YD airdrop
Open in Telegram
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Show more1 460
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3230 days
Posts Archive
1 460
*ሰዎች የሚያዩት
>ስኬት
*አንተ ብቻ የምታየው
>ጭንቀት
>መሠዋእትነት
>ረጃጅም ሰኣታት ስራ
>ጫና
>risk መውሠድ
>መክሰር
>ተቀባይነት ማጣት
>እንቅልፍ የሌለባቸው ምሽቶች
>ስህተት መሥራት ፧እራስክን እስክትጠራጠር ድረሥ ከዛ የ ሀገሬ ሕዝብ ምን ይልሀል ጅብ ቀልቦ ነው።
ሊያሳብዱኝ ነው።
1 460
ማርያምን ሰው እምልህን ነገር አለመስማት ገደል ውስጥ ሁላ ይከትሀል አንተ ብቻ ልክ የሆንክ ይመስልሀል ግን ዛሬ እኔ እንዳየሁት አንድ ቀን አንነቴም ይገባቸዋል ሰውን እንስማ please
1 460
እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ
እንዲህ አልነበርንም እኔና ቅዳሜ
ኑሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ
ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ
አሳልፈው ጀመር በሀሳብ በትካዜ
የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ
የሚል ሲንግል ልልቀቅ አልልቀቅ? ?
😂😂
1 460
"A river cuts through rock, not because of its power, but because of its persistence."
-Jim Watkins
━━━━━━━━━━━
https://t.me/yeyonii
1 460
እውነት ሁላችንም እኮ በየራሳችን አለም ጦርነት ላይ ነን በትምህርት፣በስራ፣በትዳር፣በቤተሰብ ጉዳይ .........ግን እመኑኝ እግዚአብሔርን ካልያዝን አንወጣውም ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳን።
1 460
😍ጠብቄሽ ነበረ😁
የቆሸሸ ትሪ፡ ድስት እና መክተፊያ
ሰብስቤ አስቀምጬ፡ በአንድ መዘፍዘፊያ
ጠብቄሽ ነበረ
መምጣትሽን አምኜ
በናፍቆት ውስጥ ሆኜ
የቆሸሸ ልብሴን፡ ደጅ ላይ ቆልዬ
ሳሙና ገዝቼ፡ ተስፋን አንጠልጥዬ
እጄን ጉሮሮዬን፡ በአልኮል ወልውዬ
ጠብቄሽ ነበረ
ጥም እያቃጠለኝ፡ ደርሶ እንደበረሀ
ወይ አልገዛሽ ነገር
መሆኔን እያወቅሽ፡ የናጠጠ ደሀ
ጠብቄሽ ነበረ
.
ደረቅ ቧንቧ እያየሁ፡ አዘንኩብሽ ውሃ 😂
