es
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

Ir al canal en Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

Mostrar más
1 460
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-3230 días
Archivo de publicaciones
*ሰዎች የሚያዩት >ስኬት *አንተ ብቻ የምታየው >ጭንቀት >መሠዋእትነት >ረጃጅም ሰኣታት ስራ >ጫና >risk መውሠድ >መክሰር >ተቀባይነት ማጣት >እንቅልፍ የሌለባቸው ምሽቶች >ስህተት መሥራት ፧እራስክን እስክትጠራጠር ድረሥ ከዛ የ ሀገሬ ሕዝብ ምን ይልሀል ጅብ ቀልቦ ነው። ሊያሳብዱኝ ነው።

Are guys tal tal aregachugn

photo content
+9

የሆረር ፊልም ከፈለጉ ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/tenshwacinema
የሆረር ፊልም ከፈለጉ ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/tenshwacinema

Sometimes, I just zone out like this 😭 💚

Good morning Guys

ማርያምን ሰው እምልህን ነገር አለመስማት ገደል ውስጥ ሁላ ይከትሀል አንተ ብቻ ልክ የሆንክ ይመስልሀል ግን ዛሬ እኔ እንዳየሁት አንድ ቀን አንነቴም ይገባቸዋል ሰውን እንስማ please

‍ እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ እንዲህ አልነበርንም እኔና ቅዳሜ ኑሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ አሳልፈው ጀመር በሀሳብ በትካዜ የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ የሚል ሲንግል ልልቀቅ አልልቀቅ? ?                 😂😂                

photo content

photo content
+9

😭
😭

Fkr የታለሽ የታለሽ https://t.me/yeyonii
Fkr የታለሽ የታለሽ https://t.me/yeyonii

"A river cuts through rock, not because of its power, but because of its persistence." -Jim Watkins ━━━━━━━━━━━ https://t.me/yeyonii

ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኳቸውን ምግቦች ሳስብ ውስጤ በፀፀት ይቆስላል፡፡

እውነት ሁላችንም እኮ በየራሳችን አለም ጦርነት ላይ ነን በትምህርት፣በስራ፣በትዳር፣በቤተሰብ ጉዳይ .........ግን እመኑኝ እግዚአብሔርን ካልያዝን አንወጣውም ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳን።

photo content
+1

ልጅ በኔ ዘመን ቀረ 😭😭😭

😍ጠብቄሽ ነበረ😁 የቆሸሸ ትሪ፡ ድስት እና መክተፊያ ሰብስቤ አስቀምጬ፡ በአንድ መዘፍዘፊያ ጠብቄሽ ነበረ መምጣትሽን አምኜ በናፍቆት ውስጥ ሆኜ የቆሸሸ ልብሴን፡ ደጅ ላይ ቆልዬ ሳሙና ገዝቼ፡ ተስፋን አንጠልጥዬ እጄን ጉሮሮዬን፡ በአልኮል ወልውዬ ጠብቄሽ ነበረ ጥም እያቃጠለኝ፡ ደርሶ እንደበረሀ ወይ አልገዛሽ ነገር መሆኔን እያወቅሽ፡ የናጠጠ ደሀ ጠብቄሽ ነበረ . ደረቅ ቧንቧ እያየሁ፡ አዘንኩብሽ ውሃ 😂

ለሰው ልጅ መጎዳት ካልፈለክ ክፋትን ስራ የምር ለነሱ ያለህ ቦታ over ከሆነ በጣም ትጎዳለህ