ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

显示更多
731
订阅者
-124 小时
-47 天
-730 天
帖子存档
እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ በካሜራችን ካስቀረነው እናካፍል ዘንድ ወደድን።
+9
እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ በካሜራችን ካስቀረነው እናካፍል ዘንድ ወደድን።

እግዚአብሔር ይመስገን በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት በጎ አድራጎት ክፍል ባዘጋጀው ጉዞ ወደ ኩሊስ አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ባደረግነው መርሀግብር በበጎ ፈቃደኞች እና ሰንበት ትምህርትቤታችን የመልካምነት አርአያ የሆነውን የበጎ አድራጎት ስራ ሰርተን በሰላም ተመልሰናል። ሀምሌ 16/2015 ዓ.ም ቢሾፍቱ/ኢትዮጵያ #ፈለገ_ጥበብ_ሚዲያ #FTM

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ) - Telegram 频道 @felegetibebimage 的统计与分析