en
Feedback
🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁

Open in Telegram

የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛 for cross and sugesstion👇 https://t.me/aymi52

Show more
1 127
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-2130 days
Posts Archive
✍አቅሙ ለፈቀደለት ማንኛውም ሙስሊም ላይ በህይወቱ 1 ጊዜ ብቻ ግደታ የሚሆን የኢባዳ አይነት ምንድነው? ሀ// ሶላት ለ// ፆም ሐ// ዝምድናን መቀጠል መ// ጅሀድ ሠ// ዘካህ ረ// ሐጅ ሰ// ሸሀዳ ሸ// መልስ የለም
Anonymous voting

165✍አቅሙ ለፈቀደለት ማንኛውም ሙስሊም ላይ በህይወቱ 1 ጊዜ ብቻ ግደታ የሚሆን የኢባዳ አይነት ምንድነው? ሀ// ሶላት ለ// ፆም ሐ// ዝምድናን መቀጠል መ// ጅሀድ ሠ// ዘካህ ረ// ሐጅ ሰ// ሸሀዳ

✍ ከሚከተሉት ውስጥ ከነበስመላዋ ( بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ) ከሚለው ጋ ከሱረቱል ፋቲሀ ጋ እኩል አንቀፅ ያለው ሱራ የቱ ነው ?? ሀ// ሱረቱል ኢኽላስ ለ// ሱረቱል መሰድ ሐ// ሱረቱል አል ናስ መ// ሱረቱል አል አለቅ ሠ// ሱረቱል ነስር ረ// ሱረቱ አል ለሀብ ሰ// ሱረቱ አል ከውሰር ሸ// መልስ የለም
Anonymous voting

📌♻️መልካም ስነምግባር በኢስላም ያለው ቦታ ♻️🔺ኢስላም በአላህ፤ በመልኣኮቹ፤ በመልዕክተኞቹ፤ በመጨረሻው ቀንና በውሳኔ (በቀደር) ማመን ብሎም የተለያዩ የአምልኮት ተግባራትን (ሶላት፣ ፆም፣ ዘካና የመሳሰሉትን) መስራት እንደሚያዝ ሁሉ መልካም ስነምግባር እንዲኖረንም ያዘናል፡፡ ♻️🔺በኢስላም ውስጥ ከተውሂድ ቀጥሎ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ጉዳይ መልካም ስነምግባር ነው። 🔺ትክክለኛ ተውሂድን የያዘ ሰው ስነምግባሩ እጅግ ያማረ ነው፡፡ 🔺ከጌታው ጋር ያለውን ግዴታ ጠንቅቆ በመረዳቱ ከሰዎች  መካከልም ስለሚኖረው ግንኙነት ጌታው ባስቀመጠለት መስመር ይጓዛል፡፡ ♻️🔺 ተውሂደን ጠንቅቆ የተረዳ ሰው እውነትን በመናገር፣ ታማኝ በመሆን፣ ለፍጥረታት በማዘን፣ ይቅር ባይ በመሆን፣ ታላቅ እና ታናሹን በማክበር፣ምላሱን በመጠበቅ፣ለሌሎች ቅን በመሆን ባጠቃላይ በመልካም ስነምግባር የታነፀ ይሆናል፡፡ 🔺✅ አንዳንድ ሰዎች ወደ ተውሂድ ጥሪ እናደርጋለን ቢሉም ኢስላማዊ ስነምግባራቸው እጅግ የላዠቀ ሆኖ ይስተዋላል፡፡ እስልምና አምልኮን ለአላህ ብቻ በማድረግ ምሶሶውን ቢያቆምም ያለመልካም ስነምግባር ሙሉ አይሆንም፡፡ ♻️🔺ስነምግባሩ ያልተስተካከለ ሰው እምነቱ ላይ ችግር እንዳለበት ኢስላም ያስተምረናል፡፡ እውነተኛ አማኝ ምጡቅ ሥነ-ምግባር ይኖረዋል። በመሰረቱ፤ የእምነት ሥነ-ምግባር ዓላማ የሰው ልጅ ወደ ምርጥ የአላህ አገልጋይነት ማሸጋገር ነው። ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺍﺗَّﻘُﻮﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﻛُﻮﻧُﻮﺍ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗِﻴﻦَ ‏[ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ ከዉነተኞቹም ጋር ሁኑ” (አት-ተወባህ )✍ t.me/aymi22

📌📌ሀይድን(የወር አበባን) እንዳይወርድ ለመከልከል ተብሎ በሚወሰድ መድሀኒቶች ላይ ከኡለሞች ንግግር...... ➡️➡️ሸይኽ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና):- እንዳሉት መጅሙአል ፈታዋ በተባለው ኪታብ ላይ ሀይድን እንዳይወርድ ለመከላከል ተብሎ የሚወሰዱ መድሀኒቶችን መጠቀም ድካ የደረሰ የሆነ ማስጠንቀቅን ሴቶችን አስጠነቅቃቸዋለው። ምክንያቱም እነዚህ መድሀኒቶች ከምስራቅም ከምዕራብም (አልሃምዱሊላህ) ከሱዑዲያ የሆኑ ዶክተሮችን ጠይቄ  እንደዚሁም እዚህ የተመደቡ ከሆኑ ወንድሞቼ ጠይቄ እንደተረጋገጠልኝ ሁሉም ይህች መድሀኒት ጎጂ መሆኗን የሚስማሙ ናቸው። ❗️ከሚያስከትሉት ትልልቅ ከሆኑ ጉዳቶቹም ውስጥ:- ➡️ማህፀን እንዲቆስል ሰበብ ነው፣ለደም መቀየርም እንዲሁም ለመናጋትም ሰበብ ነው ይህ ደግሞ እየታየ ያለው ነው። ➡️ሴቶች ላይ በዚህ ምክንያት ከሚፈጠሩ ትልልቅ ሙሽኪላዎች ወደፊት ጤናማ ያልሆነ ልጅ ለመፈጠር ምክንያት ነው። ➡️ሴቷም ያላገባች ከሆነች መሀንነት ለመገኘት ሰበብ ነው ማለትም ላለመውለዷ እነዚህ ከባባድ ከሆኑ ጉዳቶች ናቸው። ⭕️የሰው ልጅ ዶክተር ባይሆን እንኳ ስለህክምና  ባያውቅም እንኳን በአቅሉ ማስተንተን ይችላል ። ይህን የተለየ ወቅት ያደረገለትን ተፈጥሯዊ ነገር በወቅቱ እንዳይወጣ መከልከሉ ጉዳት እንዳለው ያውቃል። ልክ አንድ ሰው ሽንቱን ወይም አይነምድሩን እንዳይወጣ ቢከለክለው ማለት ነው ይህ ደግሞ ያለምንም ሸክ ጉዳት አለው። ልክ እንደዚሁ ተፈጥሯዊ የሆነው አላህ ሱ.ወ በአደም ሴት ልጆች ላይ የፃፈው የሆነው ያለምንም ሸክ በወቅቱ እንዳይወጣ መከልከሉ በሴቶች ላይ ጉዳት መኖሩ። ‼️እኔ ሴቶቻችንን ይህን መድሀኒት ከመጠቀም አስጠነቅቃለው።እንደዚሁም ወንዶች በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ እና እንዲከለክሏቸው  እወዳለሁ። ➡️➡️ሸይኽ አል-ዋዲዒይ[ሸይኽ ሙቅቢል](አላህ ይዘንላቸውና) ይህን አስመልክተው እንዳሉት ሴት ልጅ አላህ በፈጠራት ጠቢዓዋ(ተፈጥሮዋ) ላይ መተዋ በላጭ ነው። አላህም ለባሮቹ የሚበጀውን አዋቂ ነው።ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአዒሻ እንዳሏት "ሀጃጆች የሚሰሩትን ሁሉ ስሪ እስከምትጠሪ ድረስ ጠዋፍ ግን እንዳታደርጊ"። ⭕️አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ መልዕክተኛውን በዚህ ሰዓት ሀይድን የሚከለክል የሆነን መድሀኒት በማሳወቅ ቻይ ነው። ይህ ከመሆኑ ጋር ግን አላህ ለመልዕክተኛው አላመላከታቸውም። ለባሮቹ የሚበጀውን አዋቂ የሆነ ጌታ ነውና። هذا والله أعلم! ‼️ አሳሳቢ የሆነ ነጥብ ነው እና ብዙ እህቶችን እንታደጋቸው። ❗️ ሼር ..........ባረከላሁ ፊኩም t.me/aymi22

✍ኢህሳን ስንት ማዕዘን አለው ?? ሀ// 1 ለ// 2 ሐ// 3 መ// 4 ሠ// 5 ረ// 6 ሰ// 7 ሸ// መልስ የለም
Anonymous voting

ትልቁ ክስረት ምን እንደሆነ ታውቃለህ ጀነት ከምድር የበለጠ ሰፊሆና እያለ...... አንተ ግን እዛ ቦታ ሳይኖርህ ሲቀር @aymi22

አንዳንድ ሰዎችን ማየት በራሱ የማይሽር የወንጀል ትውስታን ይቀሰቅሳል ..... استغفر الله.... @aymi22

✍ለመጀመርያ ጊዜ ለኢስላም መፅዋት የሆነችው ሴት ማን ትባላለች ?? @aymi22 መልስ👍ሠ// ሱመያህ ብንት ኸያጥ✅ ማሻ አላህ ተሳትፎ 👏

ሀፍዝ ከልሀፈዝክ የሀፈዝከው ሙራጀዐ አድርግ ሙራጀዐ ካላደረክም እሺ ቅራ أ ካልቀራህ እሺ ቢያንስ ስማ 👌ዋናው ቁምነገር ቀንህ ከቁርአን ያገለለ ሆኖ አይለፍብህ አንቺም እንደዚያው 🌿

✍ለመጀመርያ ጊዜ ለኢስላም መፅዋት የሆነችው ሴት ማን ትባላለች ?? ሀ// ኸድጃ ለ// መርየም ሐ// አዒሻ መ// ሀፍሳ ሠ// ሱመያህ ረ// እሙ ሀቢባ ሰ// ሁሉም ሸ// መልስ የለም
Anonymous voting

✍ለመጀመርያ ጊዜ ለኢስላም መፅዋት የሆነችው ሴት ማን ትባላለች ?? ሀ// ኸድጃ ለ// መርየም ሐ// አዒሻ መ// ሀፍሳ ሠ// ሱመያህ ረ// እሙ ሀቢባ ሰ// ሁሉም ሸ// መልስ የለም
Anonymous voting

For all members of 🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁 እወዳቹሀለው፣ መልካም ቆይታ by።

🦋እንዴት ያማረ እድል ነው አላህ ትላንትና ማታ ሩሀችንን መውሰድ እየቻለ ግን እንድንቀር እና ወደሱ እንድንመለስ ድጋሚ እድል ሰጠን🦋
Alhamdulilah

ሁሌም ለልባችሁ ሰላም የምሰጥን ነጥብ ልንገራችሁ ... "አሏህ አንድን ነገር የሚሰጣችሁ በምክንያት እንደሆነ ፣ የሚከለክላችሁ ደግሞ ለተሻለ እንደሆነ አስታውሱ።"🦋

እውቀትን በማስፋፋት ረገድ የሰለፎችን መንገድ የተከተለ ሰው በህይወቱም ሆነ ከሞተ በኋላ የተባረከ ሁኖ አይተነዋል።” ابن الجوذى @aymi22