cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስኬታማ ተማሪ

❇️ሰቃይ ተማሪ የመሆን ህልማችሁን ከስኬታማ ተማሪ ጋር እውን አርጉ! ❇️Subscribe ያድርጉ ስኬታማ ተማሪ ይሁኑ👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCN7ohAHhgQ1KSWAMFXb-Tkw ❇️Tik Tok:- vm.tiktok.com/ZMjRnQD79/ ✅ ለማስታወቂያ:- @sketamamarket

Show more
Advertising posts
2 078
Subscribers
+1824 hours
+747 days
+30430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በአዲስ አበባ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ውይይት ተደርጓል። በውውይይቱ የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎች እንዲሁም የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን ተሳትፈዋል። የመልቀቂያ ፈተናውን በአዲስ አበባ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት የሚያስፈልጉ፦ ➭ ኮምፒውተሮች፣ ➭ ላፕቶፖች፣ ➭ ታብሌቶችና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶችን የማሟላት ሥራ መጀመሩን ጠቁመዋል። የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ከወዲሁ ማዘጋጀት በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሐግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። #አዲስአበባትምህርትቢሮ @sketamatemari
Show all...
🔰የቪድዮ አጋዥ ስልጠና የምትፈልጉ ተማሪዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://www.youtube.com/channel/UCN7ohAHhgQ1KSWAMFXb-Tkw
Show all...
Show all...
1👏 1
#Entrance2016 የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን። [የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት] @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
👍 4🤩 3🔥 1
📊 Maths Social matric exam 2015 🔗ለጓደኞቻቹ Share በማረግ Support ያድርጉን🙏 @sketamatemari
Show all...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
6👍 5🎉 2
ቴሌግራም ላይ ከማንም ይሁን ከማን ይህን መሰል ሊንክ ከተላከላቹህ በፍፁም አትክፈቱት‼️ በስህተትም ቢሆን እንዳትነኩት🔏 @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
👍 3 2🥰 1
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። ━━━━━━━━━━━ @sketamatemari @sketamatemari
Show all...
ሰላም ውዶችዬ እንዴት ናችሁልኝ??? ከንግዲ አብሯችሁ የሚያጠና ሰው በማጣት ሳታጠኑ አቀሩም😉😉 ከእኔ ጋር አብረን እናጠናለን😍😍 እንዴት???ካላችሁ መልሱ ቀላል ነው💫 ይሄንን ቪድዮ ከፍታችሁ ሙዚቃውን በማድመጥ ለ1ሰዐት ያህል ማጥናት እንችላለን😊😊💥 ሐሳብ፣ አስተያየት እና ማንኛውም ትምህርታዊ ጥያቄ ካላችሁ ከስር ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ❤❤ https://youtu.be/R9q_N2zb0gQ
Show all...
1-Hour study with me|Garden ambience| Chill lofi music|ኑ አብረን እናጥና|

እንኳን ደና መጣችሁልኝ😊😊 አሪፍ የጥናት ጊዜ ይኖረናል ብዬ አስባለው😁😁 Welcome! I hope you enjoy studying with me😊 ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ። 🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽

https://t.me/Sketamatemari

✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ -------- ✅You may also like This Videos--------- *A day in my life as a student of Addis Ababa University|የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ የቀን ውሎ|

https://youtu.be/Z8ABISQB0ME

*Adiss Abeba University move in vlog

https://youtu.be/M2opuq6_Ngc

*ምርጡን ማስታወሻ እንዴት መውሰድ እንደሚቻል

https://youtu.be/nkwrTeF1BXo

* ምን አይነት ተማሪ እንደሆናችሁ እና ምን አይነት የመማሪያ ስልት መጠቀም እንዳለባችሁ

https://youtu.be/hXbAMKz8VOs

* ለEntrance exam እንዴት አድርገን አጥንተን ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደምንችል

https://youtu.be/sSJV3jIGET8

https://youtu.be/7AFIFLK9fYc

* ሰቃይ ተማሪ የሚያደርጉን 6 ልማዶች

https://youtu.be/iztRw3_eiY8

* ምርጥ የጠዋት ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/FtbT4mYhvDE

* ምርጥ የማታ ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/UAK-IJxX1Cs

* የፈተና ጥናት ፕሮግራም

https://youtu.be/WsVFdxhW7mQ

* በአንድ ሰዐት ውስጥ አንድ ምዕራፍ ለመጨረስ

https://youtu.be/VumAjc_GhC4

* ማንኛውም ትምህርት በቀላሉ ለመማር

https://youtu.be/eK0pK5MjvC0

* በትኩረት ለማጥናት

https://youtu.be/iywmnzb3NOQ

Lofi Hiphop Mix 2022

https://youtu.be/pLcw3dk1yU0

lofi hiphop beats to study/relax to from lofi geek, lofi playlist, lofi 2022 #lofi #hiphop #adey #dinklejoch #ethioeducation #entranceexam #አብረንእናጥና #study #studywithme #ethiopianstudent #Ethioeducation #entranceexam #dinklejoch #daggy_show #Ethiopianentranceexam #gobeztemari #sketamatemari #Adey #የአጠናንዘዴዎች #Ethiostudy #donkeytube #studywithme #ethiostudy #ethiopianstudent #finalexam #examstudy #yabquestion #studyprogram #smart #google #tiktokers #amharicmovies2022 #comedianeshetu #bloggers #ለፈተናለመዘጋጀት #Studyhack #matric #Inspireethiopia #ጎበዝተማሪየመሆንሚስጢር #Ethiopia #ጎበዝተማሪ #ስኬታማተማሪ #የጥናትፕሮግራም #morningstudyroutine #subscribe #fortinoacdemy #effectivenotetaking#examprep #howtostudyforexams #studywithme #studybuddy #productivitytips #studygoals #studyinspiration #studytime #studymotivation #studytips #studyhacks #studygram #studybreaks #studysession #studylife #studyinghard #studyroutine #studygroup #studyvlog #studymode #studyplaylist #studyaccount #studyblogger #studychallenge #studyharder #studywithfriends #studysmart #studyhacks grade 12 English entrance Questions | entrance English | euee

2🎉 2
Physics Model Exam for Grade 8 📝ራሳችሁን ፈትሹበት @sketamatemari 🛑የቪድዮ አጋዥ ስልጠና የምትፈልጉ ተማሪዎች የዩቲዩብ ቻናላችንን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://www.youtube.com/channel/UCN7ohAHhgQ1KSWAMFXb-Tkw
Show all...