cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🅰🅱🆄 🅼🅰🅷🅸 ᴍᴏʙɪʟᴇ sᴏʟᴜᴛɪᴏɴ

https://t.me/mobilsolution13

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
166
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ 📢📢 ጥሪ 🔊🔊 ጥሪ 🔊🔊 [ለኸይር #ፈላጊዎች በሙሉ⤵ ጥሪ ከኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ የተከበራችሁ የአሏህ ወዳጆች አሏሁ ሱብሀነ ወተዓላ በተከበረው የቁርዓን አንቀፁ እንድሁም በረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አማካኝነት ከጅሀነም እሳት ተጠብቀን ወደ ጀነት የምንገባበትን የሰበብ መዳረሻ ጠቁሞናል። አሏህ ለባሪያው አዛኝ ነውና። ጌታችን አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ በተከበረው የቁርዓን አንቀፁ እንድህ ይላል፡–📌⤵ ﻭَﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺒِﺮِّ ﻭَﺍﻟﺘَّﻘْﻮَﻯ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺈِﺛْﻢِ ﻭَﺍﻟْﻌُﺪْﻭَﺍﻥِ ﴾ በመልካም ነገር እና አሏህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ ተጋገዙ በመጥፎ ነገርና አሏህን በማመፅ መረዳዳት ተጠንቀቁት ይለናል። ✅ይህ መስጅዳችን ገቢ የለለው በመሆኑ እና እነዚህ ተቸግረው በልምና እንጀራ የሚቀሩ ፣ጎኗቸውን ማሳረፊያ ፍራሽ የሌላቸው ደረሳዎችን ከማገዝ በላይ ምን መልካም ነገር አለ፣❓ በዚህ መስጅድ ዙሪያ ስንት ነገር እየተሰራበት እንደሆነ ታውቃላችሁ ። ቁርዓን የሚቀራበት ሶላት የሚሰገድበት ሽርክ የሚዋረድበት ተውሂድ የበላይ የሚሆንበት ቢዲዓ የሚረክስበት ሱና የሚያብብበት ከተለያዪ ቦታ የሚመጡ ደረሳዎችን በትክክለኛው በሰለፎች መንገድ አንፆ የሚያወጣበት ነው ። ለዚህ መስጅድ ካለን ሀብት ካልሰጠን አላህ የሰጠንን ፀጋ ምን ላይ ልናውለው ነው ⁉️ አላህ መስጂድን የሚያሳምሩ የሚገነቡት አማኞች እንደሆኑ ሲነግረን እንዲህ ይላል፡–📌⤵ ﻓﻘﺪ ﺃﺛﻨﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻋﻠﻰ ﻣﻦ ﻳﻌﻤﺮ ﻣﺴﺎﺟﺪﻩ ﻓﻘﺎﻝ } : إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَٰجِدَ ٱللَّهِ مَنْ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْـَٔاخِرِ وَأَقَامَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَى ٱلزَّكَوٰةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلَّا ٱللَّهَ ۖ فَعَسَىٰٓ أُو۟لَٰٓئِكَ أَن يَكُونُوا۟ مِنَ ٱلْمُهْتَدِينَ የአሏህን መስጅዶች የሚሠራው በአሏህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአሏህም ሌላ (ማንንም) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከተመሩት ጭምር መኾናቸው ተረጋገጠ፡፡ አል ተውባ (9:18) ታዲያ እኛ መስጂድና ደረሳዎችን ለማገዝ ምንድ ነው የቸገረን?? ሰው ለግሉ ስንት ይሰራ የለ? በትብብር እንኳን ይህን ኸይር ስራ መስራት ያቅተን ⁉️ በሀዲስም የአላህ መልክተኛ ነግረውናልናል ⤵ "ዑስማን ኢብን ዐፍፋን (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአሏህ መልዕክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መስጅድ አሻሽሎ ለመገንባት ባሰቡበት ወቅት ሰዎች በጉዳዩ ላይ ተወዛገቡ፡፡ (ኡስማንም) እንዲህ አሏቸው፡- ‹‹እናንተ ብዙ በማውራት ላይ ናችሁ፡፡ (ወግ አጥባቂ አትሁኑ፡፡) እኔ ነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- ‹‹የአሏህን ውዴታ በመፈለግ መስጅድ የሰራ ሰው አሏህ በገነት ውስጥ ተመሳሳይ ቤት ይገነባለታል፡፡››(ቡኻሪ ዘግበውታል) አሏህ ሙስሊም ካደረገን በኋላ ገንዘብ፣እውቀት፣ ጤና ሰጥቶን በመስጂዳችን ውስጥ ያሉት ደረሶች በየ አከባቢያቸው ሂደው ማሃበረሳባቸውን ከሽርክ ወደ ተውሂድ ከቢድአ ወደ ሱና እንዲጣሩ ለማድረግ ዛሬ ላይ የኔ ፣የአንተ፣ የአንቺ እርዳታና እገዛ ያስፈልጋቸዋል ። ኢልም አወቀው እንዲያሳውቁበት ማድረግ በዱኒያም በአሄራም ስራን ማሳመር ምንኛ መታደል ነው። በመልካም ነገር ላይ መረዳዳት መደጋገፍ መተባበር እንደሚገባን ውስጥ አዋቂው አምላካችን አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ በተከበረው የቁርዓን አንቀፁ እንድህ ይለናል: ⤵ ﻭَﭐﻟۡﻤُﺆۡﻣِﻨُﻮﻥَ ﻭَﭐﻟۡﻤُﺆۡﻣِﻨَـٰﺕُ ﺑَﻌۡﻀُﻬُﻢۡ ﺃَﻭۡﻟِﯿَﺎۤﺀُ ﺑَﻌۡﺾࣲۚ ﯾَﺄۡﻣُﺮُﻭﻥَ ﺑِﭑﻟۡﻤَﻌۡﺮُﻭﻑِ ﻭَﯾَﻨۡﻬَﻮۡﻥَ ﻋَﻦِ ﭐﻟۡﻤُﻨﻜَﺮِ ﻭَﯾُﻘِﯿﻤُﻮﻥَ ﭐﻟﺼَّﻠَﻮٰﺓَ ﻭَﯾُﺆۡﺗُﻮﻥَ ﭐﻟﺰَّﻛَﻮٰﺓَ ﻭَﯾُﻄِﯿﻌُﻮﻥَ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟَﻪُۥۤۚ ﺃُﻭ۟ﻟَـٰۤئِكَ ﺳَﯿَﺮۡﺣَﻤُﻬُﻢُ ﭐﻟﻠَّﻪُۗ ﺇِﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻋَﺰِﯾﺰٌ ﺣَﻜِﯿﻢࣱ ‏) ﺍﻟﺘﻮﺑﺔ 71 {ምእመናን እና ምእመናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሎቹ ረዳቶች ናቸው። በበጎ ነገር ያዛሉ፤ከክፉም ይከለክላሉ፤ ሶላትንም አዘውትረው ይሰግዳሉ፤ ዘካንም ይሰጣሉ፤ አሏህን እና መልዕክተኛውንም ይታዛዛሉ። እነዚያን አሏህ በእርግጥ ያዝንላቸዋል፤ አሏህ አሸናፊው ጥበበኛው ነውና} ሱረቱ (አት-ተውባህ 9:71)በማለት ያስታውሰናል። እናም ወገኖቼ እራሳችንን ጠቅመን ለአኼራ ቤታችን ሰንቅ ለመሰነቅ እንዘጋጅ ይህ ወር የራህመት ወር ነው ከተባበርን ምንም የሚያቅት ነገር የለም። በአባባል እንኳን ⤵ <<ድር ቢያብር አንበሳ ያስር>> ነው ነገሩ እኛ ደግሞ መተባበርን ከሶሃቦቻችን ብዙ ግዜ በደርስም ላይ በዳዕዋም ላይ እንሰማለን እንማራለን ግን ተግባሩ የለም ። ስለዚህ ሁላችንም እዚህ ግሩፕ ውስጥ ያለ ነው የምናውቃቸውን ወደዚህ ኸይር ስራ እንዲሳተፋ ጥሪ እያደረግን አነሰ በዛ ሳንል ከነየትን ባገኘ ነው አጋጣሚ ለኸይር ነገር ዘብ ከቆምን ምን የሚቸግረን ነገር አለ??? <<ሃምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው ሸክሙ ነው፣ ግን ለሃምሳ ሰው ጌጥ ነው> ሲባል አልሰማችሁም⁉️ ሀቂቃ በጣም መስጂዳችን ገቢ ያስፈልገዋል ፣ ደረሶቻችን ማረፊያ ቦታ ያስፈልጋቸዋል እነሱ ተቸግረው እኛ በየትኛውም ቦታ ተመቻችተን እየኖርን የእነሱ ብሶት፣እንግልት አያሳስበንም⁉️ የሱና ወንድሞቼና እህቶቼ አሏህ እንዲያዝንልን እንዘንላቸው። የኮምቦልቻ አህለሱና አንሷር መስጅድን ከጎናቸው በመሆን እንተባበራቸው ። ወደዚህ ግሩፕ በመቀላቀል የበኩላችሁን ድጋፍ አድርጉልን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
Show all...
የኮምቦልቻ አህለ ሱና አንሷር መስጅድ ጀመዓ ግሩፕ

የግሩፑ አለማ :- በኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ ያለውን ሁለተናዊ ችግር በማየት በተለይም በመስጅዱ ውስጥ ካሉት ደረሳዎች ብዛት አንፃር ያለውን የማደሪያ ቦታ እጥረት ችግር ፣ የመድረሳ የማስፋፋት ስራዎችንና የመስጅዱ የቀሩ ውሳጣዊና ውጫዊ ችግሮችን በመቅርፍ ላይ ለመተባበር የተከፈተ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ።

የፆም ሱናው እና ስርዓቱ (አደቡ) ሱሁር ➖ ስለ ሱሁር አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ➾ "ሱሑር አድርጉ በሱሑር ውስጥ በረካ አለ ። ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት ➖ ዓምር ቢን አል ዐስ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ፦ ➾ በእኛ ፆምና በአህለል ኪታቦች ፆም መካከል ያለው ልዪነት ሱሑር መብላት ነው ። (አቡ ዳውድና ቲርሚዚ) እንደዘገቡት ➖ ዓብደላህ ኢብኑ ዐምር (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ➾ ሱሑር አድርጉ በአንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን ። ➖ አቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ከሙእሚን ሱሑር የተሻለው ተምር ነው " አቡ ዳውዳና ኢብኑ ሒባን እንደዘገቡት ✍ ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
Show all...
በኢፍጣር ሾለ መቻኮል ➖➖➖➖➖➖➖➖ 📌 ሱሄል ቢን ሰዕድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ሰዎች በፉጡር እስከተቻኮሉ ድረስ ከመልካም (ሕይወት) አይርቁም " 📌 ዓብደላህ ኢብኑ አቢ ዓውፊ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ጋር በጉዞ ላይ እያለን ፆመኛ ነበሩ ፀሐይ እንደጠለቀች ከሰዎች መካከል ለአንዱ (ማፍጠሪያ) አዘጋጅልን አሉት ። ሰዎየውም ጥቂት ቢያመሹ ⁉️ አላቸው እሳቸውም ሦስት ጊዜ ደጋግመው ሂድ አዘጋጅልን አሉት _ሂዶም አዘጋጅላቸው ። ረሱልም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከጠጡ በኋላ *" ምሽት በዚህ መልኩ ብቅ ሲል ካያችሁ ፆመኛ አፈጠረ ማለት ነው *" አሉ ። ➖ ከዚህ ሀዲስ የምንረዳው ⏺ ፆመኛ የሚያፈጥረው ጀንበር እንደጠለቀች ነው እንጂ ⏺ አንዳንድ ቦታ እንደሚታየው የግድ ጨለማ እስኪሆን መጠበቅ ስህተት ነው ። 📌 አነስ (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳወሩት ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሲያፈጥሩ (ከመغሪብ) ሶለት በፊት ካገኙ ⏺ እሸት በሆነ ተምር ⏺ ካላገኙም በበሳል ተምር ⏺ ከጠፋም በውሃም ቢሆን ያፈጥሩ ነበር 🖋 ለፆመኛ ➖በጣፋጭ ነገር ማፍጠር የተመረጠ ነው ሃይል ይጨምርለታል ➖ ጣፋጭ ነገር ካልተገኘ ዉሃም ቢሆን በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ከምግብ በፊት ፆመኛ ትንሽ ውሃ ሲቀምስ #️⃣ በፆም የደረቀ ጉበቱን ያረጥብለታል ። #️⃣ የፆመኛ ሰው ጉበት ድርቀት ሾለ ሚሰማው መጀመሪያ በውሃ ከረጠበ በቀጣዪ #️⃣ የምግብ ሂደት በደንብ ሊጠቅም ይችላል ። ተምርና ውሃ ለልብ በጣም ትልቅ ጥቅም አላቸው ጥቅሙንም የልብ ሐኪሞች ጠንቅቀው ያቁታል። ከኢብኑ ቀይም ዛዱል መዓድ ላይ ይመልከቱ ⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺ ⏺ በፊጥር ወቅት የሚደረግ ዱዓ ⏺ ⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺⏺ ኢብኑ ኡመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ ) እንዳሉት ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሲያፈጥሩ ፣ እንዲህ ይሉ ነበር ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. " ዘሀበ አዝ ዞመኡ ወብተለቲ አል ኡሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢሻአላህ ትርጉሙም  áŒĽáˆ›á‰˝áŠ• ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’ ( አቡ ዳውድና ነሳዒ ዘግበዉታል) ✍ ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ ↩️↩️ ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ⤵️⤵️ https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris ↩️ወንድማዊ ምክራችሁን አስተያየታችሁን⤵️⤵️ @Abumahi_bot
Show all...
‏عاجل: ‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير.. ‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
Show all...
Show all...
أخبار السعودية on TikTok

غدا السبت أول أيام #رمضان في السعودية ..... #شهر_رمضان #رمضان_الخير

▶ በመልካም ነገር ላይ መሽቀዳደም እና ▶ በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ ውስጥ ስለሚስጡ የኢልም ማዕዶች ገለፃ ተደርጎበታል ። ▶ እንደዚሁም በመስጅዱ እየተቀሩ ስላሉ ኪታቦችም ተዳሶበታል ። ይደመጥ ይደመጥ በወንዲማችን:- ሙሀመድኑር (አቡ ሩመይሳ) (ከኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ) መስጅዳችን ምን እንደሚሰራ ይህን ድምፅ ሰምተው የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ ። ወላሂ ልብን ሰርስሮ የሚገባ መውኢዛ ነው ይደመጥ https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
Show all...
በመልካም_ነገር_ላይ_መሽቀዳደም_በሚል_ርዕስ_በወንዲማችሁ_ሙሀመድኑር.mp33.15 MB
አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ረመዳንን እንዴት ነበር የምትቀበሉት? ተብለው ተጠየቁ⁉️ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ እሳቸውም:– "ከእኛ አንዳችንም በሙስሊም ወንድሙ ላይ የጎመን ዘር ያህል ቅሬታና ቂም ይዞ የወረሃ ረመዳን ጨረቃ ለመቀበል አይደፍርም ነበር።" ➽ እኛስ ረመዳንን ለመቀበል በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ⁉️ ➽ ለመሆኑ ይህ አያሌ የፈጣሪ ትሩፋትን በውስጡ ይዞ የመጣውን ይህን ወር ለመቀበል ትክክለኛው መንገድ የትኛው ነው ⁉️ ➽ ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አቦዎች) ረመዳንን እንዲያደርሳቸውና ከዚያም ሥራቸውን እንዲቀበላቸው አላህን (ሱ.ወ) ይለምኑ ነበር፤ ➽ እኛስ አላህ በሰላም ለዚህ ለተከበረ እና ለተላቀ ወር ረመዳንን በሰላም እንዲያደርሰን ዱዐ ማድረግ አይጠበቅብንም ⁉️ መልሱን ለራሳችን ⁉️⁉️⁉️ https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
Show all...
🍂🌹የጁምአ ቀን🌹🍂 ~~~~ 🍂ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ .ወሰለም )እንዲህ ብለዋል ፡-🍂 አርብ(ጁመዓ) ቀን፡ ገላውን ታጥቦ መላ ሰውነቱን አፀዳድቶ ፡ቅባትና ሽቶ ከተቀባ በሗላ ጁመአ ለመስገድ ቀደም ብሎ ወደ መስጊድ ፡በመሔድ ሌሎች ሰዎችን ሳይገፋና ሳይረብሺ በፀጥታ ቦታውን ለሚይዝ ፡ከዚያም የቻለውን ያህል (ነፍል) ከሰገደ በሗላ በፀጥታ ኹጥባን(የኢማሙን ንግግር )ለሚያዳምጥ ሰው ከዚያ ጁመዓ ጀምሮ እስከሚቀጥለው ጁመአ ድረስ በመካከል ያለው ሐጢያቱን አላህ ይተውለታል፡፡ ነብዩ{ሰ,ዐ,ወ} ስለ ጁምአ ቀን ታላቅነት ሲናገሩ የጁምአ ቀን የቀኖች ሁሉ ኑጉስ ነው እነዚህ አምስት ነገሮች በጁምአ ቀን ተከስተዋል ብለዋል። እነሱም 🍃1, አላህ አደምን የፈጠረው በጁመአ ቀን ነው፣ 🍃2, አደም ከጀነት የወጡት በጁምአ ቀን ነው፣ 🍃3, አደም የሞተውም በጁመአ ቀን ነው፣ 🍃4, ቂያማ የምትቆመውም በጁመአ ቀን ነው፣ 🍃5, በጁምአ ቀን የሆነች ሠአት አለች።አንድ የአላህ ባሪያ የጠየቀውን ነገር ይሠጠዋል፣ያቺን ሠአት ካገኛት ሀራም ነገር እስካልሆነ ድረስ አላህ ይቀበለዋል። በሌላ የሀድስ ዘገባ አንድ ሰው ታጥቦ ያለውን ጥሩ ልብስ ለብሶ ሽቶ ተቀብቶ ወደ መስጂድ ሄዶ ማንንም አዛ ሳያደርግ ኢማሙ ቁጥባ ሲያደርጉ ዝም ብሎ ከሠማ ጁማአውን ከሰገደ አላህ ካለፈው ጁምአ እሥከ አሁኑ ጁምአ ያለውን ወንጀሉን ያብስለታል። በሌላ የሀድስ ዘገባ የጁምአ እለት በመጀመሪያ ሠአት ወደ መስጅድ የገባ ግመል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ የቀንድ ከብት ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ በግ/ፍየል ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ ዶሮ ሰደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታል። ከዚህም አርፍዶ የመጣ እንቁላል ሠደቃ እንዳደረገ ይፃፍለታላ። ኢማሙ ሚንበር ላይ ሲወጡ የሚመዘግቡት መላኢኮች የኢማሙን ኹጥባ ለመስማት መስጂድ ይገባሉ። የአላህ መላእክተኛ(ሰ,ዐ,ወ) እንድህ ብለዋል፦ 🍂🌱የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላወትን ማውረድ አብዙ፣ማንኛውም ሠው የጁምአ ቀን በእኔ ላይ ሠላዋት አያወርድም ሠላዋቱ ቢቀርብልኝ እንጅ።🌱 {አልባኒ ሶሂህ ብለውታል} ‌"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ። መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ።" ‌ "ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ። ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡" ((62:910) [የጁመአ ቀን ሱናወች] ~‌ ~ገላን መታጠብ ~ ጥሩ ልብስ መልበስ ~ሽቶ መቀባት ለወንዶች ~ ሲዋክ ~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ ~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰ፣ዐ፣ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ። اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ➖➖➖➖➖➖➖➖➘➘➖➖➖➖➖ ↩️↩️ ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ⤵️⤵️ https://t.me/kombolcha_Ansuarmesjid_channel
Show all...
(ሱረቱል ካህፍ) 💐📖🎧 በቃሪዕ 👉 አቡበክር አሽሻጢር 🎙️ ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 🎧 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! .ﷺ 🌹.............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🥀 ..................🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ......🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🥀.... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ .ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹መልካም ጁመአ ውዶች🌹
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.