cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኡሙ ፈውዛን ኦላይን(Online) ሺቲዎች

@UmuFewzanShiti

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
717
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 1
👍 1
ማስታወሻ ላላገባችሁ እና ትዳርን ለምታደፈርሱ አደፍራሾች ትሁንልኝ إِنْ أُرِيدُ إِلَّا ٱلْإِصْلَٰحَ مَا ٱسْتَطَعْتُ ۚ وَمَا تَوْفِيقِىٓ إِلَّا بِٱللَّهِ ۚ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ ከኖሩ አይቀርማ በትዳር ነው እንጂ አቦ አለበለዚያ ህይወት የምትጣፍጥ አይመስለኝም። በተለይ ልጅ ሲጨመርበት ደግሞ አሏሁ አክበር። በቃ መኖር ከሆነ ከትዳር እና ከልጆች ጋር ነው ያአህባቢ። ልጆችኮ ጉንጫቸው ብቻ ሳይሆን ልጋጋቸው ራሱ ጣፋጭ ነው።ላጤዎች እንደት ልትሉ ትችሉ ይሆናል አብሽሩ አግቡ እና አንድ ቀን እውነታውን ታዩት ይሆናል ኢንሻአሏህ። ሰው ወደ ትዳር እንዳይገባ ቀንም ሌትም ስለ ትዳር ንፍረት እና ብሽቀት መሆን ብቻ   የምታወሩ ሰዎች ግን ገና መኖር አልጀመራችሁም ነው ወይስ ኑሯችሁን በቀልድ ነው የምታሳልፉት??? እኔ ለናንተ የምመክረው መጀመሪያ ራሳችሁ ኑሮ(ትዳር) ማለት ምን እንደሆነ ቀድማችሁ መማር ነበረባችሁ ነው የምለው።ነገር ግን አሁንም አልኘሸኝ እና ኑሮን ከሚኖሩት ሰዎች ጠጋ ብላችሁ ኮርስ ውስዱ እና የትዳርን ጥፍጥና በማጣጣም መኖር ጀምሩ እላለሁ። ይህን ስል ግን ኑሮ(ትዳር)ሁል ጊዜም መግባባት እንጂ በሀሳብ መጋጨት አለመግባባት የለም ማለት አይደለም። ነገር ግን የትዳርን ጣምና ለማግት  እና ምቾት ለማግኘት የፈለገ ሰው ይህንን ችሎ እና አሳልፎ ነው የመሀባውን ቴስት ለጎነጭ የሚችለው።ሲጀመር ትዳር በፍቅር መካካል በሚከሰቱ አለመግባባቶች ላይ በመቻቻል የሚኖር የህይወት ምእራፍ ነው። ይህ ከራሴ የህይወት ሀሞክሮ እና ከቀደምቶቻችን የህይወት ታሪክ ያገኘሁት ትምህርት እና ተሞክሮ ነው። ለማንኛውም ያላገባችሁ ወንድሞች እና እህቶች አጉል ያለ ፈናቸው ገብተው ትዳርን አይደፈሬ እና የማይሞከር አድርገው የእሬት ቴስት አድርገው የሚያሳዩ ሰዎችን ቺክቼካ አይታችሁ እና ሰምታችሁ ከትዳር አትራቁ ለማለት እወዳለሁ።     ፅሁፌ ቀጣዩን ሀዲስ መሰረት ያደረገ ነው⤵️⤵️ أنس بن مالك رضي الله عنه خادم رسول الله صلى الله عليه وسلم أن النبي صلى الله عليه وسلم  قال : ( لا يؤمن أحدكم حتى يحب لأخيه ما يحب لنفسه ) ، رواه البخاري ومسلم . ወንድማችሁ አቡ ሑዘይፋ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ    http://t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Show all...
Ashewa meda nen
Show all...
Yehew keler new yalew
Show all...
Yet new lala keler alew
Show all...
Shiti snt ne kene hijabu
Show all...