️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Open in Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Show more731
Subscribers
-124 hours
-47 days
-730 days
Posts Archive
በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የእመቤታችም የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ክብረበዓል እየተከበረ ይገኛል።
ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም
#FTM
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ፅህፈት ቤት እና ቁጥጥር ክፍል ከሚመለከተው ክፍላት ጋር በመሆን ከህፃናት ጋር ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።
#FTM
29/08/2015 ዓ.ም
ደብረዘይት /ኢትዮጵያ
