singer Fire Reta
Open in Telegram
በሶሻል ሚድያ መከታተል ለምትፈልጉ በዩቲዩብ ........https://www.youtube.com/channel/UCWiG6P3edN0qljv99flyRVA በፌስቡክ ....https://www.facebook.com/profile.php?id=100067660741332 በቲክቶክ ...........tiktok.com/@singerfireh ቴሌግራም ቻናል👉👉 https://t.me/singerfireR
Show more2 512
Subscribers
-424 hours
-177 days
-2230 days
Posts Archive
2 512
ሂዶታፔ ሃካዳ ድያሮ ኔ ማሮታይ ሽሽድ ኤክስ
ቃንጌታይ ሜቅን ፕርዳፔ ከሳ ኤካስ
ቃሾይ ብርሼትን ሃኢ ላአን ሄመታይስ
ጡማፔ ማላሊያ ፖኡዋኮ ክያይቻስ
አይኔ ኦተናን አማኑዋን ታ ጮ ጥላስ
ታ አጩዋ ኔ ቃንጥን የሱሳ ታ መርናው ሸንፓስ
2 512
ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና መንፈሳዊ ዝማሬ
በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የተሠሩ መዝሙሮች መንፈሳዊ ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሊባሉ አይችሉም። ምክንያቱም ዝማሬ የቃላትና የዜማ ቅንብር (ችሎታ) ብቻ ሳይሆን፣ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በመሆኑ ነው። (1ቆሮ 14:26)
በመሆኑም የመንፈስ ቅዱስ ጥሪና ስጦታ ሳይኖራቸው፣ በቴክኖሎጂ ተደግፈው በግድ ዘማሪ ለመሆን ወይም ለመምሰል የሚፈልጉ ወገኖች ከዚህ አደገኛ ድፍረት እንዲጠነቀቁ እና እንዲቆጠቡ አጥብቄ እያሳሰብኩ: በአገልግሎቱ ላይ የምንገኝም አንዳንዶቻችን እንዳንፈተንበት እና በጥንታቄ እንድንጠበቅ በታላቅ አክብሮት አሳስባለሁ።
2 512
ኔ ማሱንታይ ታና ፓቲስ😭
ኔ ሱታይ ታናጋራ ሜጪስ😭
ኔ ሃይቆይ ታ ደኦ ጊዲስ😭
ኔ ዳፉራይ ታው መርና ጊጊስስ😭
ኔ ዳፉራይ ታው ጦኖ ግድስ😭
ኔ ዳፉራይ ታው ኦጊያ ኬስስ😭
2 512
@#_Workinesh_Fancho_0916053271_Hadaray_Des_By_Beki_Studio_{_0916300469.mp315.37 MB
2 512
👉👉https://www.tiktok.com/@singerfirehiwot?_r=1&_t=ZS-94RCewkPpcz
ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ ቅዱሳን
በቅርብ ጊዜ አድስ መዝሙር ወደ እናንተ ለማድረስ ስለፈለኩኝ Tiktok Account ከፍቻለሁ መዝሙር በፍጥነት እንድደርስ Follow ያድርጉ 👉👉https://www.tiktok.com/@singerfirehiwot?_r=1&_t=ZS-94RCewkPpcz
