cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስኬታማ ተማሪ

❇️ሰቃይ ተማሪ የመሆን ህልማችሁን ከስኬታማ ተማሪ ጋር እውን አርጉ! ❇️Subscribe ያድርጉ ስኬታማ ተማሪ ይሁኑ👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCN7ohAHhgQ1KSWAMFXb-Tkw ❇️Tik Tok:- vm.tiktok.com/ZMjRnQD79/ ✅ ለማስታወቂያ:- @sketamamarket

Show more
Advertising posts
2 255
Subscribers
+1324 hours
+607 days
+27830 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ‼️           ✍የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ👇 በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 🧑‍💻ማሳሰቢያ፤ 1.  ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2.  የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ  አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። @sketamatemari @sketamatemari
2071Loading...
02
ሰላም ውዶችዬ እንዴት ናችሁልኝ??? ከንግዲ አብሯችሁ የሚያጠና ሰው በማጣት ሳታጠኑ አቀሩም😉😉 ከእኔ ጋር አብረን እናጠናለን😍😍 እንዴት???ካላችሁ መልሱ ቀላል ነው💫 ይሄንን ቪድዮ ከፍታችሁ ሙዚቃውን በማድመጥ ለ1ሰዐት ያህል ማጥናት እንችላለን😊😊💥 ሐሳብ፣ አስተያየት እና ማንኛውም ትምህርታዊ ጥያቄ ካላችሁ ከስር ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ❤❤ https://youtu.be/R9q_N2zb0gQ
2151Loading...
03
✍️Chemical Bonding Handwritten Notes Download and Share https://t.me/Sketamatemari https://t.me/Sketamatemari
2612Loading...
04
✅Aptitude 2015 Entrance Exam with Answer አብዛኛው Aptitude Entrance ጥያቄ ቀጥታ ተገልብጦ የሚመጣበት Part 1. analogy ልዩ ትኩረት ስጡት 2. Data interpretation በጣም ለየት ያለ ትኩረት ስጡት 3. logical game 4. Verbal reasoning 5. Verbal classification 6. Number series @sketamatemari @sketamatemari
3465Loading...
05
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @sketamatemari
3555Loading...
06
We are live🥳🥳🥳 https://vm.tiktok.com/ZMMTp2rpM/
300Loading...
07
Webinar: U.S. University Information Session 📅 May 9, 2024 at 9pm EAT 📍 Kentucky State University (KSU) Registration link: https://shorturl.at/ehqK6 This webinar is organized by KSU for prospective students from Ethiopia. Kentucky State University is structured into 3 colleges, namely - College of Arts and Sciences - College of Agriculture, Public Health, and Natural Resources, and - College of Business, Engineering and Technology. KSU offers associate (two-year) degrees in three disciplines, baccalaureate (four-year) degrees in 24 disciplines, master’s degrees in eight disciplines, one doctoral program in nursing, and stackable workforce ready certificates. A new Ph.D degree is coming on its way in Agriculture and Environmental Studies. @sketamatemari
3900Loading...
08
Keyboard Shortcut: Ctrl + F (Windows) / Command + F (Mac) Function: Find Description: The Ctrl + F (or Command + F on Mac) keyboard shortcut opens the Find tool in most applications. This allows you to quickly search for a specific word, phrase, or character within a document, webpage, or other text-based content. How to Use: 1. Place the cursor in the document or text field where you want to search. 2. Press Ctrl + F (Windows) or Command + F (Mac) to open the Find tool. 3. Enter the search term in the designated field. 4. Click "Enter" or press the "Find" button to start the search. Additional Options: • Find Next (F3): After the initial search, press F3 (Windows) or Fn + F3 (Mac) to find the next occurrence of the search term. • Find Previous (Shift + F3): Press Shift + F3 (Windows) or Fn + Shift + F3 (Mac) to find the previous occurrence of the search term. • Replace (Ctrl + H / Command + H): Use the Ctrl + H (Windows) or Command + H (Mac) shortcut to open the Find and Replace tool, which allows you to search for and replace specific text. • Advanced Find Options: Some applications offer advanced find options, such as searching within a specific range or using regular expressions. These options can typically be accessed through a menu or button within the Find tool. Benefits of Using the Find Shortcut: • Quickly locate specific information within large documents or text-based content. • Save time and effort by avoiding manual searching. • Improve productivity by streamlining the search process. https://t.me/sketamatemari
3633Loading...
09
🤔 Because ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ for the reason that ✔️ Due to ✔️ As a result of ✔️ Owing to ✔️ Given that ✔️ In the interest of 🤔 Well done! ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ Way to go! ✔️ Good for you! ✔️ Outstanding! ✔️ You aced it! ✔️ You nailed it! ✔️ Top-notch work! @sketamatemari
3394Loading...
10
ለምንድን ነው እንደዚህ የምታጠኝው?? አይደክምሽም❓❓ ለሚሉሽ እንዲ በያቸው👇 https://youtu.be/fttY8eJVV30?si=9bR0aCRUjwRdbdsI
4202Loading...
11
🤔 Therefore ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ Thus ✔️ As a result ✔️ Accordingly ✔️ In consequence ✔️ Hence ✔️ Ergo 🤔 Hurry Up! ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ Get a move on! ✔️ Chop-Chop! ✔️ Shake a leg! ✔️ Pick up the pace! ✔️ Speed it up! ✔️ Get cracking! @sketamatemari
45710Loading...
12
Microsoft Free Online Courses With Official Certificate https://opportunityportal.info/microsoft-free-online-courses/ https://vm.tiktok.com/ZMjRnQD79/
4432Loading...
13
📚የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል! 💻Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች @sketamatemari
4387Loading...
14
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ Step by step guide to online exam platform. Educational Assessment and Examinations Service-EAES @sketamatemari የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔰የቪድዮ አጋዥ ስልጠና የምትፈልጉ ተማሪዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://www.youtube.com/channel/UCN7ohAHhgQ1KSWAMFXb-Tkw
4523Loading...
15
AT 🔹 IN 🔹 ON ለቦታዎች ስንጠቀምባቸው @sketamatemari
3983Loading...
16
Stanford University Free Online Courses 2024 Apply now: https://tinyurl.com/5n8fdcsd Mode: Online Financial coverage: Free Benefits: • No enrolment fee. • The Stanford Online Courses are of short duration. • Self-paced. • It is an excellent opportunity for students to study and learn through Stanford Online. • Digital certificates may be given to students depending on the course and structure. @sketamatemari
4461Loading...
17

10Loading...
18
Digestive System Handwritten Notes https://t.me/Sketamatemari https://t.me/Sketamatemari
4406Loading...
19
👋ሰላም ውድ የSketama Temari ቻናል ተከታታዮች በሙሉ! ➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ ┣➤ የ ቻናል ማስታወቂያ  ♻️ ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ   🏢 ┣➤ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ 👗👟 ┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ እና 🌐 ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ  እንደፍላጎቶ ያስተዋውቁ"። 👉 ለማንኛውም ማስታወቂያ ሥራ ያናግሩን እንሰራለን √ •➤ አሁኑኑ ያናግሩን 👇👇👇👇 @Sketamamarket                                    ➪ ቻናላችን ብዙ ተከታይ ፣ እይታ እና ተወዳጅነት ስላለው እርሶም ያተርፉበታል በኛ ይተማመኑ ❤️መልካም ቀን 🙏
4410Loading...
20
ምድብ ሶስት ✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Hararge West            📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Horo Guduru          📌 Guji 📌 Hararge East         📌 Batu እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። @sketamatemari
55710Loading...
21
ምድብ ሁለት✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል             📍ጋምቤላ ብሔራዊ ክልል             📍አማራ ብሔራዊ ክልል እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። @sketamatemari
4020Loading...
22
ምድብ አንድ✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍Addis Ababa ከተማ             📍Sidama Region             📍Tigray Region እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። @sketamatemari
4150Loading...
23
#Update የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ ይሰጣል። በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከላይ በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድረጋቸው አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአድራሻው ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል / ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል። መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች #ከተደለደሉበት_ክለስተር_ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም #የማይችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። @sketamatemari
4803Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ‼️           ✍የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ👇 በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 🧑‍💻ማሳሰቢያ፤ 1.  ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2.  የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ  አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
👍 1🥰 1
ሰላም ውዶችዬ እንዴት ናችሁልኝ??? ከንግዲ አብሯችሁ የሚያጠና ሰው በማጣት ሳታጠኑ አቀሩም😉😉 ከእኔ ጋር አብረን እናጠናለን😍😍 እንዴት???ካላችሁ መልሱ ቀላል ነው💫 ይሄንን ቪድዮ ከፍታችሁ ሙዚቃውን በማድመጥ ለ1ሰዐት ያህል ማጥናት እንችላለን😊😊💥 ሐሳብ፣ አስተያየት እና ማንኛውም ትምህርታዊ ጥያቄ ካላችሁ ከስር ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ❤❤ https://youtu.be/R9q_N2zb0gQ
Show all...
1-Hour study with me|Garden ambience| Chill lofi music|ኑ አብረን እናጥና|

እንኳን ደና መጣችሁልኝ😊😊 አሪፍ የጥናት ጊዜ ይኖረናል ብዬ አስባለው😁😁 Welcome! I hope you enjoy studying with me😊 ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ። 🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽

https://t.me/Sketamatemari

✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ -------- ✅You may also like This Videos--------- *A day in my life as a student of Addis Ababa University|የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ የቀን ውሎ|

https://youtu.be/Z8ABISQB0ME

*Adiss Abeba University move in vlog

https://youtu.be/M2opuq6_Ngc

*ምርጡን ማስታወሻ እንዴት መውሰድ እንደሚቻል

https://youtu.be/nkwrTeF1BXo

* ምን አይነት ተማሪ እንደሆናችሁ እና ምን አይነት የመማሪያ ስልት መጠቀም እንዳለባችሁ

https://youtu.be/hXbAMKz8VOs

* ለEntrance exam እንዴት አድርገን አጥንተን ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደምንችል

https://youtu.be/sSJV3jIGET8

https://youtu.be/7AFIFLK9fYc

* ሰቃይ ተማሪ የሚያደርጉን 6 ልማዶች

https://youtu.be/iztRw3_eiY8

* ምርጥ የጠዋት ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/FtbT4mYhvDE

* ምርጥ የማታ ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/UAK-IJxX1Cs

* የፈተና ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/WsVFdxhW7mQ

* በአንድ ሰዐት ውስጥ አንድ ምዕራፍ ለመጨረስ

https://youtu.be/VumAjc_GhC4

* ማንኛውም ትምህርት በቀላሉ ለመማር

https://youtu.be/eK0pK5MjvC0

* በትኩረት ለማጥናት

https://youtu.be/iywmnzb3NOQ

Lofi Hiphop Mix 2022

https://youtu.be/pLcw3dk1yU0

lofi hiphop beats to study/relax to from lofi geek, lofi playlist, lofi 2022 #lofi #hiphop #adey #dinklejoch #ethioeducation #entranceexam #አብረንእናጥና #study #studywithme #ethiopianstudent #Ethioeducation #entranceexam #dinklejoch #daggy_show #Ethiopianentranceexam #gobeztemari #sketamatemari #Adey #የአጠናንዘዴዎች #Ethiostudy #donkeytube #studywithme #ethiostudy #ethiopianstudent #finalexam #examstudy #yabquestion #studyprogram #smart #google #tiktokers #amharicmovies2022 #comedianeshetu #bloggers #ለፈተናለመዘጋጀት #Studyhack #matric #Inspireethiopia #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጢር #Ethiopia #ጎበዝተማሪ #ስኬታማተማሪ #የጥናትፕሮግራም #morningstudyroutine #subscribe #fortinoacdemy #effectivenotetaking#examprep #howtostudyforexams #studywithme #studybuddy #productivitytips #studygoals #studyinspiration #studytime #studymotivation #studytips #studyhacks #studygram #studybreaks #studysession #studylife #studyinghard #studyroutine #studygroup #studyvlog #studymode #studyplaylist #studyaccount #studyblogger #studychallenge #studyharder #studywithfriends #studysmart #studyhacks grade 12 English entrance Questions | entrance English | euee

👍 3 1🥰 1
✍️Chemical Bonding Handwritten Notes Download and Share https://t.me/Sketamatemari https://t.me/Sketamatemari
Show all...
Aptitude 2015 Entrance Exam with Answer አብዛኛው Aptitude Entrance ጥያቄ ቀጥታ ተገልብጦ የሚመጣበት Part 1. analogy ልዩ ትኩረት ስጡት 2. Data interpretation በጣም ለየት ያለ ትኩረት ስጡት 3. logical game 4. Verbal reasoning 5. Verbal classification 6. Number series @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
3👍 2
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @sketamatemari
Show all...
👍 6
We are live🥳🥳🥳 https://vm.tiktok.com/ZMMTp2rpM/
Show all...

Photo unavailableShow in Telegram
Webinar: U.S. University Information Session 📅 May 9, 2024 at 9pm EAT 📍 Kentucky State University (KSU) Registration link: https://shorturl.at/ehqK6 This webinar is organized by KSU for prospective students from Ethiopia. Kentucky State University is structured into 3 colleges, namely - College of Arts and Sciences - College of Agriculture, Public Health, and Natural Resources, and - College of Business, Engineering and Technology. KSU offers associate (two-year) degrees in three disciplines, baccalaureate (four-year) degrees in 24 disciplines, master’s degrees in eight disciplines, one doctoral program in nursing, and stackable workforce ready certificates. A new Ph.D degree is coming on its way in Agriculture and Environmental Studies. @sketamatemari
Show all...
👏 2
Keyboard Shortcut: Ctrl + F (Windows) / Command + F (Mac) Function: Find Description: The Ctrl + F (or Command + F on Mac) keyboard shortcut opens the Find tool in most applications. This allows you to quickly search for a specific word, phrase, or character within a document, webpage, or other text-based content. How to Use: 1. Place the cursor in the document or text field where you want to search. 2. Press Ctrl + F (Windows) or Command + F (Mac) to open the Find tool. 3. Enter the search term in the designated field. 4. Click "Enter" or press the "Find" button to start the search. Additional Options: • Find Next (F3): After the initial search, press F3 (Windows) or Fn + F3 (Mac) to find the next occurrence of the search term. • Find Previous (Shift + F3): Press Shift + F3 (Windows) or Fn + Shift + F3 (Mac) to find the previous occurrence of the search term. • Replace (Ctrl + H / Command + H): Use the Ctrl + H (Windows) or Command + H (Mac) shortcut to open the Find and Replace tool, which allows you to search for and replace specific text. • Advanced Find Options: Some applications offer advanced find options, such as searching within a specific range or using regular expressions. These options can typically be accessed through a menu or button within the Find tool. Benefits of Using the Find Shortcut: • Quickly locate specific information within large documents or text-based content. • Save time and effort by avoiding manual searching. • Improve productivity by streamlining the search process. https://t.me/sketamatemari
Show all...
👍 3
🤔 Because ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ for the reason that ✔️ Due to ✔️ As a result of ✔️ Owing to ✔️ Given that ✔️ In the interest of 🤔 Well done! ለማለት ሌላ አማራጮች ✔️ Way to go! ✔️ Good for you! ✔️ Outstanding! ✔️ You aced it! ✔️ You nailed it! ✔️ Top-notch work! @sketamatemari
Show all...
👍 1
00:23
Video unavailableShow in Telegram
ለምንድን ነው እንደዚህ የምታጠኝው?? አይደክምሽም❓❓ ለሚሉሽ እንዲ በያቸው👇 https://youtu.be/fttY8eJVV30?si=9bR0aCRUjwRdbdsI
Show all...
🎉 2 1