fa
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

رفتن به کانال در Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

نمایش بیشتر
1 460
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-3230 روز
آرشیو پست ها
የጀለሴ pp መጠጥ🥃🍷 ለኔ ጠላቴ ነው ነገር ግን 👇 ፈጣሪ ጠላታችሁን ወደዱ ብሎል 👆🫵err bakih 🖕ብላ

ሳትሰስች ስጪ**🙂 ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ ሻወር ቤትም ቢሆን ኩሽና ስትገቢ ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና ምን አስባቹ ነበር ግን😐

ለምን እንዴ ሆነ ባላቅም ግን ደስ ብሎኛል አምላኬ አንተ ጠብቀኝ

አማርኛ ፊልም በማየት ጊዜያቸውን የሚያጠፋ ብጹሃን ናቸው🤲🏾

እስቲ ዝም ብላችሁ እርዱኝ

ራስታዎች ለፍቅረኛቸው ደብዳቤ ሲፅፉ ልቤ ቀንም ማታ በፍቅርሽ ሲመካ አንቺ ግን ጠፍተሻል ቡም ቡም ሻካላካ

ምንም ሳላጠና ፍተና ደረሰ 😔 https://t.me/yeyonii

እህቴ ፍቅረኛሽ ላንቺ ግዜ የሚኖረው ማታ ብቻ ከሆነ እሱ ሰው ሳይሆን ቢንቢ ነው . . . . ፍሊቲ ንፊበት😏 https://t.me/yeyonii

@ፈጣሪዬ ስህተቴን አይቶ የሚሪቀኝ ሳይሆን ስህተቴን አይቶ የሚያሰተምረነኝ ሰው ስጠኝ አሜን❤️ https://t.me/yeyonii

IPhone ስጠኝና እኔም እንደ ሰዎቹ ቆንጆ ልሁን አሜን🤲🏽

🥰ባል ፈልግልኝ🥰

"ትወደኝ የለ አበርታኝ"❤️

ፍቅር!! ፍቅር ደካማና ለስላሳ አይደለም። ፍቅር የሕይወትህ አዎንታዊ ኃይል ነው።መልካምና አዎንታዊ ነገሮች ሁሉ ምንጩ ፍቅር ነው። መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 https://t.me/yeyonii ሁሌም የእናንተው ምርጫ!

ቡግር ማጥፊያ እስኪ ከእንትን ውጪ ምታቁትን ንገሩኝ🙏🙏

ለነገ ጠዋት ሴት ልጅ ወልዳ የሚታደርስልኝ inbox me ✋ #አስቸኳይ ነው4

10ብር አገኘን ሁለት ተማሪዎች ሲከራከሩ አስተማሪ ወደ ክፍል ገባ፡፡ አስተማሪ፡- ‹‹ለምንድነዉ የምትከራከሩት?›› ተማሪ፡- ‹‹ወደዚህ ስንመጣ 10ብር አገኘን፡፡ ከዛ ትልቅ ዉሸት መዋሸት የሚችል ብሩን ይዉሰድ ተባብለን አሁን እየተወሻሸን ነዉ፡፡ ከዛ እሱ የኔ ዉሸት ይበልጣል ... ›› ልጁ ተናግሮ ሳይጨርስ አስተማሪዉ በቁጣ ድምጽ ‹‹በቃህ! በጣም አፈርኩባችሁ፡፡›› ብሎ ‹‹እኔ በእናንተ እድሜ እያለሁ ዉሸት ምን እንደሆነ እንኳን አላዉቅም ነበር፡፡›› ሲላቸዉ ሁለቱ ተማሪዎች ተያይተዉ ‹‹ቲቸር ገላግሌ መልስ ነዉ፡፡ አሸንፈዋል!›› ብለዉ 10 ብሩን ለአስተማሪያቸዉ ሰጡት፡፡😂 https://t.me/yeyonii

በሲንጋፖር ውስጥ ያለፈቃድ የሌላ ሰው Wi-Fi መጠቀም እስከ 3 ዓመት ድረስ ያስቀጣል ! አስቡት እዚ ቢሆን በጅምላ ነበር የምንገባው 🙄 https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii

Repost from Toxic vibes 👅
POV : ማዘርን ትምህርት አቁመህ በቀላሉ እንዴት ስኬታማ እንደምትሆን ስታስረዳት
POV : ማዘርን ትምህርት አቁመህ በቀላሉ እንዴት ስኬታማ እንደምትሆን ስታስረዳት

አብዛኛው ሰው ህይወቱን መቀየርና እራሱን ማሻሻል የሚችልበት ሀሳብ፣ትምህርት፣ምስጢርና ሰው ይቃወማል ነገር ግን ሌሎች አሉታዊ ሀሳብ ለመስማትና በሰሙት ጉዳይ ላይ ሀሳብ ለመስጠት ጊዜ አላቸው።ምን እንደ ምትቀበልና እንደምትቃወም ካላወክ የውጭው አለም መጫወቻ ነው የምትሆነው😔