singer Fire Reta
Відкрити в Telegram
በሶሻል ሚድያ መከታተል ለምትፈልጉ በዩቲዩብ ........https://www.youtube.com/channel/UCWiG6P3edN0qljv99flyRVA በፌስቡክ ....https://www.facebook.com/profile.php?id=100067660741332 በቲክቶክ ...........tiktok.com/@singerfireh ቴሌግራም ቻናል👉👉 https://t.me/singerfireR
Показати більше2 670
Підписники
+624 години
+317 днів
+10430 днів
Архів дописів
2 668
ጦሳዉ ታና ኒዮ ያይዮጋ ታማርሳ
ጦሳዉ ታና ኔ ኦጊያ ኤርሳ
ጦሳዉ ታና ኔ ሸንያዳን ዉርስሳ
ጦሳዉ ታና ኔ ቆፋዳን ፎልሳ
ከሳዳ የዶፓ ሃራሳ
ኔ ቃላዉ በስያዳን ዛራዳ ከጣ ታ ጋርሳ(2x)
ዛራዳ ከጣ ታ ጋርሳ(4X)
2 668
2019 አዲሱ ዓመት 🌿🙏
እግዚአብሔርን የምንጠማበት፣
ቃሉን የምንራብበት፣
ፊቱን የምንናፍቅበት፣
ፈቃዱን የምንሻበት፤
በአዲሱ ዓመት፣
ከእግዚአብሔር ጋር የምንቀርብበት፣
በእርሱ የምንታመንበት፣
በቃሉ የምንጸናበት፣
በፍቅሩ የምንኖርበት፣
በበረከቱ የምንሞላበት ዓመት ይሁንልን።
2019 ዓ.ም. — እግዚአብሔርን የምንፈልግበት፣ የምናገኘውንም የምንቀበልበት የበረከት ዓመት ይሁን! 🙏❤️
መልካም አዲስ ዓመት! 🎉🌿
2 668
ሁሌ ብርቅ ነህ ኢየሱስ ፦ የቱንም ያህል ብንቀራረብ ወይም አብረን ብንቆይ፣ ላንተ ያለኝ ክብርና ቦታ አይቀንስም፤ ሁልጊዜም እንደ አዲስ ታስደንቀኛለህ።
