cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5 https://www.instagram.com/@halwot5 https://www.youtube.com/@HALWOT5 “ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Show more
Advertising posts
9 249
Subscribers
+324 hours
+2267 days
+1 15030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
⚜️ “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ 👉🏻 እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ 👉🏻 እነዚህን አስቡ፤” (ፊልጵስዩስ 4፥8)                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1250Loading...
02
እግዚአብሄር እዚህ ድረስ ያመጣን ትቶን ሊሄድ አይደለምና ሁሌም በእርሱ ደስ ይበለን🙏
3412Loading...
03
2354- ከሚታየው ሃይል ይልቅ የማይታየው ይበልጣል!
3471Loading...
04
በእግዚአብሔር መንግሥት በማእድ መቀመጥ የሚችሉ ሰዎች የተባረኩ ናቸው።
5600Loading...
05
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5140Loading...
06
⚜️ በመንፈስ መቀጣጠል ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12 ፤ እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ይነድዳል፥ አይጠፋም፤ ካህኑም ማለዳ ማለዳ እንጨት ያቃጥልበታል፤ - እሳቱ ሁሌም ከላይ ነው ❗ ዘወትር ማቀጣጠል ግን የካህኑ ስራ ነው። - ለጌታ በመገዛትና ለቅድስና በመጨከን ቃሉን በማንበብ በመፀለይ ከቅዱሳን ጋር ህብረት በማድረግ እሳቱን እለት እለት አቀጣጥሉት። ወደ ሮሜ ሰዎች 12:11 …በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ                 ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
5383Loading...
07
🚩 ሐዋሪያው ጳውሎስ በእስልምና (ክፍል 3) እስላማዊ ምንጮች ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ መሆኑን እንደሚናገሩ ባለፉት ተከታታይ ክፍሎች ለማየት ሞክረናል። ዛሬም እንዲሁ ተጨማሪ ማስረጃዎችን ለማየት እንሞክራለን እጅግ ተአማኒ የሚባሉት የኢስላም ምንጮች፥ ስለ ሐዋሪያው ጳውሎስ ከአውንታዊ ነገሮች በቀር ስለእሱ አንድም አሉታዊ ነገር ሲናገሩ አናይም። ይህ እስልምና በጊዜው የሚለዋወጥ ሀይማኖት ለመሆኑ አስረጅ ነው። " ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡ " ሱራ 36:14 ▶️ አላህ የላከው ሶስተኛው መልእክተኛ ሐዋሪያው ጳውሎስ መሆኑን የሚናገሩ ተጨማሪ ምንጮችን እንመልከት፦ 11. Fath al-Bari Sharh Sahih Bukhari, by Ibn Hajar Asqalani The name of the three apostles, Sadiq, Saduk and Shalum. Ibn Jurayj said from Wahab Ibn Sulayman from Shu’ayb al-Jaba’ie, the name of the messengers was Simon and John, and the name of the third is #Paul. And from Qatada they were messengers from The Messiah. የሦስቱ ሐዋርያት ስም ሳዲቅ ፣ ሳዱቅ እና ሻሉም ነው፡፡ ኢብኑ ጁራይጅ ከዋሀብ ኢብኑ ሱለይማን ከሹአይብ አል-ጃባኢ እንደተናገሩት የመልእክተኞቹ ስም ስምዖን እና ዮሐንስ ሲሆን የሦስተኛውም ስም #ጳውሎስ ነው፡፡ ቃታዳ እንዳለው ከመሲሑ የመጡ መልእክተኞች ነበሩ፡፡ 👉 http://islamport.com/w/srh/Web/2747/3604.htm 12. Al-Dar Al-Manthur Fil-Tafsir bil-Ma’thur, by Jalal Al-Din Suyuti ✏️ 1. And Ibn Abi Hatim reported from Shu’ayb al-Jaba’ie, he said: The name of the Messengers where it is said (We sent them two) are Simon and John. The name of the (Third) is #Paul. ኢብን አቢ ሀቲም ከሹዓይብ አል-ጀባዒ እንደዘገበው፦ (ሁለት መልእክተኞችን ላክን) በሚለው ላይ፥ የመልእክተኞቹ ስም ስምዖን እና ዮሐንስ ነው። የሶስተኛው ደግሞ #ጳውሎስ ነው ✏️ 2. Reported by Ibn Mundir from Sa’id Ibn Jubayr:- on the verse (When we sent to them two messengers) He said: The name of the third with which they were strengthened was #Paul. ኢብን ሙንዲር ከሰኢድ ኢብን ጁባይር እንደዘገበው፦ (ወደ እነሱ ሁለት መልእክተኞችን በላክን ግዜ) በሚለው አንቀጽ ላይ እንዲህ አለ፦ እነሱን ያበረታንበት የሶስተኛው ስም #ጳውሎስ ነው 👉 http://islamport.com/l/tfs/677/5644.htm 13. Tafsiru Tafsir Sadar Al-Muta’lihin, by Al-Shayrazi Shuayba said: The names of the first two messengers were Simon and John. The name of the third was #Paul. Ibn Abbass and Ka’ab said: The first two were Sadiq and Saduq and the third was Shalum. ሹአይባ እንዳለው፦ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መልእክተኞች ስሞች ስምዖን እና ዮሐንስ ነው። የሶስተኛው ደግሞ #ጳውሎስ ነው። ኢብን አባስ እና ከአባ እንዳሉት፦ የመጀመሪያዎቹ ሰዲቅ እና ሱዱቅ ሲሆኑ ሶስተኛው ደግሞ ሻሉም ነው። 👉 https://www.altafsir.com/Tafasir.asp?tMadhNo=0&tTafsirNo=40&tSoraNo=36&tAyahNo=14&tDisplay=yes&Page=2&Size=1&LanguageId=1 14. Tafsir Fath Al-Qadir, by Al-Shawkhani It was said and the name of the two was John and Simon. The names of the three were said to be Sadiq, Musaduk, and Shalum, as stated by Ibn Jarir and others. And it is said Simon and John and #Paul (we strengthened with a third), AS IS READ BY THE MAJORITY. የሁለቱ ስም ዮሐንስ እና ስምዖን ነው። በኢብን ጃሪር እና በሌሎቹ እንደተባለው የሶስቱ ስም ሳዲቅ፥ ሙሰዱቅ እና ሻሉም ናቸውም ተብሏል። #በአብላጫው አፈታት ግን ስምዖን፥ ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው። [ባብላጫው አፈታት ሶስተኛው ሰው ጳውሎስ ነው ማለቱን ልብ ይሏል] 👉 http://islamport.com/l/tfs/736/2237.htm 15. Tafsir Ruh al-Ma’ani, by Imam al-Alusi In his message to the Roman King, the Apostle #Paul said: The Spirit testifies to our souls that we are the children and loved ones of Allah, among others. ሐዋሪያው #ጳውሎስ በመልእክቱ ለሮማው ንጉስ እንዲህ አለ፦ የአላህ ልጆች እና ተወዳጆች መሆናችንን መንፈስ ለነፍሶቻችን ይመሰክራል። 👉 http://islamport.com/w/tfs/Web/2393/1372.htm 16. Al-Tafsir Al-Maraghi, by Ahmad Bin Mustafi Al-Maraghi It is well known that the first two messengers were John and #Simon and the third messenger is Paul. የመጀመሪያዎቹ ሁለት መልእክተኞች ዮሐንስ እና ስምዖን ሶስተኛውም መልእክተኛ ጳውሎስ መሆኑ በደንብ ይታወቃል 👉 http://islamport.com/l/tfs/727/4056.htm 17. Tafsir Al-Tahrir Wal-Tanwir, by Ibn Aashur So it is stated in the Book of Acts of the Apostles that some Greeks are the people of the city (Lystra). They saw a miracle from the #Prophet_Paul and they said in a Greek tongue: The gods were like people and came down to us! They were called (Barnabas) (Zeus), that is, Jupiter, and (Hermes), that is Mercury, and the priest of Zeus came to them with oxen to slaughter before them and wreaths to put on them. When they saw that (Paul and Barnabas) tore their clothes apart and cried: “We are human beings like you, we preach to you to return from these falsehoods to the living God who created the heavens and the earth, etc.” ሼር ያድርጉ ‼️ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━
4340Loading...
08
የይሁዳ አንበሳ 👉🏻 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ          ⚜️@HALWOT5⚜️         ⚜️ @HALWOT5  ⚜️   🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
5280Loading...
09
|| የይሁዳ አንበሳ || በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia MARSIL TV WORLDWIDE (YouTube)
5230Loading...
10
Media files
7190Loading...
11
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው 🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️        ✴️ምረጡ✴️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5620Loading...
12
"የተጣለውን ያነሳል" ||በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ|| Yonatan Aklilu |@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia MARSIL TV WORLDWIDE (YouTube) SUBSCRIBE TO OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
7000Loading...
13
"የተጣለውን ያነሳል" ||በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ|| Yonatan Aklilu |@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia
6701Loading...
14
2350- የፀሎታችሁ መልስ በእምነታችሁ ልክ ነው!
7681Loading...
15
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5710Loading...
16
🚩 ሐዋሪያው ጳውሎስ በእስልምና (ክፍል 2) ባለፈው ክፍላችን ለማየት እንደሞከርነው፥ እስላማዊ ምንጮች ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ መሆኑን ይናገራሉ። ነገር ግን እሱ ያስተማረው ትምህርት መሐመድን እንደ ሀሰተኛ ነብይ ስለሚያጋልጠው የዘመናችን ዳኢዎች፥ ከራሳቸው ምንጮች ጋር በመቃረን፥እሱን እንደ አሳች እና በራዥ ስለውታል ነገር ግን ይህ እይታ ተአማኒ ከሚሏቸው ምንጮች ጋር ይቃረናል። በዛሬው ክፍል ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ መሆኑን የሚናገሩ ተጨማሪ እስላማዊ ምንጮችን እንጠቅሳለን "ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ #በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡" ሱራ 36:14 ✏️ በዚህ አንቀጽ ላይ ትንታኔን የሰጡ እስላማዊ ተንታኞች በአብላጫው፥ ከአላህ የተላከው ሶስተኛው መልእክተኛ ጳውሎስ መሆኑን ይናገራሉ። ማስረጃዎቹ እነሆ: 5. Tafsir Zad Al-Masir Fi-Ilm Al-Tafsir, by Ibn Jawzi (When we sent to them two) And in the names there are three statements. First: Ibn Abbas and Ka’ab said: Sadiq and Saduq. Second: Wahab Bin Munabah said: John and Paul. Third: Muqatil said: Thomas and #Paul. (እኛ ለእነሱ ሁለት ስንልክ) እና በነዚህ መግለጫዎች ውስጥ ሦስት ስሞች አሉ፡፡ መጀመሪያ-ኢብኑ አባስ እና ካአብ እንዲህ አሉ-ሳዲቅ እና ሳዱቅ ናቸው፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ወሃብ ቢን ሙናባህ አለ-ዮሐንስ እና #ጳውሎስ፡፡ ሦስተኛው ሙቃቲል ቶማስ እና #ጳውሎስ፡፡ 👉 https://www.altafsir.com/Tafasir.asp?tMadhNo=0&tTafsirNo=15&tSoraNo=36&tAyahNo=14&tDisplay=yes&UserProfile=0&LanguageId=1 6. Tadkara Al-Arib Fi-Tafsir Al-Gharib, Al-Jawzi (two) their names are John and #Paul, (we strengthened) with strength (with a third) and his name is Simon, Ka’ab said Allah sent them, Qatada said they were messengers of E’esa. (ሁለት) ስሞቻቸው ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው (አበረታናቸው) በብርታት (በሦስተኛው) ስምዖን ይባላል። ካአብ የላካቸው አላህ ነው ብሏል፣ ቃታዳ የኢሳ መልእክተኞች ናቸው ብሏል፡፡ 👉http://islamport.com/l/tfs/653/302.htm 🚫 አስተውሉ! እነዚህ የተለያዩ ምንጮች በሙሉ ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ መሆኑን ይናገራሉ። አንድም ስለ እሱ የተነገረ #አሉታዊ ነገር በውስጣቸው አንመለከትም። 7. Libab Al-Ta’wil Fi Ma’ani Al-Tanzil (When we sent to them two, but they rejected them) Wahab said: their names are John and #Paul. (ወደ እነሱ ሁለት ስንልክ እነሱ ግን ውድቅ አደረጉዋቸው) ዋሃብ አለ-ስማቸው ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው። 👉 http://islamport.com/l/tfs/6429/1473.htm 8. Tafsir Al-Quran Al-Adhim, by Al-Hafidh Ibn Kathir And his statement: (When We sent to them two Messengers, they denied them both) means, they hastened to disbelieve in them. (so we reinforced them with a third) means, “We supported and strengthened them with a third Messenger.” ‘Ibn Jurayj narrated from Wahab bin Sulayman, from Shuayb Al-Jaba’ie, “the names of the first two messengers were Simon and John, and the name of the third was #Paul, and the city was Antioch እና የእርሱ መግለጫ-(ወደእነሱ ሁለት መልእክተኞችን በላክን ጊዜ ሁለቱን ካዱ) ማለት በእነሱ ላይ ለማመን ተጣደፉ፡፡ (ስለዚህ በሦስተኛው አጠናከርናቸው) ማለት “በሦስተኛው መልእክተኛ ደግፈናቸው እና አጠናክረናቸዋል” ማለት ነው ፡፡ ‘ኢብን ጁራይጅ ከዋሃብ ቢን ሱለይማን ከሹዋይብ አል-ጃባእይ እንደተዘገበው“ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መልእክተኞች ስምዖንና ጆን ሲሆኑ የሦስተኛውም ስም #ጳውሎስ ነበር ከተማዋ አንጾኪያ ነበረች# 👉 [ Tafsir Ibn Kathir Surah 36:14 ] 9. Al-Bab Fi-Ulum Al-Kitab, by Abu Hafs Al-Hanbali Al-Ni’mani (We sent to them two) Wahab said: Their names are John and #Paul. (But they denied them so we strengthened them) with a (third) messenger and he is Simon, and Wahab said: The two messengers are Sadiq and Saduq and the third Shalum. And Allah added the message to him, because E’esa (upon him blessing peace) sent them with his (Almighty’s) command. (እኛ ሁለቱን ልከናል) ዋሀብ አለ-ስማቸው ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው ፡፡ (ግን ካዱአቸው ስለዚህ አበረታናቸው) በሦስተኛው መልእክተኛ እርሱም ስምዖን ሲሆን ወሃብም አለ-ሁለቱ መልእክተኞች ሳዲቅ እና ሳዱቅ ሦስተኛው ሻሉም ናቸው ፡፡ እናም ኢሳ (ዐለይሂ-ሰላም) በእሱ (ሁሉን ቻይ) ትእዛዝ በመላካቸው አላህ መልዕክቱን አክሎለት ነበር ፡፡ 👉 http://islamport.com/l/tfs/826/9924.htm 10. Al-Tawdhih Li-Sharh Al-Ja’mi’e Al-Sahih And Wahab said: Antioch was the Pharoah of Pharoahs… so Allah sent him three: Sadiq, Saduq and Salum, according to  Ibn Jurayr (2). And others said: Two then three, Ibn Al-Tin said: This is the view of Al-Jama’ah. Muqatil said: They are Thomas and #Paul and the third one that comes is Simon who was from the disciples and guardian of E’esa. ወሀብም አለ አንጾኪያ የፍሮአህ ፈሮአህ ነች… ስለዚህ አላህ ሶስት ሳዲቅ፣ ሳዱቅና ሳሉም ላከው ሲል ኢብኑ ጁራየር (2) ዘግቧል እና ሌሎች ደግሞ-ሁለት ከዚያ ሶስት ፣ ኢብኑ አል-ቲን አለ-ይህ የአል-ጀምዓህ አመለካከት ነው ፡፡ ሙቃቲል አለ-እነሱ ቶማስ እና #ጳውሎስ ናቸው። 👉 http://islamport.com/l/srh/6500/11783.htm .....ይቀጥላል.... 🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍 ሼር ያድርጉ ‼️ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━
5990Loading...
17
2354- ከሚታየው ሃይል ይልቅ የማይታየው ይበልጣል!
7790Loading...
18
🚩 ሐዋሪያው ጳውሎስ በእስልምና (ክፍል 1) በዘመናችን የሚገኙ ሙስሊም ወገኖች፥ ለሀይማኖታቸው ፍጹም ባዕድ የሆነ አንድ እምነት አላቸው። እርሱም፥ ሐዋሪያው ጳውሎስን እንደ ሀሰተኛ ሐዋሪያና እንደ አሳች መመልከታቸው ነው። ሲያሻቸው ክርስትናን የበረዘው እርሱ ነው ሲያሻቸው ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን ራሱ የቀያየረው እርሱ ነው ሲሉ ይሰማሉ ✏️ አብዛኛው ሙስሊሙ ማህበረሰብ መሪዎቹ ሲሉ ሰምቶ ያስተጋባል እንጂ እንደዚያ ያለበትን መንስኤ በቅጡ አያውቅም። የንጽጽር ሊቅ ነን የሚሉት መሪዎቻቸው ግን ጳውሎስን በሀሰተኝነት የሚፈረጁበት ምክኒያት አላቸው። ቁርአን የክርስቶስ ቀዳሚ ደቀመዛሙርት ሙስሊሞች መሆናቸውን ይናገራል። (ሱራ 3:52) አላህም እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ እነሱን የበላይ አደርጋቸዋለሁ ብሏል። (ሱራ 3:55) አሸናፊ ይሆኑ ዘንድም አበረታቸው ይላል (ሱራ 61:14) ታሪክ የሚያውቃቸውና እስላማዊ ምንጮችም የዘገቧቸው የክርስቶስ ቀዳሚ ሐዋሪያት ትምህርት ሙሉ በሙሉ ከእስልምና ጋር ይቃረናል። ሁሉም ክርስቶስ መለኮታዊው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ፤ ለሰው ልጆች ሀጢአት በመስቀል ላይ ሊሞት ሰው እንደሆነ፥ ደግሞም በሶስተኛው ቀን ከሙታን እንደተነሳ በመልእክቶቻቸው ጽፈዋል። እስልምና ይህንን ሁሉ እውነት ይክዳል። ቁርአን ሙስሊም ናቸው ያላቸው ሐዋሪያት ከእስልምና ጋር የሚቃረንን ትምህርት ካስተማሩ፤ መሐመድ ሀሰተኛ ነብይ ሊሆን ስለሆነ መፍትሔ ማምጣት የግድ ሆነባቸው። ስለዚህ የቀድሞው የሐዋርያት ትምህርት ተበርዟል አሉ። ✏️ ይህ ምላሽ በእስልምና ላይ ብዙ መዘዞችን የሚያስከትል ነው። ከእነሱም አንዱ "የቀደመው የሐዋርያት ትምህርት ከተበረዘ፥ በራዡ ማነው" የሚለው ነው። ለብረዛው ተጠያቂው ማነው? የንጽጽር ሊቅ ነን የሚሉት ዳኢዎች፥ የቀደሙት ሐዋሪያት ራሳቸው ወንጌልን በረዙ እንዳይሉ፥ ቁርአን ታማኝ ሙስሊሞች ናቸው ይላል። ስለዚህ ጦሱን በሙሉ በሐዋሪያው ጳውሎስ ላይ ለመከመር ወሰኑ። እሱ ክርስቶስን በአካለ ስጋ አላየውም፤ ከሌሎቹ ደቀመዛሙርት በኋላ ነው የመጣው፥ በክርስትና ላይ ትልቅ የሚባል ተጽዕኖ ነበረው፥ ስለዚህ በራዡ እርሱ ነው አሉ ▶️ ነገር ግን ይህ አላዋቂነቴን እዩልኝ ብሎ ራስን ከማጋለጥ ያለፈ ፋይዳ የለውም። ምክንያቱም በእስላማዊ ምንጮች መሰረት፥ ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ ነው!!!! እስላማዊ ምንጮችን በጥንቃቄ ስናጠና፥ ሐዋሪያው ጳውሎስ ታማኝ የአላህ መልእክተኛ መሆኑ ተገልጿል። ደግሞ እርሱን በተመለከተ #አንድም አሉታዊ ነገር አናገኝም። 🚫 በእስላማዊ ምንጮች ውስጥ ስለ ሐዋሪያው ጳውሎስ የተነገረ #አንድም አሉታዊ (negative) ነገር የለም!!! በዛሬው ክፍል የተወሰኑ ጥቅሶችን ለመመልከት እንሞክራለን፦ " ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ #በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡ " ሱራ 36:14 በዚህ ስፍራ አላህ ሁለቱን የኢሳን ደቀመዛሙርት ለማበርታት ሶስተኛን መልእክተኛ ሲልክ እንመለከታለን። መልእክቶቻቸውን ሲያስተባብሉ፥ አላህ ሶስተኛውን በመላክ አበረታቸው ▶️ በአብዛኞቹ እስላማዊ ምንጮች መሰረት ሶስተኛው መልእክተኛ፥ ጳውሎስ ነው 1. Tafsir Al-Quran Al-Adhim, by Ibn Abi Hatim Shuayb Al-Jaba’ie said: The names of the two messengers where it is said: (We sent to them two) are Simon and John. And the name of the third is #Paul. ሹአይብ አል-ጃባእዬ እንዳለው- (እኛ ሁለቱን ልከናል) በተባለበት፥ የሁለቱ መልእክተኞች ስም ስምዖንና ዮሐንስ ነው፡፡ የሦስተኛውም ስም #ጳውሎስ ነው። ማስፈንጠሪያው 👉 http://islamport.com/l/tfs/821/3182.htm 2. Darju Al-Darar Fi-Tafsir Al-Aa'yi Wal-Suwar, Al-Jurjani (The people of the city) Is the people of Antioch. This is narrated by Qatadah and Ikrimah from Tabari in his Tafsir (19/413). And Abdul Razzaq in his Tafsir (2/140). (When we sent to them two) On the reign of E’esa (upon him peace) They are Thomas and #Paul. Mentioned in Zad al-Masir (10/7) from Muqatil. (የከተማው ህዝብ) የአንጾኪያ ህዝብ ነው፡፡ ይህ ከጣባሪ ተፍሲር በቀታዳህ እና በኢክሪማህ (19/413) የተዘገበ ነው፡፡ አብዱል ራዛቅም በተፍሲሩ ዘግቦታል (2/140)፡፡ (ሁለቱን ወደ እነሱ በላክን ጊዜ) በእሳ (ኢሳ) የግዛት ዘመን ቶማስ እና #ጳውሎስ ናቸው፡፡ በሙዳተል በዛድ አል-መሲር (10/7) ተጠቅሷል፡፡ ማስፈንጠሪያው 👉 http://islamport.com/l/tfs/6417/1434.htm 3. Mu’alam Al-Tanzil Fi-Tafsir Al-Quran, Tafsir Al-Baghawi (When We sent to them two) Wahab said: Their names are John and #Paul, (but they denied them, so we strengthened them) means: We strengthened, (with a third) with a third messenger, and he was Simon. (ሁለቱን ወደ እነሱ በላክን ጊዜ) ዋሀብ አለ-ስማቸው ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው (ግን ካዱአቸው ስለዚህ አጠናከርናቸው) ማለት-አጠናከርን (በሦስተኛው) በሦስተኛው መልእክተኛ እርሱም ስምዖን ነበር ፡፡ ማስፈንጠሪያው 👉 http://islamport.com/l/tfs/667/1938.htm 4. Tafsir Mu’jama Al-Bayan Fi-Tafsir Quran, by Al-Tabarusi (So we strengthened them with a third) In other words, we have divided them and increased their appearance with a third messenger taken from the pride, namely strength, and prevention. Shu’ayba said: The names of the two messengers were Simon and John and the name of the third was #Paul. (ስለዚህ እኛ በሦስተኛው አበረታናቸው) በሌላ አነጋገር ከፋፍለን፤ ከቡድኑ በተወሰደ በሶስተኛ መልእክተኛ ብዙ እንዲመስሉ አድርገናል። ይህ ማለት በሀይልና በመከላከል ነው። ሹአይባ እንዳለው የሁለቱ መልእክተኞች ስም ስምኦን እና ዮሐንስ ሲሆን የሶስተኛው ደግሞ #ጳውሎስ ነበር። ማስፈንጠሪያው 👉 https://www.altafsir.com/Tafasir.asp?tMadhNo=0&tTafsirNo=3&tSoraNo=36&tAyahNo=14&tDisplay=yes&Page=2&Size=1&LanguageId=1 ✒️ እነዚህ ምንጮች በሙሉ ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ እንደነበር ይናገራሉ። እስላማዊ ምንጮችም ስለ ሐዋሪያው ጳውሎስ #አንድም እንኳ አሉታዊ (negative) ነገር አይናገሩም!!! .....ይቀጥላል.... 🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍 ሼር ያድርጉ ‼️ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━
6522Loading...
19
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከእነዚህ ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
6600Loading...
20
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 በመዝሙሮቹ የተባረካቹበት እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
3700Loading...
21
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” — ሐዋርያት 1፥8 በወንጌላዊ አፍ ውስጥ ያለው ኃይል የሌለው ወንጌል ባዶ ጩሄት ነው። - ያለ ሃይል ወንጌልን መስበክ ወሬ ነው። - ሐዋርያት የሰበኩት ወንጌል የኃይል ወንጌል ነው። - የአባቶቻችን የሰበኩት ወንጌል ለኢየሱስ ውጤት ሰጠ። - እኛ የምንሰብከው ወንጌል ምን አይነት ወንጌል ነው??? የኃይል ወንጌል ነው ወይስ??? “አሕዛብ እንዲታዘዙ ክርስቶስ በቃልና በሥራ፥ በምልክትና በድንቅ ነገር ኃይል፥ በመንፈስ ቅዱስም ኃይል በእኔ አድርጎ ከሠራው በቀር ምንም ልናገር አልደፍርም፤ ስለዚህ ከኢየሩሳሌም ጀምሬ እስከ እልዋሪቆን ድረስ እየዞርሁ የክርስቶስን ወንጌል ፈጽሜ፤ ሰብኬአለሁ።” — ሮሜ 15፥18-19 “እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5 - እኛ ወንጌልን ስንሰብክ አህዛብ ኢየሱስን ይሰደቡታል ፣ ያከብሩታል ወይስ ይቀበሉታል??? - ኢየሱስ አልተለወጠም። - መጽሐፍ ቅዱስ አልተለወጠም። - አባቶቻችን የሀይል ወንጌልን ሰብከዋል። - ያው መጽሐፍ ቅዱስ፣ ያው ኢየሱስ፣ ግን የተለያዩ ውጤቶች - እግዚአብሔር ሆይ እንደገና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ጎበኘን - እግዚአብሔር ኃይሉን ወደ ወንጌል ይመልስ ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበክ። “በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።” — ሮሜ 1፥16                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 0123Loading...
22
2344- ፀልይ! Prophet Eyu Chufa
9271Loading...
23
⚜️ "የልጅነት መንፈስ" “አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”   — ሮሜ 8፥15 - የተሰጠንን ነገር ማወቅ መቻል አለብን፤የተሰጠንን ስናውቅ የምናደርግበትን መንገድ እናውቀዋለን።ያ ደግሞ የተሰጠን የልጅነት መንፈስ ነው መንገዱም አባ አባት ብለን የምንጮህበት ነው። - አንድ ልጅ የምድር አባቱን ለመጠየቅ አይፈራም ምክንያቱም አባቱ ስለሆነ፤ደግሞም በአባቱ ፊት እንደባሪያ አይሆንም ምክንያቱም ልጅ ስለሆነ። ልክ እንዲሁ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን። - ሃሌሉያ! ልጅ ከሆንን ደግሞ አባታችንን እንደአባትነቱ መቅረብ አለብን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን አባ ማለታችንን አንርሳ። መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ያደርገናል። -የግሪኩ ቃል የሚያመለክተው ትንሽን ልጅ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ ኃላፊነት ሊቀበል የሚችለውን የበሰለ ልጅ ነው። መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር መንግሥት ሕጋዊ ወራሾች ያደርገናል። እንዲያውም ከክርስቶስ ጋር አብረን እንደምንወርስ ተገልጾአል። በሌላ አገላለጽ፥ ክርስቶስ ያለ እኛ መንግሥቱን ከእግዚአብሔር ዘንድ አይቀበልም ማለት ነው። መንግሥቱን አብረን ተቀብለን ከክርስቶስ ጋር እንነግሣለን። ባይታዘዝ ጌታው ምን ዓይነት ቅጣት እንደሚያደርስበት በማሰብ ከሚፈራው ባሪያ በተቃራኒ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዕርዳታ ለመጠየቅ የልጅነት ነጻነት አለን። በተለይም የኃጢአትን ተፈጥሮ ስበት ለመቋቋም የእርሱን እገዛ ልንጠይቅ እንችላለን። «አባ» የሚለው ቃል አንድ ትንሽ አይሁዳዊ ልጅ በፍቅር አባቱን የሚጠራበት ነው። - ኃጢአት በምንሠራበት ጊዜ ሳይቀር መንፈስ ቅዱስ ባለማቋረጥ ስለሚያሳስበን በእግዚአብሔር የተወደድን ልዩ ልጆቹ እንጂ ከኩነኔው ሥር የወደቅን አይደለንም። የተቀበልነውን መንፈስ አውቀን በተቀበልነው መንፈስ እንመላለስ።                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 2013Loading...
24
አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ በቅድሚያ ግን በዓል እንዴት ነው ? በዛውም የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5220Loading...
25
ፍቅር ተፃፈ ቤቲ_ተዘራ Betty Tezera _ fikir tetsafe -New mezmur Video 2023
1 1182Loading...
26
"ተነስቷል" “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” — ማቴዎስ 28፥6 መልካም በዓል!                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 0340Loading...
27
          ⚜️@HALWOT5⚜️          ⚜️ @HALWOT5  ⚜️     🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲     ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
9341Loading...
28
          ⚜️@HALWOT5⚜️           ⚜️ @HALWOT5  ⚜️      🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲      ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
9720Loading...
29
               ⚜️@HALWOT5⚜️             ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 2851Loading...
30
               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
7700Loading...
31
. The Life of Jesus                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
7504Loading...
32
               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
8800Loading...
33
Media files
8640Loading...
34
           ⚜️@HALWOT5⚜️ 👉 tiktok.com/@HALWOT5 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61554158908994 👉https://www.youtube.com/@HALWOT5
8440Loading...
35
            ⚜️@HALWOT5⚜️ TIKTOK    FACEBOOK  YOUTUBE                INSTAGRAM                   ይ🀄️ላ🀄️ሉን                        join us      🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲      ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
8630Loading...
36
ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ ዘማሪ አዲሱ ወርቁ Adisu Worku 2020 Demun Lene Afso Adanegn KINGDOM RADIO
1 16910Loading...
37
🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🪅🪅🪅 የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል  በድምቀት ልናከብር 1ቀን ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥 የቴሌግራም ቻናሎች በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4120Loading...
38
ስለኔ በመስቀል ሞተሀል SINGER 👥 AMANUEL SARBEESSAA            ⚜️@HALWOT5⚜️           ⚜️ @HALWOT5  ⚜️    🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲    ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 1415Loading...
⚜️ “በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥
👉🏻 እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ 👉🏻 በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ 👉🏻 እነዚህን አስቡ፤” (ፊልጵስዩስ 4፥8)                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Show all...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👍 1
እግዚአብሄር እዚህ ድረስ ያመጣን ትቶን ሊሄድ አይደለምና ሁሌም በእርሱ ደስ ይበለን🙏
Show all...
🙏 14👍 3
በእግዚአብሔር መንግሥት በማእድ መቀመጥ የሚችሉ ሰዎች የተባረኩ ናቸው።
Show all...
🙏 7🔥 5
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🏠አዲስ አበባ🏠
🏠ሀዋሳ🏠
🏠ባህር ዳር🏠
🏠ሆሳዕና🏠
🏠ናዝሬት/አዳማ🏠
🏠አርባ ምንጭ🏠
🏠ወለጋ🏠
🏠ጎንደር🏠
🏠ዲላ🏠
🏠ወላይታ ሶዶ🏠
🏠ጅማ🏠
🏠መቀሌ🏠
🏠ጂንካ🏠
🏠ነቀምት🏠
🏠አሶሳ🏠
🏠አንቦ🏠
🏠ጅግጅጋ🏠
🏠ባሌ🏠
🏠ቦረና🏠
🏠ደብረ ብርሃን🏠
🏠ሞጆ🏠
🏠ወንጂ🏠
🏠ደብረ-ዘይት🏠
🏠አርሲ🏠
🏠አክሱም🏠
🏠ወሎ🏠
🏠ሀረር🏠
🏠ድሬዳዋ🏠
🏠ሎጊያ🏠
🏠መቱ🏠
⚜️ በመንፈስ መቀጣጠል
ኦሪት ዘሌዋውያን 6:12 ፤ እሳቱም በመሠዊያው ላይ ዘወትር ይነድዳል፥ አይጠፋም፤ ካህኑም ማለዳ ማለዳ እንጨት ያቃጥልበታል፤
- እሳቱ ሁሌም ከላይ ነው ❗ ዘወትር ማቀጣጠል ግን የካህኑ ስራ ነው። - ለጌታ በመገዛትና ለቅድስና በመጨከን ቃሉን በማንበብ በመፀለይ ከቅዱሳን ጋር ህብረት በማድረግ እሳቱን እለት እለት አቀጣጥሉት።
ወደ ሮሜ ሰዎች 12:11 …በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ
                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Show all...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🚩 ሐዋሪያው ጳውሎስ በእስልምና (ክፍል 3) እስላማዊ ምንጮች ሐዋሪያው ጳውሎስ የአላህ መልእክተኛ መሆኑን እንደሚናገሩ ባለፉት ተከታታይ ክፍሎች ለማየት ሞክረናል። ዛሬም እንዲሁ ተጨማሪ ማስረጃዎችን ለማየት እንሞክራለን እጅግ ተአማኒ የሚባሉት የኢስላም ምንጮች፥ ስለ ሐዋሪያው ጳውሎስ ከአውንታዊ ነገሮች በቀር ስለእሱ አንድም አሉታዊ ነገር ሲናገሩ አናይም። ይህ እስልምና በጊዜው የሚለዋወጥ ሀይማኖት ለመሆኑ አስረጅ ነው። " ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡ " ሱራ 36:14 ▶️ አላህ የላከው ሶስተኛው መልእክተኛ ሐዋሪያው ጳውሎስ መሆኑን የሚናገሩ ተጨማሪ ምንጮችን እንመልከት፦ 11. Fath al-Bari Sharh Sahih Bukhari, by Ibn Hajar Asqalani The name of the three apostles, Sadiq, Saduk and Shalum. Ibn Jurayj said from Wahab Ibn Sulayman from Shu’ayb al-Jaba’ie, the name of the messengers was Simon and John, and the name of the third is #Paul. And from Qatada they were messengers from The Messiah. የሦስቱ ሐዋርያት ስም ሳዲቅ ፣ ሳዱቅ እና ሻሉም ነው፡፡ ኢብኑ ጁራይጅ ከዋሀብ ኢብኑ ሱለይማን ከሹአይብ አል-ጃባኢ እንደተናገሩት የመልእክተኞቹ ስም ስምዖን እና ዮሐንስ ሲሆን የሦስተኛውም ስም #ጳውሎስ ነው፡፡ ቃታዳ እንዳለው ከመሲሑ የመጡ መልእክተኞች ነበሩ፡፡ 👉 http://islamport.com/w/srh/Web/2747/3604.htm 12. Al-Dar Al-Manthur Fil-Tafsir bil-Ma’thur, by Jalal Al-Din Suyuti ✏️ 1. And Ibn Abi Hatim reported from Shu’ayb al-Jaba’ie, he said: The name of the Messengers where it is said (We sent them two) are Simon and John. The name of the (Third) is #Paul. ኢብን አቢ ሀቲም ከሹዓይብ አል-ጀባዒ እንደዘገበው፦ (ሁለት መልእክተኞችን ላክን) በሚለው ላይ፥ የመልእክተኞቹ ስም ስምዖን እና ዮሐንስ ነው። የሶስተኛው ደግሞ #ጳውሎስ ነው ✏️ 2. Reported by Ibn Mundir from Sa’id Ibn Jubayr:- on the verse (When we sent to them two messengers) He said: The name of the third with which they were strengthened was #Paul. ኢብን ሙንዲር ከሰኢድ ኢብን ጁባይር እንደዘገበው፦ (ወደ እነሱ ሁለት መልእክተኞችን በላክን ግዜ) በሚለው አንቀጽ ላይ እንዲህ አለ፦ እነሱን ያበረታንበት የሶስተኛው ስም #ጳውሎስ ነው 👉 http://islamport.com/l/tfs/677/5644.htm 13. Tafsiru Tafsir Sadar Al-Muta’lihin, by Al-Shayrazi Shuayba said: The names of the first two messengers were Simon and John. The name of the third was #Paul. Ibn Abbass and Ka’ab said: The first two were Sadiq and Saduq and the third was Shalum. ሹአይባ እንዳለው፦ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መልእክተኞች ስሞች ስምዖን እና ዮሐንስ ነው። የሶስተኛው ደግሞ #ጳውሎስ ነው። ኢብን አባስ እና ከአባ እንዳሉት፦ የመጀመሪያዎቹ ሰዲቅ እና ሱዱቅ ሲሆኑ ሶስተኛው ደግሞ ሻሉም ነው። 👉 https://www.altafsir.com/Tafasir.asp?tMadhNo=0&tTafsirNo=40&tSoraNo=36&tAyahNo=14&tDisplay=yes&Page=2&Size=1&LanguageId=1 14. Tafsir Fath Al-Qadir, by Al-Shawkhani It was said and the name of the two was John and Simon. The names of the three were said to be Sadiq, Musaduk, and Shalum, as stated by Ibn Jarir and others. And it is said Simon and John and #Paul (we strengthened with a third), AS IS READ BY THE MAJORITY. የሁለቱ ስም ዮሐንስ እና ስምዖን ነው። በኢብን ጃሪር እና በሌሎቹ እንደተባለው የሶስቱ ስም ሳዲቅ፥ ሙሰዱቅ እና ሻሉም ናቸውም ተብሏል። #በአብላጫው አፈታት ግን ስምዖን፥ ዮሐንስ እና #ጳውሎስ ናቸው። [ባብላጫው አፈታት ሶስተኛው ሰው ጳውሎስ ነው ማለቱን ልብ ይሏል] 👉 http://islamport.com/l/tfs/736/2237.htm 15. Tafsir Ruh al-Ma’ani, by Imam al-Alusi In his message to the Roman King, the Apostle #Paul said: The Spirit testifies to our souls that we are the children and loved ones of Allah, among others. ሐዋሪያው #ጳውሎስ በመልእክቱ ለሮማው ንጉስ እንዲህ አለ፦ የአላህ ልጆች እና ተወዳጆች መሆናችንን መንፈስ ለነፍሶቻችን ይመሰክራል። 👉 http://islamport.com/w/tfs/Web/2393/1372.htm 16. Al-Tafsir Al-Maraghi, by Ahmad Bin Mustafi Al-Maraghi It is well known that the first two messengers were John and #Simon and the third messenger is Paul. የመጀመሪያዎቹ ሁለት መልእክተኞች ዮሐንስ እና ስምዖን ሶስተኛውም መልእክተኛ ጳውሎስ መሆኑ በደንብ ይታወቃል 👉 http://islamport.com/l/tfs/727/4056.htm 17. Tafsir Al-Tahrir Wal-Tanwir, by Ibn Aashur So it is stated in the Book of Acts of the Apostles that some Greeks are the people of the city (Lystra). They saw a miracle from the #Prophet_Paul and they said in a Greek tongue: The gods were like people and came down to us! They were called (Barnabas) (Zeus), that is, Jupiter, and (Hermes), that is Mercury, and the priest of Zeus came to them with oxen to slaughter before them and wreaths to put on them. When they saw that (Paul and Barnabas) tore their clothes apart and cried: “We are human beings like you, we preach to you to return from these falsehoods to the living God who created the heavens and the earth, etc.” ሼር ያድርጉ ‼️ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━
Show all...
👍 4
01:18
Video unavailableShow in Telegram
5👍 3