YD airdrop
Open in Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Show more1 460
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3230 days
Posts Archive
1 460
ሳትሰስች ስጪ**🙂
ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ
ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻወር ቤትም ቢሆን ኩሽና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ
በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና
ምን አስባቹ ነበር ግን😐
1 460
ፍቅር!!
ፍቅር ደካማና ለስላሳ አይደለም። ፍቅር የሕይወትህ አዎንታዊ ኃይል ነው።መልካምና አዎንታዊ ነገሮች ሁሉ ምንጩ ፍቅር ነው።
መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
https://t.me/yeyonii
ሁሌም የእናንተው ምርጫ!
1 460
10ብር አገኘን
ሁለት ተማሪዎች ሲከራከሩ አስተማሪ ወደ ክፍል ገባ፡፡
አስተማሪ፡- ‹‹ለምንድነዉ የምትከራከሩት?››
ተማሪ፡- ‹‹ወደዚህ ስንመጣ 10ብር አገኘን፡፡ ከዛ ትልቅ ዉሸት መዋሸት የሚችል ብሩን ይዉሰድ ተባብለን አሁን እየተወሻሸን ነዉ፡፡ ከዛ እሱ የኔ ዉሸት ይበልጣል ... ›› ልጁ ተናግሮ ሳይጨርስ አስተማሪዉ በቁጣ ድምጽ ‹‹በቃህ! በጣም አፈርኩባችሁ፡፡›› ብሎ ‹‹እኔ በእናንተ እድሜ እያለሁ ዉሸት ምን እንደሆነ እንኳን አላዉቅም ነበር፡፡›› ሲላቸዉ ሁለቱ ተማሪዎች ተያይተዉ ‹‹ቲቸር ገላግሌ መልስ ነዉ፡፡ አሸንፈዋል!›› ብለዉ 10 ብሩን ለአስተማሪያቸዉ ሰጡት፡፡😂
https://t.me/yeyonii
1 460
በሲንጋፖር ውስጥ ያለፈቃድ የሌላ ሰው Wi-Fi መጠቀም እስከ 3 ዓመት ድረስ ያስቀጣል !
አስቡት እዚ ቢሆን በጅምላ ነበር የምንገባው 🙄
https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
1 460
አብዛኛው ሰው ህይወቱን መቀየርና እራሱን ማሻሻል የሚችልበት ሀሳብ፣ትምህርት፣ምስጢርና ሰው ይቃወማል
ነገር ግን ሌሎች አሉታዊ ሀሳብ ለመስማትና በሰሙት ጉዳይ ላይ ሀሳብ ለመስጠት ጊዜ አላቸው።ምን እንደ ምትቀበልና እንደምትቃወም ካላወክ የውጭው አለም መጫወቻ ነው የምትሆነው😔
