የልብ ስብራቶች ሁሉን አንዱን በልዩነት ያስታወሰዋል፡፡ እሱም ይላል ዓይኔ እያየ ከ3 ሚሊዮን 2 መቶሺ ፓውንድ ፐሮፊት አካውንት ብሎ የሆነበኝን ትሬድ ህመም ለ12 ዓመታት እንቅልፍ ያሳጣኝ የሰነልቦና ጉዳቱ አስካሁን ያለቀቀኝ ትሬድ ነው ይላል፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነው ራያን ትሬድ ከጀመረ ከ ሁለት ዓመት በኃላ 10 ሺ ፓውንድ ብድር ወስዶ ትሬዲንግ አካውንቱ ውስጥ ይከታል፡፡ በሶስት ወራትም 10ሺ ፓውንድን ወደ 3 ሚሊዮን ፓውንድ ቀየረው፡፡ እብደት ነው አ? ለማመን ራሱ የሚከበድ! ራያን ራሱ ሁኔታው በጊዜው በጣም እንዳስደነገጠው ይናገራል፡፡ 1ሚሊዮን ፓውንድ ሲገባ እናቱን ጠረቶ እየሰራ ያለውን አሳያት፡፡ ትሬዱም አንድ ሚሊዮን አልፎ ሁለት ሚሊዮን ገባ ያኔ የሚኖሩበት ቤት ጠባብ ሰለነበር ራያን እናቱን ጠርቶ የሚሸጥ ቤት ኦላይን እንድትፈልግ ነገራት እናቱም በልጇ አምና አዲስ የሚገቡበትን ቤት ከስልኳ ላይ ማየት ጀመረች፡፡ ወድ ወድ የተባሉ ብዙ መኝታ ቤት ያላቸው ንፁህ መታጠብያ ክፍል በውስጣቸው የያዙ ለእነ ራያን ሙሉ ቤተሰብ የሚበቁ ከመብቃትም አልፈው የሚተርፉ ቤቶችን የራያን እናት ለራሷ እና ለልጇ ማሳየት ጀመርች፡፡ እናት እና ልጅ ደስተኛ ሆነዋል ፡፡ ትሬዱ አሁንም ዋጋውን መጨመሩን አላቆመም፡፡ ራያንም አዳዲስ ፖዝሽኖችን እየጨመረበት ነው፡፡ ከሁለት ሚሊዮን ተሻግሮ ሶስት ሚሊዮን ገባ ከሶስት ሚሊዮንም አልፎ 3 ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ገባ ራያን እሳካሁን በአገኘው 3 ሚሊዮን ደስተኛ ቢሆንም በውስጡ 3ሚሊዮን ፓውንድ ብቁ አይደለም ብሎ አምኗል ሰለዚህ ለራሱ ይሄንን ትሬድ ምዘጋው 6 ሚሊዮን ፓውንድ ሲደርስ ነው ብሎ ነገረው፡፡ በሚያገኘው ገንዘብ በውስጡ ብዙ ነገር ማቀድ ጀመረ፡፡ እናቱ ልጄ እስካሁን ያገኘነው ይበቃል በቃ ዝጋው አለችው፡፡ ራያን ግን ቆይ ትንሽ ይጨምርና እዘጋዋለው አላት፡፡ ትሬዱ ቀስ እያለ ቁጥሩ መቀነስ ጀመረ 3 ሚሊዮን የነበረው ወደ ሀሉት፤ አሁንም እናቱ ትሬዱን እንደዘጋ እየነገረችው ነው፡፡ ራያን በአቋሙ እንደፅና ነው፡፡ ከሁለት ሚሊዮን ወደ አንድ ዝቅ አለ፡፡ አሁን ራያን የመጀመርያውን ሶስት ሚሊዮን አልያም ሁለት ሚሊዮን ካገኙ ትሬዱን እንደሚዘጋው ለራሱ ነገረው ትሬዱ ተመልሶ ሀሉት ሚሊዮን እስኪገባ መጠበቅ ጀመረ፡፡ ግን ገበያው መቀነስ እንጂ መጨመር አልቻለም፡፡ አሁን ሶስት ሚሊዮን ያየ ዓይን አንድ ሚሊዮን በቂ አይደለም ብሎ አሰበ፡፡ ማርኬቱ መውረዱን እንደቀጠለ ነው፡፡ ከአንድ ሚሊዮንም ዝቅ አለ፡፡ ተጨማሪ ፖዝሽኖችን ጨመረባቸው፡፡ ትሬዱ ዓይኑ እያየ በእናቱ ፊት ከሶስት ሚሊዮን ፓውንድ ዜሮ ዜሮ ላይ ሆነ፡፡ ራያን ከዚች ቀን አንስቶ ለ12 ዓመታት ቀዥቱ አልቀቀዉም ነበር፡፡ ራይን ሰነልቦናው እጅግ ተነካ የእናቱን ተስፋ ማሳጣቱ እጅጉን ጉዳው፡፡ ከዛ በኃላ ብዙ 10ሺ ፓውንዶችን ወደ 3ሚሊዮን ፓውንድ ለማሰደግ እየሞከረ አጣ፡፡ ይህ የተፈጠረው በእ.አ.አ 2010 ነው ከዛ ጊዜ አንስቶ 2022 ደረስ ራያን የሚሰቃይበት ከባድ ትራውማው ነበር፡፡ ያለፉትን ሁለት ዓመት ከዚህ መጥፎ ትዝታ ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ሁኔታ ውጥቶ መንፈሱን አድሶ አሁን በስሙ 3ሚሊዮን ዶላር ፕሮፊርምች ላይ ያለው ትሬደር ለመሆን ችሏል፡፡ እሳት ማቃጠሉን ለማወቅ የግድ አንተ መቃጠል የለብህም፡፡ በአንተ ውድቀት አንተ ብቻ ሳትሆን በአንተ ተስፋ ያደረጉ ሰዎችም ይጎዳሉ፡፡ አስብበት ትሬዲንግ ቀልድ አይደለም በቁምነገር ከያዝከው ህይወትህን አበባ ያደረገዋል ከቀለድክበት ደግሞ አበባው የተተከለበትን አፈር ያደርገሃል፡፡.
ተፃፈ በፊራ
🔥 Phoenix Pips Academy

🔥 We Have Special Offer For You, If really want know SK system Contact Us Now @Zelalem369
🔥 We Have Special Offer For You, If really want know SK system Contact Us Now @Zelalem369

🔥የመጨረሻው ቀን ደረሰ‼️ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት የ Phoenix Pips Academy ሁለተኛ ዙር ማስተርስ ክላስ ይጀምራል👏 ተመዝግባችዋል? ከምር ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ የማይደገም ነው። SK
🔥የመጨረሻው ቀን ደረሰ‼️ ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት የ Phoenix Pips Academy ሁለተኛ ዙር ማስተርስ ክላስ ይጀምራል👏 ተመዝግባችዋል? ከምር ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ የማይደገም ነው። SK ትሬደር ለመሆን ትክክለኛ ግዜ! ትክክለኛ አጋጣሚ! ተጠቀሞበት ታርፋበታላችሁ ‼️ 🫴@Zelalem369🕯📈

1️⃣ 🔤🔤🔤🔤 left for SK Master Class ያልተመዘገባቹሁ ለመመዝገብ🫴 @Zelalem369
1️⃣  🔤🔤🔤🔤  left for SK Master Class ያልተመዘገባቹሁ ለመመዝገብ🫴 @Zelalem369

2️⃣ 🔤🔤🔤🔤 left for SK Master Class ያልተመዘገባቹሁ ለመመዝገብ🫴 Click
2️⃣  🔤🔤🔤🔤  left for SK Master Class ያልተመዘገባቹሁ ለመመዝገብ🫴  Click

3️⃣ 🔤🔤🔤🔤 left for SK Master Class 🔥 Support @Zelalem369
3️⃣ 🔤🔤🔤🔤 left for SK Master Class 🔥 Support @Zelalem369

🔥 ሁላችሁም እዚህ ያላችሁት በምክንያት ነው! ምክንያቱ ደግሞ  በትሬዲንግ አለም ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ስለምትፈልጉ ነው! አይደለም ? ትሬዲንግ ላይ ለስኬት የሚረዳችሁ እድል አዘጋጅተናል.... ግን አሁንም እርምጃ ለመውሰድ እያመነታችሁ ነው ?? የፎኔክስ ፒፖስን አድቫንስ ክላስ መቀላቀያ ጊዜው አሁን ነው ፣ አሁን ነው ወይም መቼም አጠዋለሁ ከምትሉት በላይ የምታተርፉበት ክላስ ነው! ይህ ቃላችን ነው! በ Trading ኮርስ እርስዎ ተጠቃሚ የሚሆኑበት በትቂቱ፡- 🟢 ዋና የግብይት System         (Strategy) 🟢  risk ማኔጅመንት 🟢 የ SK ሲስተም ምንነት እና እንዴት         እንደሚሰራ 🟢 የ SK ሲስተምን እንዴት መገበያየት       እንደሚቻል 🟢 Sequence Activation ልዮነቶች 🟢 Sk System Entry 9 የመግቢያ       ቦታዎች 🟢 Fake Sequence 🟢 Reversal Point 🟢 Deactivation 🟢 ስለ ማርኬት ፀባያት 🟢 በ Economic news እንዴት         Trade ማድረግ እንደሚቻል 🟢 ገበያ የሚፈጥራቸውን ፌካውቶችን          እንዴት መለየት እንደምንችል 🟢 SK System Phycology Analysis 🟢 በምን ዓይነት ጊዜ ላይ SK ሲስተምን           መጠቀም እዳለብን 🟢 ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ
እንዴት SK System እንዴት እሱን ተጠቅማቹሁ የራሳቹሁን System እንደምትፈጥሩ የምናሳያቹሁ ይሆናል
ዛሬውኑ ይቀላቀሉ እና የወደፊት የፋይናንስ ለውጥ ይቀይሩ! ውስን ቦታዎች ነው ያሉን። እንዳያመልጥዎ! ትምህርቱ ግንቦት 24 ይጀምራል Support 🔥 @Zelalem369

🔥 2nd ROUND 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹 Beginner & Intermediate TRADERS MASTER CLASS በPHOENIX PIPs ACADEMY የ
🔥 2nd ROUND 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹 Beginner & Intermediate TRADERS MASTER CLASS በPHOENIX PIPs ACADEMY የሚሰጠው የ SK System  ስልጠና  ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ!  ለ Advanced & Intermediate Traders ብቻ በ PHOENIX PIPS አካዳሚ የሚሰጠውን ከፍተኛ  winning rate ያለው SK System በግል መማር ለምትፈልጉ ሰዎች በአጭር ጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ አሪፍ ብቁ እና Funded Trader የምትሆኑበትን Private_mentorship አዘጋጅተናል። ይህ Mentorship በውስጡ የተለያዩ ምዕራፎችን የሚይዝ ሲሆን፣ በእነዚህ ምራፎችም የSk System ትምህርቶችን,Risk Management እና Trading Psychology በቀላሉ የምንማር ይሆናል የትምህርት ጊዜውም 2 ወራት ነው በውስጣቸው የያዙት ምራፎች:-
Introduction to Sk System ይህ ምዕራፍ የsk  ሲስተም ምንነት እና መሰረታዊ ሃሳቦችን የያዘ ነው፡፡ ከእነዚህም ውስጥ፦ Definition of Sk System and how  works How to trade Sk System How to trade New's Time frames to use for Sk system Trading Psychology Risk Management
ሁሉም ክላሶች Live ሴሽን ናቸው። በተጨማሪም የምንማርባቸው ዘዴዎች
Live ውይይቶች (ያልተረዳችሁትን  ለመጠየቅ) Market Breakdown የተለያዩ PDF ፋይሎችን Trade Recap(እንዴት ትሬድ እንደገባን) እኔ ስኬታማ እንድሆን የረዱኝ ዋና ዋና ነገሮች  
እነዚህን በሙሉ አካቶ እርስዎን Consistency Profitable professional trader  ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ትምህርት ነው፡፡ 💡የክፍያ መንገድ: በአቢሲኒያ ባንክ, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE),በ Tele birr ወይም በCrypto currency, Binance. ለመመዝገብ: @Zelalem369 ላይ አናግሩን (ለመመዝገብ የወሰናቹ ብቻ) ከዚህ ውጪ በ private ክላስ One to One መማር ምትፈልጉ አናግሩን። አስታውሱ፡ ስልጠናው Life time community access አካተው የያዙ ናቸው!  @Zelalem369

🔥 የ 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹 የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቻችን Group እና Channel 📈📉✔️
+1
🔥 የ 𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹 የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቻችን Group እና Channel 📈📉✔️

🔥 GM Traders 🌅 ባለፀጋነት (WEALTH) በቁሳዊ ይዞታ፣ በገንዘብ ወይም በ"እቃ" ሳይሆን በሶስቱ መሰረታዊ "3F's" ብዬ FAMILY በምጠራው በቤተሰብ (ዝምድና)፣ በብቃት (ጤና) FIT
🔥 GM Traders 🌅 ባለፀጋነት (WEALTH) በቁሳዊ ይዞታ፣ በገንዘብ ወይም በ"እቃ" ሳይሆን በሶስቱ መሰረታዊ "3F's" ብዬ FAMILY በምጠራው በቤተሰብ (ዝምድና)፣ በብቃት (ጤና) FITNESS እና በነጻነት (ምርጫ) FREEDOM የተፃፈ ነው። በዚህ ባለፀጋነት ውስጥ እውነተኛ ሀብትና ደስታ ታገኛለህ ። 1. FAMILY
ከአምላክህና ከሰዎች ጋር ጠንካራ የሆነ ዝምድና መመሥረት ነው። ቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ከሰዎች ፣ ከማኅበረሰቡ ፣ ከጓደኞችህ ጋር ያለ ግንኙነት ነው ።
2. FITNESS
ባለፀጋነት ጤና ነው። ጤንነት፣ ንቃት ፣ ፍላጎትና ገደብ የለሽ ጉልበት ነው። ጤና ከሌለህ ባለፀጋነት ይጎድልሃል።
የማይድን በሽታ የያዛት ማንኛውንም ሰው ምን ያህል ከፍ አድርገው እንደሚመለከቱት ጠይቀው። ከካንሰር የተረፈ ማንኛውም ሰው በድንገት ዳግም መወለድ ምን እንደሚሰማቸው እና ደስታ ከ "እቃዎች" ወደ ሰዎች እና ተሞክሮዎች እንደሚፈናቀል ጠይቁ። በጤና እና በውስጣዊ ሰላም ምንም ዋጋ ተመን የለውም። 3. FREEDOM
ባለፀጋነት ነፃነትና ምርጫ ነው። እንዴት መኖር እንደምትፈልግ፣ ምን፣ መቼና የት የመኖር ነፃነት ነው። ከአለቆች፣ ከጥዋት ዓላርም ድምጾች ከገንዘብ ጫና ነፃ መሆን።
ሕልምን በስሜት የመከታተል ነፃነት። ልጆችህን እንደምታዩት የማሳደግ ነፃነት ። የምትጠሉትንም ነገር ከማድረግ ነፃ ትወጣላችሁ። ነፃነት ህይወታችሁን እንደፈለጋችሁ የመኖር ነፃነት ነው።
Have a great trading day 💚💛❤️

🔥 GM FAMILY 🌅 ቡሮ የብዙ ትሬደሮች ችግር ምን አንደሆነ ታውቃለህ❓ ውጤቱን ከሚገኝበት ስራ ላይ ከማተኮሮ ይልቅ ውጤቱ ላይ ብቻ ማተኮራቸው ነው። ትሬዲንግ ሰለሚሰጣቸው በረካታ ዶላሮች💵 ሰ
🔥 GM FAMILY 🌅 ቡሮ የብዙ ትሬደሮች ችግር ምን አንደሆነ ታውቃለህ❓ ውጤቱን ከሚገኝበት ስራ ላይ ከማተኮሮ ይልቅ ውጤቱ ላይ ብቻ ማተኮራቸው ነው። ትሬዲንግ ሰለሚሰጣቸው በረካታ ዶላሮች💵 ሰለሚኖሩት ቅንጡ ህይወት  🍸🛩🍹ሰለሚነዱት ሱፐር ካር 🏎 በእጃቸው ሰለሚያስሩት ውድ ሰዓት⌚️ ሰለሚኖሩበት አፓርታማ 🏤 ሁሉ እያንዳዱን ነገር ዕቅድ አውጥተው ጨርሰዋል። ግን ይህን ሁሉ ነገር እንዲኖራቸው የሚስቸለውን ማንነት፣ እውቀት፣ሰነልቦና እና ኔትወርክ ገና አልገነቡም። እኔም እልሃለሁ ብሮ ውጤቱ ላይ መጨነቅ ትተህ ውጤቱን የሚያመጣው ማንነትን ከገነባህ! ከሰራህ! ከህልምህ በላይ ትኖራለህ!! 😄ሰለዚህ ከቅዥት ውጣና መስራት       ያበህን ስራ ዛሬውኑ መስራት ጀምር። 😄የዘራሀዉን ያንኑ ራሱን ታጭዳለህ       የሚለው  አባባል ትሬዲንግ ላይም         በድንብ አለ። 😄ስራህን ጥንቅቅ አደረገህ ስራ         ማሬኬቱ ዋጋህን ይከፍልሃል።
መልካም ቀን 💚💛❤️